ወፍራም ቆዳ ይኑራችሁ - ድንቅ ትምህርት | Inspire Ethiopia | Shanta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 46

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 20 днів тому +3

    ሻንጣችን ለአይምሮአች የምትሰጠን ምግብ የተሟላ በመሆኑ ላአንተ ያለን ምስጋና ወደርየለዉም ፈጣሪ ለአንተም የምትመኘዉን ይሙላልህ የስጥህ እናመሰግናለን።

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 27 днів тому +8

    አኡዙቢላህ ሻንጣ
    አንት ከማዳመጥ ሊያሠናክለኝ ከሚፈልግ ወሥዋሥ አምላኬ
    ይጠብቀኝ አሚን

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 28 днів тому +8

    ብእርህ አይንጠፍ ✍🏻
    ዉድ ሻንጣ ዘመንህ ብሩህ ይሁን 🥰 ምስጋናዬ ከ❤ ነው
    እድሜ ጤና ይስጥህ የዛሬው አሁን ላለሁበት ምርጥ ትምህርት ነው 👌
    የምወድህ በምክንያት ነው 🎁ትምህርትህ ምን ያህል እንደጠቀመኝ
    ስላወኩህ እድለኛ ነኝ ቀጥልበት 👌🤙💯🤙💯🤙💯💕💎💎💎
    RESPECT ❤️🙏🏻 be blessed 🤲

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 28 днів тому +11

    በየትኛውም ህይወት ዙሪያ እራስን አለመጠራጠር ትልቁ ሀይል ነው::በራስ የመተማመን ውጤቱ የሰው ልጅ እራሱን ጤነኛ ለማድረግ ይረዳዋል::በራሱ የሚተማመን ሰው በሚሰራው ስራ ውጤታማም ይሁን አይሁን እራሱን ካለበት ከፍታ ላይ የሚወድቅ አይመስለኝም

  • @MesfinYemane-u3z
    @MesfinYemane-u3z 28 днів тому +7

    ሻንጥ በእውነት የመንፈስ ምግብ ነው፣ካለጋነንኩ በየትኛውም የዕድሜ ክልል ብቻ ሳይሆን ነገ ከዚህ ዓለም ድካም የሚያርፍ ስውም ይጠቀማል፣ምን ያልተዳሰሱ የህይወት ዘርፍ አለ? ይህ የአዕምሮ ምግብ በቀን አንዴ ቢወሰድ የማቱሳለን ዕድሜ መጨበጥ ነው፣አንዷ ቀን አንድ ሺ ዓመት ትሆናለችና፣ለሁሉም እዚህ ላይ አምላክ በሰጠህ አዕምሮ ለታዳሚህ ጨለማን እየገፈፍክ ስለሆነ ምስጋና ከልብ ከ❤ይሁንልኝ።

  • @abdi1780
    @abdi1780 24 дні тому +1

    ይህ የብዙ ሰዎች ህወት ነው 🎉😢

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 26 днів тому

    ጌታ ይባርክህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Belsh-u6o
    @Belsh-u6o 28 днів тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 28 днів тому

    ❤ እናመስግናለን ጀግናችን

  • @amazingEla16
    @amazingEla16 28 днів тому

    እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏...

  • @Fevi67
    @Fevi67 28 днів тому

    ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏❤️❤️👌👌

  • @TheHolybible8
    @TheHolybible8 28 днів тому

    Tebarek enwodhalen❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 28 днів тому

    እናመሰግናለን ልዩ ❤❤🙏🙏

  • @AmyBerhan
    @AmyBerhan 28 днів тому

    You are so amazing.
    Thank you so much❤❤❤🎉.

  • @MesertTolossa
    @MesertTolossa 27 днів тому

    Blessed 🙏💞

  • @GQKTMDFF
    @GQKTMDFF 27 днів тому

    😍😍😍😍😍😍 Thanks!!!!

  • @AbrahamLincoln-vj1zv
    @AbrahamLincoln-vj1zv 28 днів тому +3

    ❤❤❤❤😊

  • @bbbbbbbb5538
    @bbbbbbbb5538 28 днів тому

    Berta brooooo

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 28 днів тому

    ከልብ አመሰግናለሁ ❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 27 днів тому

    ሻንጣየ አሁንማ ሱሰሆንከበኝ በቃ ሰለኔ ናው የምታወራ የሚመሰለኝ

  • @hayatali5809
    @hayatali5809 28 днів тому +1

    ❤❤❤🙏🙏

  • @KedirYasin441
    @KedirYasin441 28 днів тому +3

    እሽ ግን አንዳንዴ እንደሚጎዳኝ እያወኩኝ ዝም ብየ መጥፎ ነገሮችን አእምሮየ ያስባል መቆጣጠር ያቅተኛል ምን ላድርግ 🙏🙏

    • @TsiHeaven
      @TsiHeaven 28 днів тому

      አዕምሮክ ውስጥ ያሎነ ነገሮች ሲመላለሱ ተነስና ስራ ስራ ምንም ይሁን ምን ብቻ ተንቀሳቀስ ሙሉ ትኩረት የሚወስድ ነገር አድርግ በዛ ሰዓት በፍፁም ማህበራዊ ሚዲያ አትይ

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 27 днів тому +2

      አዎ የራሥህ አለቃ መሆን መፍትሄ ይመሥለኛል ትኩረትህ ራሥህ ላይ ይሁን ለማይጠቅም ነገር ትኩረትም ሆነ ግዜ አትሥጥ🎉

  • @RofiFiro-d8m
    @RofiFiro-d8m 28 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Oudi_123Oudi
    @Oudi_123Oudi 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏TiAniku

  • @KeolBirhanu-n6d
    @KeolBirhanu-n6d 25 днів тому

    𝑻𝒉𝒂𝒏𝒌𝒔 𝒃𝒓𝒐🙏🙏🙏

  • @HiwanAbrha-j8g
    @HiwanAbrha-j8g 28 днів тому

    👑❤️

  • @HanaEndale-b8e
    @HanaEndale-b8e 28 днів тому

    😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kebronbishaw6746
    @kebronbishaw6746 28 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 28 днів тому +1

    ቅዳሜ አትለቅም የት እያነጋህ ነው ማለቴ ለ ሰንበት ዋዜማ ዝግጅት አቦ ጠበል ነው ጊዎርጊስ ያው አብረን እንፈወስ ብዬ ነው ያው እንደቤተሰብ የመጠየቅ መብት አለኝ😊

    • @messiberhe20
      @messiberhe20 28 днів тому +1

      😊፧፧😊😊፧፧😊፧

    • @shantta
      @shantta  27 днів тому

      1 ቀን እረፍት ያስፈልጋል።

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 27 днів тому

      @@TsiHeaven ጥሩ ቤተሠብ ነሽ

  • @Belsh-u6o
    @Belsh-u6o 15 днів тому

    Nice

  • @AbenezerAbrew
    @AbenezerAbrew 28 днів тому

    Befit lay tanekakagn neber Ymr gn zelaki aydelem
    Please help me

    • @shantta
      @shantta  27 днів тому

      ene lanekakah aydelem, ewnetun eyawek endethed eyeredahuh enji. Help yourself sew endiyanekakah ketebek mechem keza circle atwetam.

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 27 днів тому

      @AbenezerAbrew
      ትምህርት ብቻ ነው ሚሠጠው
      መቀበል እና መተግበር ካንተ ነው ሚጠበቀው

  • @محمدمحمد-س7ف5ن
    @محمدمحمد-س7ف5ن 28 днів тому

    ❤❤❤

  • @kebronbishaw6746
    @kebronbishaw6746 28 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @BjHg-v2r
    @BjHg-v2r 28 днів тому

    ❤❤❤

  • @kebronbishaw6746
    @kebronbishaw6746 28 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 25 днів тому

    🙏❤

  • @Heron-te4xm
    @Heron-te4xm 28 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kebronbishaw6746
    @kebronbishaw6746 28 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @NigistiGebremeskel-d6z
    @NigistiGebremeskel-d6z 27 днів тому

    ❤❤❤