ቴዲ አፍሮ በለንደን ያላሰበው ችግር ገጠመው | ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን አስጠነቀቀ! | teddy afro in London concert | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2025
  • ቴዲ አፍሮ በለንደን ያላሰበው ችግር ገጠመው | ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን አስጠነቀቀ! | teddy afro in London concert | Ethiopia | seifu on ebs live mekedoniya
    #ethiopia #teddyafro #concert #ethiopianews #seifufantahun #habesha #live #newethiopianmusic #ebstv #artist #london_concert #anchor #ethioforumኢትዮፎረም

КОМЕНТАРІ • 129

  • @woinshet-db1cw
    @woinshet-db1cw 14 годин тому +40

    ቴዲ በፊትም፣ አሁንም፣ ወደፊትም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው። ሁላችንም በጋራ እንወድሀለን።

  • @WoiniWoldeyohannes
    @WoiniWoldeyohannes 11 годин тому +15

    ቴዲዬን አትንኩ. የስለት ልጃችንነው
    የሱ አይነት ሰው ሁል ግዜ አይፈጠርም
    ❤❤❤❤

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 8 годин тому +11

    We love thedy❤❤❤God protects him with his family. Sam selfish and jealous of people they talking nonsense about theo.አይዞህ ቲዎድሮሳችን❤❤

  • @SamuelYemane-n9h
    @SamuelYemane-n9h 13 годин тому +15

    ቴዲ ምን ያርግ ይህ ልጂ ዘፋኝ ነው እሱ አላሽረጎደ ዝምታ እራሱ መልስ ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 10 годин тому

      @@SamuelYemane-n9h እንደው ጥላቻ ረከሰ እንደሱ ዋጋ የከፈለ 1 አርቲስት የለም! ሕዝቡ አብድዋል ! አብይን ያመጣው ቴዲ ነው?? አህያውን ፍርቶ ዳውላውን ነው

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 3 години тому +4

    ቴዲ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነው ቀናተኞች እግር ድብን ይበሉ መላው ኢትዬጵያዊ ይወደዋል

  • @mistereseife6264
    @mistereseife6264 15 годин тому +25

    ቴዲን መናገር ምቀኝነት ነው::

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay 13 годин тому +10

    Leave him alone. He is a legend artist. An artist and a religion leaders don’t have to involve in politics. He loves his mother land it just because of he loves his mother land and he is not tribal racist you can’t force him to be mad like you this is horrible

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 11 годин тому +8

    ቴዲን የሚደግፋ በሙሉ ተጠቃሚዎች ናቸው

  • @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
    @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir 9 годин тому +4

    መሳይ ጥሩ ነገር ነው የተናገረው 👍👍👍

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 16 годин тому +20

    ቴዲን መናገር ምቀኝነትና የአስተሳሰብ ድህነትም ጭምር ነው።

  • @AbrahamDeselygn
    @AbrahamDeselygn 16 годин тому +17

    Teddy afro artist new poloticaw aydelem

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 14 годин тому +5

    ወይ ሀገሬ ኢትዬጰያ የወላድ መካን እንዳዉ ምን ይሻልሻል አዋረድሽ ምን እንበላቸዉ እነዚህን ሀገር የማይወድ ድቃላዋች መጠጡሽ አደሙሽ አዋረድሽ እባካች ሙታን የድዋ ጅግኖች አንዴ ቀና ብላችሁ ተመልከቱ እነዚህን ድቃላዋች ሀገርቷን ደፈራት ክበርና ዘላለማዊ እረፍት ይሁንላችሁ

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 4 години тому +2

    Teddy is peoples lover

  • @rozinahailu9513
    @rozinahailu9513 14 годин тому +10

    I love❤❤❤❤❤ tedi afro king of 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 16 годин тому +7

    ፋኖ ተላላኪዉን ፌክ ኢትዮጵያዊ በአዴንን ሊቀብር እንጂ ተጋድሎ የሚያደርገዉ በሌላ በአዴናዊ ሊተካ አደለም። ልብና ህሊና ያለው ልብ ይበል።

  • @lulitgebregziabher1048
    @lulitgebregziabher1048 8 годин тому +3

    Mesai😢

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 4 години тому +1

    Teddy is real person

  • @tahawtt
    @tahawtt 15 годин тому +9

    ቴዲአፍሮየኢትዮጵያእንቁ የቁርጥልጇነው! ምነውከቴዲአፍሮላይ አይናችሁንአላነሳለትአላችሁ?!!

  • @hilinatadesse3831
    @hilinatadesse3831 12 годин тому +2

    ወቅትን ተንተርሶ በመዝፈን ውዴታን እንዳተረፈ ሁሉ አሁንም ከወቅቱ ጋር ኮንሰርቱ ከአለው ሠላም ማጣት የሠው እልቂት ጋር አብሮ አይሄድም በሩቁ አትዘብዝቡ በየክልሉ ዞር ዞር ብላችሁ ግፉን መከራውን ባትካፈሉ እንኳን ተመልከቱ የምናባቱ ዘፈን ! ዘፈን በሠላም በጥጋብ ሠአት

  • @Tenkerzekasanches
    @Tenkerzekasanches 11 годин тому +2

    I supported and will support Teddy but I have a question can anyone tell me weather he supported millions of Amharas natural and human made disaster victims unlike he donated to Oromo and southern Ethiopia victims?😉😎😏

    • @mulugetemoch8079
      @mulugetemoch8079 Годину тому

      @Tenkerzekasanches ትክክል በአማራ ላይ አኔም ጥያቂ አለኚ

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 11 годин тому +1

    ቴዲን መንቀፉ የዘረኝነታቸውን ጥግ ነው ያሳዩን ። ወደ ስልጣን ቢመጡ ከሁሉም የከፉ መሆናቸውን ነው።

  • @Mike_Tom_1000Tom
    @Mike_Tom_1000Tom 8 годин тому +1

    ቴዲ ንጉስ ነው! አለቀ

  • @veracity8968
    @veracity8968 10 годин тому +1

    ቴዲ አርቲስት ነው ወሬ ሰለቸን እሱ ምን ያርጋቹ ??!!! አረ ወርደናል ዘቅጠናል እንደ ሕዝብ !!

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 8 годин тому +1

    አናታቸው ይፍረስ የ ኢትዮጵያ መፍረስ በ አንድ እግራቸው ቆመው የሚጠብቁ ደንቆሮ እግዚአብሔር አምላክ ዱዳ እና ሽባ ያድርጋችሁ

  • @dagimzenaw3031
    @dagimzenaw3031 Годину тому

    አሁን ስለከፈለው ዋጋ ማንም ለማንም ሊያስረዳ አይችልም እነ መሳይ አላማቸው የተከበረን ሰው ማዋረድ ነው።እሱ ግን ብልህ ከሆነ ጊዜውን ግምት ውስጥ ቢያስገባ ለኦሮሞ ኮንሰርት ማቋረጥ ለአማራ የትም አትደርስም ማለት ዋጋ ያስከፍላል

  • @candyteferra7691
    @candyteferra7691 15 годин тому +3

    Long l ❤❤❤❤

  • @KinfeRoots
    @KinfeRoots 3 години тому

    King of reggea

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn9200 2 години тому

    ቴዲ ኢትዬጲያዊ እንጂ ዘረኛ እና ፅንፈኛ አይደለም

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum4867 9 годин тому +1

    አሳዬ,ቸግሮህ,እደሆነ,ቴዴየ,ይረደሀል,መልካም,ሰዉ,ነው,,

  • @asebeteferi2596
    @asebeteferi2596 37 хвилин тому

    ቴዲ ለኔ ፡ 1' የተሸፋፍነ ዘረኛ ነው ፡፡ 2' ከሰራው በላይ የተሞገሰ 3' ከሰራው በላይ የተወራለት እያልኩ ለቀጥል የምችለው ብዙ ነገር አለኝ ፡፡ ይህ ሁሉ ሊወራለት የሚገባ አይደለም ፡፡ የዚህች ህገር ታሪክ ላልሰራላት መዘመር ነው ፡፡ ለዚህም ወንጇሏ የዘላለም መከራ መክፈሏ፡፡

  • @MunaMohamed2
    @MunaMohamed2 8 хвилин тому

    Tedyen yakeberachu kiberulign🙏🙏🙏

  • @AddisB-n4i
    @AddisB-n4i 16 годин тому +6

    ኣዳሜ ለማሀሙድ ስታሸረግዱ ኣልነበረ

  • @waberi1448
    @waberi1448 12 годин тому +1

    Asye Dereby Teddy has to contribute his own as his ability that means he is not the only responsible man for this country. Donot be jealous

  • @yal1907
    @yal1907 10 годин тому +1

    ማንም ንፍጣም ሃገር ቤት ቁጭ ብሎ ሲገደል ጎኣዳ ተደብቆ የናቱን ቀሚስ የለበሰ ሁሉ ዛሬ ዲኣስቦራ የሚባል የቅጽል ስም የያዘ ሁሉ አክትቢስት ቢሆን ኣይገርመኝ ዋናው ቁም ነገሩ ግን ከቴዲ ጋ ትክሻ መለካካቱ ነው ብላቴናውን የሚቅ ያውቀዋል ከልቡ እስከ ገንዘቡ ዘር ሳይል የሚዘገዘግ አውሎ ንፋስ ነው ስስት አያውም ለዛውም ወላጅ ኣልባ ልጆችን በግል ቤቱ የሚሳድግ ድንቅ ኢትዩጵያዊ ነው አማራነት ዝብለህ በየቦታው በየ ምክንያቱ የምትመዝንበት ይእሳት መቆስቆሻ እንጨት ኣደለም just chill out, let him have a good time with others, Ethiopians and friend until then shalom

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 17 годин тому +7

    ቴውድሮስን አትንኩት ምቀኞች ይበቃችዃል በአገርነጋዴዎች ።

  • @fisehamekasha
    @fisehamekasha 2 години тому

    የትኛው ህዝብ ነው የሚወደው? ትግራይ እውነት ይወዱታል! ኦሮሞስ ይወደዋል አባቴ አትቀባጥሩ ቴዲን የሚወደው ኤክ ኢትዮጵያኒስቶች ናቸው።

  • @HannaMicheal-u9w
    @HannaMicheal-u9w 2 години тому

    አዳንድ ጅቦች የሚሉት ሲጠፊቸዉ ያልበላችሁን አትከኩ ድንጋይ ራስ

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 14 годин тому +3

    አሳዬ ደርቤ አማራ አይደለም አማራን ከሌላውጋ ለማጋጨት የሚያደርገውን ሴራ እቃወማለሁ‼️‼️

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 9 годин тому +1

    Ekuya besoch

  • @AminaAminasami-s7n
    @AminaAminasami-s7n Годину тому

    Pourquoi r ? Laisser tranquille Teddy héro de l Afrique ❤❤❤❤❤

  • @hlinabelete727
    @hlinabelete727 12 годин тому +1

    አሳዬ ደርቤ መን ያውቃል ልደቱን እንደማጅራቱ ቅማል ጠምዶ ይዞት

    • @MilanDMilan
      @MilanDMilan 2 години тому

      @@hlinabelete727 ገገማ ደነዝ ልደቱ ማለት የዐማራ ጠላት ነው የአዲሳባን ወጣት ያስቆረጠመ ነው

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 13 годин тому

    Yehe lije min atefa? We love Tedi ❤. Singing is his routine work.min aderge newe yemetelut?

  • @EnglandLondon-j6i
    @EnglandLondon-j6i 16 годин тому +7

    የመንግስት እጂ አለበት ኦሮሞወች ቴዲን አይወድትም ይህ ግልፀነው

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 14 годин тому

      @@EnglandLondon-j6i ትክክል

    • @MasiMeserat
      @MasiMeserat 13 годин тому

      @@EnglandLondon-j6i እዬ አሽሻም ሽልጥልጥ ደሞአዝማሪ መቼነው ጀግናየሆነው ምድረ ሽልጥልጥ

    • @KinfeRoots
      @KinfeRoots 3 години тому

      ​@@MasiMeserat አዝማሪ ስላልሆንሽ ነው ተራ እና ተርታ የሆንሽዉ ቅናተኛ

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 15 годин тому +1

    እነ ሽንታሞች ውጭ ስትቀጠቀጡ ገብታቹ ሚስቶቻቹን እንደምትቀጠቅጡ እናውቃለን ለቴዲ እንቅፋት ሆናቹ በኢትዮጵያ የምታመጡት ነገር የለም ገና መች ጠገብን እናተን ቀጥቅጠን።

  • @ገዲሳ
    @ገዲሳ 10 годин тому +1

    ብትዘፍኑ ብትፎክሩ ነፍጠኛ ምንም አታመጡም ሰሜን እዝ ተመታ ብለን አታለን ጥሩ ድራማ ሰርተን አሳምነን የትግራይን መሬት እንሰጣቹሀለን ብለን😮😮 ወጣቶቻቹሁን ቀስቅሰን አታለን ወቅጠናቹሀል እርስ በርሳቹ ጎን ለጎን እድትታኮሱ አድርገናል ፋኖም ከራሳቹ መከላከያም ሚኒሻም ከናተ ነው የምንመለምለው በገንዘብም በግድም በማታለለም በእጃችን ናአቹ አማራም ትግሬም ደቡብም አፋርም ሱማሌም ባሪያ እድትሆኑ እንኮን አንፈቅድላቹሁም እየነገርናቹ ነው መቼም እዳትነሱ አድርገን አውድመናቹሀል ትንሽ ድቀቁ እና ወደሻብያ እንዞራለን በዙር አንለቃቹሁም ቀስ በቀስ ከአዲስ አበባ አሶጥተን ጎንደር እና ጎጆም ወሎ ትግራይ ላይ ሰብስበን እንጨርሳቹሀለን ከብልፅግና ጋር ወደፊት🎉😂❤😢😂❤

    • @abebadesawit8537
      @abebadesawit8537 3 години тому

      ገዲሳ የግዚ እንጅ የሰው ጀግና የለም አንት ባለጊ ሰይጣን እኛም ሰሚኑች ስታጠፎን እናያለን ካድሬዉ😂😂😂

  • @sherifkemal4309
    @sherifkemal4309 3 години тому

    ቴዲ አፍሮ የደም ነጋዴ ነው

  • @meskermmeles9755
    @meskermmeles9755 3 години тому

    ቴዲ ስራውን ይስራበት ጦርነት ቆሻሻ ነው አማራ ክልልም ሰላም ያምጣልን ብላቹ ፀልዩ

  • @SolomonGebregziabhere
    @SolomonGebregziabhere 14 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @EndalewMinwuye
    @EndalewMinwuye 11 годин тому +1

    Dinziz Hula

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i 18 годин тому +2

    እኮ ከኦሮሞ ከአብይ መቸም አንለየውም!!!

    • @meskermmeles9755
      @meskermmeles9755 3 години тому

      በትንሹ ምትገለባበጡ ትላንት ለሀገሩ ክብር የታሰረ የተሰቃየ ሰው በቃ ረሳቹት ምንችግር አለባቹ ዛሬ ያወራቹትን ምትበሉ

  • @AfricaAkaca
    @AfricaAkaca 7 годин тому

    ቴዴ ገዘብ እጅ ለሰው ደታየለም

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 2 години тому

    የማንም ጌጃ ገጠሬ ቴዲ አፍሮ ን ቢቃወም አይገርምም ቴዲ አፍሮ የ ኢትዮጵያ ንጉስ ነው አውን ሞጣ ቀራንዮ ና አሳዬ ደርቤ አውን ሰው ናችው??!??? ሃያ ፈሳ ተብሎ አፍንጫ 👃👃👃 ሃሂያዝም ።

  • @sherifkemal4309
    @sherifkemal4309 3 години тому

    ለሰላም አልዘፈነም

  • @AddisB-n4i
    @AddisB-n4i 16 годин тому +3

    ምንኣባኣታቹ ኣገባቹ ምድረ የፈረንጅ ኣሽከር

  • @getachewewnetu4355
    @getachewewnetu4355 8 годин тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሞት ጭፍጨፋ ለኢትዮጵያ አርማ እረተው ለሆዳቹ ነው

  • @HaftuA
    @HaftuA 3 години тому

    ቴዲ ዘፋኝ ብቻ ነው። ከዚውጪ ሳክስነው

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 9 годин тому

    ቆሻሻ የ አማራ ፖለቲካ አስጠላኝ በጣም የቴዲ ጦሶ ምድረ አዝማሪ ሁሉ ድፍን አማራ እኮ አዝማሪ ነው ማለት ይቻላል ምን ልሁን ነው ታዲያ ቴዲ ላይ አይናቸውን ያታሉት ቱ ችጋራም ትውልድ

  • @DestinyShort-j4j
    @DestinyShort-j4j 11 годин тому

    Mesai mekonnen is a big trouble Maker

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 20 годин тому

    💚💛❤ወዶ ከተደፋ ቢረግጡሽ አይክፋ

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 18 годин тому +2

    Tedeye❤❤❤ Yee Ethiopian bandra kefe argo mee zefnwu❤❤❤

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 10 годин тому

    ሳይሳካላችሁ ሰዉ የምታሽቆጠቁጡ ቢሳካላችሁ ማየት ነዉ

  • @KinfeRoots
    @KinfeRoots 3 години тому

    የሬጌዉ ንጉሥ

  • @Honest-d8u
    @Honest-d8u 15 годин тому +4

    ቴድሮስ ነጋዴ ጉራጌ እንጂ አማራ እይደለም. አማራ ፈልጎ ቴዲ የ ዘፈነው ለኔ ነው ያለው ራሱ አምሐራ ነው ቴዲ ሰራ ይሰራል ስራ ደሞ የ ጉራጌ ባህል ነው ❤️

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 10 годин тому +1

    ቴዲ አፍሮን መቃዎም ግድ ነው የአዲ አበባ ተወላጅ ነኝ ከራሻ

  • @EsusalegnDebasu-l4x
    @EsusalegnDebasu-l4x 14 годин тому

    Ethio truth ስሙ ሌላ ስራው ሌላ

  • @AsfawDefar-y3t
    @AsfawDefar-y3t 17 годин тому

    አባካችሁ የምታቀርቡት ዘገባ በአማር ኛ እስከሆነ ድረስ አማርኛወን በተክክል ተናገሩት ለምሳሌ አስረሸ ፣አሥረሽ ምችው ነው ከፍ አድረገሸ ደልቂው ማለት ነው፣

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 14 годин тому

    Asaye Deribe injera aygezawum! Iwunet ingi! Begenzeb lidelel yemaychil bilom yemitseyef Asaye Derbe mehonun yemikid kale ya sew wey gena albeselem! wey yehiwot temokro yelewum!!!

  • @deresewoldu9118
    @deresewoldu9118 34 хвилини тому

    ተወዳጅ ጋዜጠኛ አልክ ሰገጤ ቀበሮ::

  • @lemmakudama3270
    @lemmakudama3270 4 години тому

    አናትህ ይፍረስ

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 20 годин тому

    eshi teddy ketekawemachu yetignaw sew new weys derjet new le ethiopia yekom wys ken wediaya lasare new?

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 13 годин тому +1

    መሳይ ወዴት ጠጋ ጠጋ እዛው ዘር ቃት ውስጥ ቅር።ስለዘረኛ ልታወራ አትችልም ።

  • @Temsgen-y5r
    @Temsgen-y5r 15 годин тому +1

    ቴዲ ኢትዊ ነው የወት

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 19 годин тому

    sera fetente new teddy men yadrgachew seraw ayesra malte newre new asaya mibale demo awke awke siluhe

  • @AdmasuAbishu
    @AdmasuAbishu 18 годин тому +5

    አንድ አዝማሪ ዘፈነአልዘፈነ ምን ሊያመጣ። የአሽቃባጭ ሰው መጨረሻው ይሄ ነው። አማራው ነቅቶበታል።

    • @YonasSahlu-s7r
      @YonasSahlu-s7r 16 годин тому

      @@AdmasuAbishu መቶ ሚሊዮን ለመቄዶንያ የሰጠው ዘፍኖ የሰበሰበውን ነው መንግሥት ለመቄዶንያ ምን አዱረገ ለህዝቡም ፓስፓርት አላድስ ያለበት ምክንያት

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l 16 годин тому

      ትክክ አስመሳይ ነዉ እስከ ሚስቱ እንደ ሀጫሉ በደፉት

  • @desalegnabate
    @desalegnabate 16 годин тому +1

    ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ አይገባም ።የጻድቁ የመጥመቀ ኢየሱስ አጥማቂ የመጥምቁ ዮሐንስ አንገት የተቆረጠው በዘፈን ምክንያት ነበር።ዮሮ ከመሰብሰብ ውጭ ምንም ፋይዳ የለውም ።

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 19 годин тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @angelaswander9170
    @angelaswander9170 10 годин тому

    ቴዲ ኢትዮጵያን ቢወድም ባይወድም የዘፈን ጊዜ አሁን፡አይደለም። ቴዲ እንደሆን ያውቅበታል፡እራሱን እንዴት፡እንደሚያወጣ ስለዚህ ሰው ሲሞት እሱ ኮንሰርት ማዘጋጀት ገዳዩ አብይ ደስ፡እንደሚለው ያውቃል ስለዚህ የበፊቱ በምንም ዓይነት ከአሁን እልቂት ጋር አይመሳሰልም ።በምንም ዓይነት ኮንሰርት መካሄድ፡የለበትም

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 13 годин тому

    Aseye Derebe shame on you. Asetelahgene.

  • @gizachewgemechu1993
    @gizachewgemechu1993 11 годин тому

    ቴዲ የጠነባ ነው

  • @mekonenayelehabtamu
    @mekonenayelehabtamu 10 годин тому

    Midre kotet enesu min seru teddy jegna new mdre feri esu dof esat bizem bageru diredir ayaqem siqexil sileyetignawm zer qoxera ayisemachihum atilfu esuga manim ferexe tensa ethiopia bicha new

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 14 годин тому

    Menew lelochu sezafnu menem alalum menew lted sehon afe tekafeta ye abiy asker hulu telalke medre besbsa tedy ethiopiawe new atasekabtu

  • @GebeyaDesta
    @GebeyaDesta 14 годин тому

    ድሮ ቀረ ቴዲ ታዋቂ መሆን እኮ እንደፈለገ መሆን አይቻልም በትናትናው ታሪክ መኖር አይቻልም ኢትዮጵያ አሁን ላይ ዘፈን አያስፈልጋትም የሀብታም አሸርጋጅ ሺምብራ ያሻል አለ የሀገሬ ሰው

  • @yohanismulujohn
    @yohanismulujohn 10 годин тому

    የለንደን ፋኖ አይለቀትም አልጠራጠርም

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 12 годин тому +1

    ወሬ ማብዛቱ ዋጋ የለውም።
    ባጭሩ ህዝባችን እየየጨፈጨፈ፣ እየየፈናቀለና አገር በማፍረስ ላይ በሚገኝበት እጅግ በጣም አሳዛኝ ወቅት መጨፈር ትልቅ ኃጢያት ነው።
    እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ።
    አቁሙ

    • @mfujy7115
      @mfujy7115 12 годин тому

      ለምን እነዳኜ ዋለን አልከለከላችሁም ነበር 😅😅

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 11 годин тому

    አናቱ ይፈረስ ቆማጣ ካልገዛ ሀገረ ሀገረ ፈረሰ ይላሉ

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 11 годин тому

    በአሁኑ ሰዓት ዘፈን አስፈላጊ አይደለም

  • @arenateka5632
    @arenateka5632 11 годин тому

    Teddy hodam

  • @Belay1974
    @Belay1974 14 годин тому

    አማራ አማራነቱን እንጅ ኢትዮጵያነቱን አያስቀድምም
    አማራ ለአማራ

  • @BirteTilahun
    @BirteTilahun 12 годин тому

    አወ ቴዲ ነጋዴ ነው።!!!!

    • @mfujy7115
      @mfujy7115 12 годин тому

      እናንተም ፉከራና ሽለላ ብቻ ጀማሪ ብሔርተኛ እንቅልፍም አያስተኛ 😅😅😅 ዳኜ ዋለስ ቀሲስ ነው ወይስ ሼኪ ?

  • @BelenAlbachwe
    @BelenAlbachwe 10 годин тому

    Messay bandaaa

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 12 годин тому

    Mesye tewedaje?😂😂😂😂😂😂denze denkoro 😂😂😂😂

  • @Yonas-n2v
    @Yonas-n2v 14 годин тому +1

    I hate this azmari

  • @mesfindesta1322
    @mesfindesta1322 16 годин тому +1

    እኔኮ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚወደው ማለት ምን ማለት ነው?ለምሳሌ እኔ አልወደውም ስለዚህ እኔ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ማለት ነው?

  • @adanechdemissie8243
    @adanechdemissie8243 2 години тому

    ❤❤❤