Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን 🙏 ይህን የመሰለ እውነተኛ አምልኮ ትተን እንዴት ይሆን መድረኮቻችን በጨፋሪ እና ዳንሰኛ የተሞላው🤔
እልልልልል ታህሳስ13አሜንንንስዘምረውአደርኪዋልክክለብቻሰርቶሰጠኝ
Amen amen amen
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረኩ አባታችን ቡሩክ ኖት ጸጋ ይብዝሎት
“ይህች ነች ጌታ የሠራት ቀን”በዘማሪ መጋቢ ገዛኸኝ ሙሴይህች ነች ይህች ነች ጌታ የሠራት ቀንሐሴትን እናድርግ በእርሷም ደስ ይበለንየትላንት ደመና ጉሙ ተበተነእሴይ በአምላክ ምህረት ዛሬ ተሰጠን /2በስንት እሾህ መኃል አልፈን ስንት እንቅፋት መትቶናል?ስንተስ ተደናቅፈን ወድቀን ስንተስ ጌታ አንስቶናል?ስንቶቻችን ታመን ስንድን ስንቶቻችን አንቀላፍተናል?በወደደን በኢየሱስ ይህን ሁሉ አልፈናልአምናን በድል ተሸጋግረን ከርሞን ልናይ በቅተናልይህች ነች ይህች ነች ጌታ የሠራት ቀንሐሴትን እናድርግ በእርሷም ደስ ይበለንየአምና ደመና ጉሙ ተበተነእሴይ በአምላክ ምህረት ዘንድሮን አየን /2ወደ ግብጽ አልተመለስንም ቢርቅ ከነዓን መንገዱታንኳችን አልሰጠመችም ቢያንገላታት ሞገዱድንኳናችን መች ወደቀች ገፍቷት አውሎ ነፋሱስንቱን ጌታ መከተልን ስንቶቹ በእኛ ሲነሱአምና ይህን ሁሉ አልፈናል ክብር ይሁን ለንጉሡይህች ነች ይህች ነች ጌታ የሠራት ቀንሃሴትን እናድርግ በእርሷም ደስ ይበለንየትላንት ደመና ጉሙ ተበተነእሴይ በአምላክ ምህረት ዛሬ ተሰጠን /2ስለ ነገስ ምን ገደደን ነገ ለነገ ይጭነቀውዛሬ ለዛሬም ይበቃል ክፋቱ መች አነሰውተንጠራርተን ከነገ ላይ ወስደን አናሸክመውየነገን ጓዝና ጉዝጓዝ ወዲያ ለነገ እንተወውላደረገን የዛሬ ሰው ክብር ምስጋና ይድረሰውይህች ነች ይህች ነች ጌታ የሠራት ቀንሐሴትን እናድርግ በእርሷም ደስ ይበለንየአምና ደመና ጉሙ ተበተነእሴይ በአምላክ ምህረት ዘንድሮን አየን /2ትላንትናን ያሳለፈን ነገም በእጁ ውስጥ ያለውሁሉን አብዝቶ ሰጥቶናል አርጎናል የዛሬ ሰውበፍስሃና በሐሴት በዚህች ቀን እናምልከውእስቲ ለክብሩ እናውላት አታምልጥብን ዛሬበምስጋና በሽብሸባ በዕልልታ በዝማሬ
Ameeen iseyi
GOD BLESS YOU 🙌 🙏 ❤️
Glory to God
ድንቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር
Wow, Geta Yibarkot Abatachin Gash Gezahegn Muse Tsega yibzalot.
What a beautiful worship ❤❤❤... geta hoy eske shimgilina eske shibet befitih zik bilo lemamlek abkan
ቀኔን ያሳመርል ድንቅ መዝሙር ዘመናችሁ ይባርክ
አሜን ሀለሉያ እየሱስ ያድናል
የእግ/ር ሞገስ አብሮት አለ❤❤❤❤❤❤
በአምላክ ምህረት ሁሉን አለፍን
ድንቅ መልዕክት ይህ ፍፁም መዝሙር ነው
አሜን አሜን
Eyesus simih biruk yihun. Ye zelalem amlak
Amen yekalun meaza yeyaze mezmur
ጌታ ብርክ ያርግህ
ኢየሱስ ጌታ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💜💜💜💜💜💜💜💜😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ተባረክ
AMEN LE AB, AMEN LE WOLD, AMEN LE MENFES KIDUS.
አሜን
Wow 🎉🎉🎉😮😮😮❤❤❤❤reminds of the bible school songs
እልልልልልልልልልልሎል
Amen 🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲
እልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን ሐሌሉያ
አሜን ምህረቱን ያገነነልን ጌታችን ይባረክ❤ አቤንኤዘር
አሜን አሜን ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️
አሜን ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤
አሜንንንንንንን እልልልልልልልል
አሜን ❤❤❤❤
Amen Amen Amen amen 🙏
Amen
በጣም ደስ ይላል
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሰይ እሰይ❤❤❤
አሜን አሜን 🙏❤❤❤❤ዚኒ
,ሀሌሉያ
amen amen
መጋቢ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
amen
አሜን❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል
አሜንንን
አሜን ❤
አሜን 🙏 ይህን የመሰለ እውነተኛ አምልኮ ትተን እንዴት ይሆን መድረኮቻችን በጨፋሪ እና ዳንሰኛ የተሞላው🤔
እልልልልል ታህሳስ13አሜንንን
ስዘምረውአደርኪዋልክክ
ለብቻሰርቶሰጠኝ
Amen amen amen
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረኩ አባታችን ቡሩክ ኖት ጸጋ ይብዝሎት
“ይህች ነች ጌታ የሠራት ቀን”
በዘማሪ መጋቢ ገዛኸኝ ሙሴ
ይህች ነች ይህች ነች ጌታ የሠራት ቀን
ሐሴትን እናድርግ በእርሷም ደስ ይበለን
የትላንት ደመና ጉሙ ተበተነ
እሴይ በአምላክ ምህረት ዛሬ ተሰጠን /2
በስንት እሾህ መኃል አልፈን ስንት እንቅፋት መትቶናል?
ስንተስ ተደናቅፈን ወድቀን ስንተስ ጌታ አንስቶናል?
ስንቶቻችን ታመን ስንድን ስንቶቻችን አንቀላፍተናል?
በወደደን በኢየሱስ ይህን ሁሉ አልፈናል
አምናን በድል ተሸጋግረን ከርሞን ልናይ በቅተናል
ይህች ነች ይህች ነች ጌታ የሠራት ቀን
ሐሴትን እናድርግ በእርሷም ደስ ይበለን
የአምና ደመና ጉሙ ተበተነ
እሴይ በአምላክ ምህረት ዘንድሮን አየን /2
ወደ ግብጽ አልተመለስንም ቢርቅ ከነዓን መንገዱ
ታንኳችን አልሰጠመችም ቢያንገላታት ሞገዱ
ድንኳናችን መች ወደቀች ገፍቷት አውሎ ነፋሱ
ስንቱን ጌታ መከተልን ስንቶቹ በእኛ ሲነሱ
አምና ይህን ሁሉ አልፈናል ክብር ይሁን ለንጉሡ
ይህች ነች ይህች ነች ጌታ የሠራት ቀን
ሃሴትን እናድርግ በእርሷም ደስ ይበለን
የትላንት ደመና ጉሙ ተበተነ
እሴይ በአምላክ ምህረት ዛሬ ተሰጠን /2
ስለ ነገስ ምን ገደደን ነገ ለነገ ይጭነቀው
ዛሬ ለዛሬም ይበቃል ክፋቱ መች አነሰው
ተንጠራርተን ከነገ ላይ ወስደን አናሸክመው
የነገን ጓዝና ጉዝጓዝ ወዲያ ለነገ እንተወው
ላደረገን የዛሬ ሰው ክብር ምስጋና ይድረሰው
ይህች ነች ይህች ነች ጌታ የሠራት ቀን
ሐሴትን እናድርግ በእርሷም ደስ ይበለን
የአምና ደመና ጉሙ ተበተነ
እሴይ በአምላክ ምህረት ዘንድሮን አየን /2
ትላንትናን ያሳለፈን ነገም በእጁ ውስጥ ያለው
ሁሉን አብዝቶ ሰጥቶናል አርጎናል የዛሬ ሰው
በፍስሃና በሐሴት በዚህች ቀን እናምልከው
እስቲ ለክብሩ እናውላት አታምልጥብን ዛሬ
በምስጋና በሽብሸባ በዕልልታ በዝማሬ
Ameeen iseyi
GOD BLESS YOU 🙌 🙏 ❤️
Glory to God
ድንቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር
Wow, Geta Yibarkot Abatachin Gash Gezahegn Muse Tsega yibzalot.
What a beautiful worship ❤❤❤... geta hoy eske shimgilina eske shibet befitih zik bilo lemamlek abkan
ቀኔን ያሳመርል ድንቅ መዝሙር ዘመናችሁ ይባርክ
አሜን ሀለሉያ እየሱስ ያድናል
የእግ/ር ሞገስ አብሮት አለ❤❤❤❤❤❤
በአምላክ ምህረት ሁሉን አለፍን
ድንቅ መልዕክት ይህ ፍፁም መዝሙር ነው
አሜን አሜን
Eyesus simih biruk yihun. Ye zelalem amlak
Amen yekalun meaza yeyaze mezmur
ጌታ ብርክ ያርግህ
ኢየሱስ ጌታ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💜💜💜💜💜💜💜💜😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ተባረክ
AMEN LE AB, AMEN LE WOLD, AMEN LE MENFES KIDUS.
አሜን
Wow 🎉🎉🎉😮😮😮❤❤❤❤reminds of the bible school songs
እልልልልልልልልልልሎል
Amen 🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲
እልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን ሐሌሉያ
አሜን ምህረቱን ያገነነልን ጌታችን ይባረክ❤ አቤንኤዘር
አሜን አሜን ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️
አሜን ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤
አሜንንንንንንን እልልልልልልልል
አሜን ❤❤❤❤
Amen Amen Amen amen 🙏
Amen
በጣም ደስ ይላል
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሰይ እሰይ❤❤❤
አሜን አሜን 🙏❤❤❤❤ዚኒ
,ሀሌሉያ
amen amen
መጋቢ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
amen
አሜን❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን❤❤❤
አሜንንን
አሜን ❤