ጉዳቴን የማውቀው እኔ ነኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 3 місяці тому +13

    ድንጋይ ያሸክምህ ያባቴ አምላክ ልቧን ከሰበርክ ቡሀላ ነው አንተ ሆዳም ያችኛዋ እደማትሆንህ ስታቅ ነው ብሽቅ ነህ

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 3 місяці тому +20

    ይገልሻል እህቴ አብረሽ እንዳትሮሩ ግን ይቅርታ ማድረግ ጥሩ ነው ግን ያጠፊሻል

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 3 місяці тому +8

    የኔናት ልባን ሠበረው አይዞሽ ወይኔ ፈጣሪ ያበርታሽ ውዴ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 місяці тому +22

    የኔእናት ልቧን አቁስሏት

  • @BdhfdhJdjdj
    @BdhfdhJdjdj 3 місяці тому +42

    በተሸገመው ድንጋይ አናቱን ነበር በሰው ሀገር ያለን ነኝ ስቃዩን እምናውቀው ቅጭላት የለለው ሰውየነው

    • @fatmaal1446
      @fatmaal1446 3 місяці тому

      ❤❤❤

    • @Aktar-k6f
      @Aktar-k6f 3 місяці тому

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @kidist-cd7gz2ut3e
      @kidist-cd7gz2ut3e 3 місяці тому +2

      ሰይጣን የሰይጣን ቁራጭ የሰው መጣላት የሚያስደስታቹህ ደነዞች የሰው ልጅ ይሳሳታል ከዛን በይቅርታ ይታለፋል

    • @IsmailIsmail-e6d
      @IsmailIsmail-e6d 3 місяці тому

      😂😂😂 እኔራሱ እያልኩነበር😂😂

    • @TiT-p9u
      @TiT-p9u 3 місяці тому

      እኔ የህን ሰውየ ሳየው እፈራዋለሁ መጅኑን ነገርነው ክክክክ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 місяці тому +3

    🎉🎉🎉 እህቴ ከጅምር ጀምሮ አይቻለሁ።። በድሎሻል ግን ይቅር ማለት ፈጣሪ ይወደዋል።።።ንብረትሽን በስምሽ አድርገሽ።።። አብራችሁ ኑሩ።።እሱን ይቆጨው አንቺ ተበደይ እሱን ፈጣሪ ይቀጣዋል ግድ የለም ተጎጂ።።።ግን ንብረቶችሽን በስምሽ አድርጊ።።።።።

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube 3 місяці тому +5

    ደግአረገች እሰይ ይህ ምንእደሚያሥነካት አይታወቅም
    ተጠንቀቂ💔😭😭ሠውዬው ማጂክ እዳያሥነካሺ ተጠንቀቂ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 місяці тому +2

    አዩ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ሁለቱም ያዳምጡ ችግራቸው ይገባቸዋል

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 3 місяці тому +2

    እህቴ የይቅርታ ልብ ይኑርሽ ከይቅርታ ብዙ ነገር ይገኛል በአፋችን ይምናመጣው ችግር ብዙ ነው ። እናም ባልና ሚስት አንድቤት ከኖሩ ፍርማ ካላችሁ ሳትውጂ በግድ ታካፍያለሽ ጸበል እጂና በጸሎት ጠይቂ እሱም ጸበል ይህድ ደግሞ ብዙ ዓመት ጠብቆሻል ለወንድ ልጅ ከባድ ነው😢😢😢😢

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma 3 місяці тому +3

    Afer belaaaa😮😮

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 3 місяці тому

    የኔ እህት ልቦ ተሰብሮን እኮ ታስታውቃለች እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ

  • @halimabetadem155
    @halimabetadem155 3 місяці тому +7

    ታረቁ ሰው ሁኖ የማያጠፋ የለም

    • @Lamro-f7s
      @Lamro-f7s 3 місяці тому

      .አቺ ብትሆኚ ታረጊአለሽ በሰው ለመፍረድ ቀላል ነው

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 місяці тому

      ደምሪኝ ዉዴ❤❤🎉🎉

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 3 місяці тому +2

    ወይኗ ይካስሽና ተጋቡ 🎉🎉🎉

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 місяці тому +4

    ክክክክክ በስቄ ነው የሞቱኩት ድገይ ተሽክሞ ስመጠ ምን መለት ድገይ መሽከሙ ድገይ አደርግኝ መለቱ ነው 😅😅😅😅😅😅

  • @AlmazAlmaz-k2z
    @AlmazAlmaz-k2z 3 місяці тому +3

    Yene konjo ልቧን አቁስሏት😢😢😢😢😢😢😢

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 3 місяці тому +1

    የኔ እህት እቤቱ ከገባሽ በሃላ አንድ ነገር እዳያደርግሽ ማመን አይቻልም ቤቱን ተካፍለሽ ሌላ ቦታ መኖር ይሻልሻል አስቢበት

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron 3 місяці тому

    አዩ ተረጋጊ አስታርቋቸው አቦ ነገ ከትናቱ የተሻለ ይክሳት ይሆናል የአዩ ባል ጥሩ ልብ እና አስተሳሰብ ነው ያለሁ ሴት ናት ከማያቁት መለአክ የሚያውቁት ሴጣን ይሻላል ሰላም ይፍጠሩና ትውለድ ስደት ያለልጅ ምን ይሰራል

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 3 місяці тому +4

    የሚያዋጣዉን በደከመችበት ቤት ማንም ሴት ከምትገማሸርበት ታርቃ አብራ ትኑር ተካፍላም እዛ እግቢ ብትኖርስ ምን ያክል ያናድዳል ጣዉቷን እያየች ሰዉየዉም ደክሟል ህግም እመኑኝ ይፈርድለታል ስለዚህ ታርቃ ትኑር ሴትዮዋ ግን ምንም አትረዳም ድካሟ አዎ ደግማለች ግን ታርቃ ትኑር ቤቱን በስማቸዉ ያድርጉ እሱ በራሱ ስም ነዉ ቤቱ ከፈለገም መክዳት ይችላል ፈጣሪን ካልፈራ

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 3 місяці тому +1

      Esuwa ahaneni alisabichuwamu yamegodati mikafalunawa yaniga kina lalimeseta yagabila biderashawa hegema ukunawa meyakifelichawa esuwa badakimachebita yalidakimachuwa mita zaneta teniralicha

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 3 місяці тому

      @@najata.medeyanajatamedeya2069 ቀላል ሳትደክም ዝንጥ ብላ ትኖራለች አሁን ቤቱንም ሸጠዉ ቢካፈሉትም ዞራ ተከራይታ ለመኖርጅ በክፍያ ብር ቦታ ልትገዛበት ነዉ ወይንስ ምን ባሁኑ ሰአት ምንም አይሰራም ብሩ ሰዉየዉ ደግሞ አይደለም በስሙ ሆኖ ይቅርና በራሷ ስም ቢሆንም እንኳን ስለደከመ ብቶድ በዉድ ባቶድ በግድ አስፈራርቶም ቢሆን ይካፈላታል ወድ ስለሆነ

  • @almazmeshesha
    @almazmeshesha 3 місяці тому

    በጣም የአለምችን ጨካኝ ሴት ይች የቀይ ሰይጣን ናት ባለጌ ስው አይደለችም አንዴ ተሳሳተ ይቅርታ ደግሞ ከንምበላይነው ግን ይችሰይይጣን ናት የእግዚአብሔርን መንገፍም ጨርሶ አታውቅውም ባለጌ ሴትነች

  • @saradamalash2859
    @saradamalash2859 3 місяці тому

    የንወዴ,,አይዛሸ

  • @wynieshet
    @wynieshet 3 місяці тому

    የኔ እናት ቁስሉን የደረሰበት ሰው ብቻ ነው ልረዳ የሚችለው እኔም እንዳንቺ ደርሶብኛል ግን ይቅርታውን ተቀባይ አብሮ የመኖር ግዴታ የለብሽም

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 3 місяці тому +1

    እኔስ አላለም አንተ ገደል ግባ

  • @Noora-i7w
    @Noora-i7w 3 місяці тому +1

    ኡፍፍፍፍ አንጀትህ ይቀጠል

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 3 місяці тому +3

    በያዘው ድንጋይ አናቱን በይው ኢሄማ ገና ያንቺሀቅ ያንገበግበዋል እቤት እንዳገቢ በስምሽ ሳያደርግልሽ

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 3 місяці тому +3

    እርሱ የሚፈልገው ገንዘብና ቦታ እንጂ እርሷን አይደለም ወይኗ ተጠንቀቂ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 місяці тому +1

    አኮዋን በድንጋይ ልመታት መስሎኝ 🤔🤣🥰❤️😘

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 3 місяці тому +1

    ማር በቃ ጨክነሽ ይቅር በይዉ እህቴ ንብረትሽ በእጅሽ ከገባ ላሽ ትይዎለሽ

  • @America1219
    @America1219 3 місяці тому +1

    ቅን ልቦችጋ ደውይላቸውና በህግ ዙሪያ ያማክሩሻል።

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 3 місяці тому

    አረ።አዉሬ።ነዉሰዉየዉ😢😢😢

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 3 місяці тому

    ቂም ማለት በሰውነታችን ውስጥ ሀኖ ሰጋችንን የሚቦረቡር ትል እደማለት ነው ይላል ፈጣሪያችን ይቅርታ የክርስቶስ ነው ምንችግርአለው😢😢😢በስማአም ለክርስቶስ ብለሽ ይቅር በይው😢

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 3 місяці тому

    እዉነቱዋን ነዉ ሀዩ በስደት አለም ላይ ያለን ተሰቃይተን እንዴት እንደምናገኘዉ እኛ እናዉቃለን ባለጌ ነዉ ገንዘቡዋን በልቶ አይን አዉጣ ወይኑዋዬ ደግሞ ሁሉንም ለእግዚአብዬር ሰተሽ ይቅር ለእግዚአብሄር በቃ ይቅርታ አድርጊለት እሱን እግዚአብሄር ይጠይቀዋል አንችም መጠቀቅ ነበረብሽ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 3 місяці тому +1

    ወይኒ አስቢበት ማሪያምነው ምልሽ ታረቁ ሴት ነሽ ልጅ ያስፈልግሻል በስደት ደክመሻል እረፍት ያስፈልግሻል ሀብት ብር ሁሉም ነገር ይጠፍል ለጊዜው ይመስልሻል ብር ጠፊ ነው ዛሬ ነገ እደምንሞት ሳናቅ ለቤት ለቁሳቁስ አንጨነቅ

    • @rozaroza5996
      @rozaroza5996 3 місяці тому +1

      የደከመችበት ቤት እያላት ነው እኮ ጥገኚነት ያለችሁ

  • @ObseZamadu
    @ObseZamadu 3 місяці тому

    የይቂርታ ልብ ካለላሺ የራስሽ gudayii

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 місяці тому

    ነብስ አባት ይላል ነብስህ ይፍረስ ባለጌ በሳገንዘብ ቤትእያከራየህ ጎረምሳ መስለህ ትሄዳለህ ይሄ ሳል ይዞህ ይሂድ ባለጌ ገገማ ወደሃት ሳይሆን ንብረታን ፈልገህ ነው አንተባለጌ ገንዘብ ቢኖረኝ አስደፋህ ነበር ወይኔ አንች በርች

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 3 місяці тому

      እንሻ አለህ የበለው ሁሉ መልሦ ይብለው የረብ መቼም ሥደት የለን እህቶች ነን ሁሉ ነገር የምገባን ሀገር የሉት ግን የሧን ቁሥል አለዎቁትም አለዩትም ም/ቱም የሠው ፊት አልገረፈቸውም ኡፍፍፍፍፍ ለሧ እኔ ጠቀጠልኩ የምየቀጥል አቀጥሎ ይውሠደው የረብ መቼም መትፎ መች ይሞተል እሄ የዎንድ ወራዳ የወንድ አልጫ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 3 місяці тому +5

    ደሜ ይፈላል ይህን ሰው ሳየው እሽ በይውና ገብተሽ ቤትሽን አዙሪ ይህ ሰው ግን ባል አይሆንሽም ውትፍትፍ የሆነ አሁን ይህ ወንድ ሁኖ ሙትቻ

    • @tezebet9417
      @tezebet9417 3 місяці тому +1

      በጣምተሞዘዘእኽ

  • @ChT-t8p
    @ChT-t8p 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um 3 місяці тому +1

    ሴት ልጅ ከቆረጠች ቆረጠች

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 3 місяці тому

    ታረቁ ታርቃችሁ ይኪስሽ

  • @عبدالباسطتوفيق
    @عبدالباسطتوفيق 3 місяці тому

    በዱላ ስተባረት እህት እኴን የለህ አይመስል እርገም ነህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron 3 місяці тому

    አዩ አስታርቃቸው አቦ አይለያዩ በእናታችሁ ሰው ከእስተቱ ይማራል

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 3 місяці тому +8

    ሰውየው አይን አውጣ ነው ምንም ጥፋተኛነት አይታይበትም በገጠጣው ነው መታረቅ ከፈለገ ንብረቷን በስም ያድርህላት

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 3 місяці тому

    ወይንየ በቃቃልይግባና ታረቁ ባይሆን ስሙን በስምሺ ያዙርልሺ

  • @TigistHailu-q7x
    @TigistHailu-q7x 3 місяці тому +1

    የደረሰበትያዉቀዋል

  • @shamsihserag5967
    @shamsihserag5967 3 місяці тому

    ቆይቶ በያዘዉድጋይ ኣናትሸነዉ እምለሸ ሰለዝህ ከዝህ ብሸሸ ይሻላል

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 місяці тому +1

    እረ የይቅርታ ልብ ይኑርሽ እማ😢❤❤

  • @Sintayotube
    @Sintayotube 3 місяці тому

    Taraqi banatish geta bizu haxatachin yiqir bilon yal ayzoah yiksishal biya asbalow

  • @adeyiegetahun632
    @adeyiegetahun632 3 місяці тому +1

    ahune mene yaregale sewn takoslu buhala eswa eko motalechi ahune ante men arging new emtelat nebertewn besma azure yizurbehna yehonk koshasha negr nek

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 3 місяці тому

    አሪፍ ድራማ ነው አስከ ስንት ነው😢አርዝሙት

    • @kemeru72
      @kemeru72 3 місяці тому +2

      ደራማ ብላቹ ጽትጽፉ አታፍሩም ድራማ አታቁም

    • @TinaChn-y1n
      @TinaChn-y1n 3 місяці тому

      @@kemeru72 ምን ይጠበስ ታዳ

  • @QelamaTesfahe
    @QelamaTesfahe 3 місяці тому +2

    Dhiifaa atii hiinii goonee atii enyuu.naamaa taahee kanii hinii dogoree hiini jiruu dhiirii akaatii yoo sihii karatuu shaagaa miitii dhuugaa miidhaatee jiiraa hinii beenaa aragiinee jiraaa gadiinee jiraasii biiyaa oromatatii dhuufatee yoo akasii taatuu garuuu badii iisahaa amanee.yoo dhiifaa gaafatee dhiifaamaa gochuu wanii guudhaa dhiifaa kanii baranee goofaataa keenyaa iiyasuu kirstoosi iiraa baaranee akaa badii keenyaa ooso nuuraati lakaayee waqayyo araa esaa jiiraa yoo taanaa baanee jiiraa kaanaafuu kaanii waqayyoo. Dhiifaa nuhuu badii guuyaa gaayaa oosoo nuratii hinii lakahii nuutii eenyuu taanee laaphee dhiifaa dhaabanaa hubadhuu.yaa ooboletii tiiyaaa Abbaa gaabii kesaa biiraa deemaaa raakoo kesaa hikadhaa darabeee dhiisaa kanii oofii fuudaraa jaabeefadhaa yaa oobboleetii too laaphee dhiiifaa yoo qabaanee waqayyo gaamachisinaa. ❤

  • @samiba8699
    @samiba8699 3 місяці тому

    ኢሄ ውሽት ነው አትምኝው🎉🎉🎉

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 3 місяці тому

    ሶውዮው ሲያዮው በሺተኝ ይመሲለኝል ይቅረታ ራሱ ከልቡ አይመሲለኝም

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 3 місяці тому

    Aree be mariyam🙏🙏🙏

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 місяці тому

    ተግባቢውና በደብ የለመደውን መጠጥ አጠጭውና አስለፍልፊ አስፈርሚው😂

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 3 місяці тому +1

    በያሥከው ዲንጋይ ነበር አናትህን ማለት

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 3 місяці тому

    ኮመንት አንብቢ ንብረትሽ በስምሽ አዙሪ በቃ ከዚህውጭ ካልሆነ የራስሽጉዳይ ሚድያላይ እዳትነፋረቂ😢😢😢😢😊😊😊

  • @hajar3573
    @hajar3573 3 місяці тому +1

    ውይንየ ታርቄ እማ ይቅር በይው

  • @Hana-wj2iz
    @Hana-wj2iz 3 місяці тому +1

    አንቺ ምን አይነት ሰው ነሽ እግዚአብሔር ለኛ ብሎ ብዙ በደል ብዙ ስቃይ ተቀበለልን አንቺ ግን የፍቅርታ lip ለምን የለሽም ይቅርታ ፈጣሪ እንጂ ካሳው አልተመር ነው ይቅርታ አድርጌ ሌላውን እኔ ምንም አልልሽም ይቅርታ ማለት እግዚአብሔር በመስቀል ላይ ሆኖ አስተማረልን ትልቅ ነገር ነው ቃሉ እንዲ ይላል ምድር ላይ ይቅር ያላችሁትን ሰማይ ላይ ይቅር እላችኋለሁ ብሎናል ስለዚህ ይቅርታ ተቀበይ ይቅር ለእግዚአብሔር እሺ የኔ ውድ💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤ በደልሽ ይገባኛል ግን ይቅር by እሺ የኔ ውድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hana-iv4tx
    @Hana-iv4tx 3 місяці тому +1

    ምሂራትአርግላት የይክርታልብልኖርሺይጋባልእባክሺ

  • @LaykunWaltengus
    @LaykunWaltengus 3 місяці тому

    wayii nuu yikirri bikeshiechin aciri keni nati tarakii baqa

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 3 місяці тому

    sedetwn.yaye.becha.new.yemiyawqeq.dekamu.seqayun.seqwqenun.bech.beram.kabad.new.weyenu.becha.asebiibet.tegoteshale.gen.yeqer.bew.lemen.amelk.feqren.yeqertan.betegebar.asayetonale😭😭😭😭ayezosh.yegzabahr.feqad.kohon.tetareqalachew❤❤

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 місяці тому +1

    በቃ ድርቅ አትበል ታረቂ

  • @tsedalaserade
    @tsedalaserade 3 місяці тому

    Lesu 1/4 leso 3/4 wen besemo yareglat ena yekereta tadereglet ena abrachu lemenor mokeru kalhone yerashen tenoralesh

  • @Hana-wj2iz
    @Hana-wj2iz 3 місяці тому

    ሰው ሀገር የሰራሹ ሽበት ንብረት ነው ግን እሱም አንቺ አንቺ በላይም ሆኖ ጉልበት ላወጣ ይችላል እኛ ሴቶች ልባችን ጫካኝ አይደለሁምና እባክሽን ትንሽም ቢሆን ላንቺም ቡሃላ ነብስ ደስ እንዲለው ትንሽም ቢሆን የሚገባውን ስጪ እሺ የኔ ውድ እግዚአብሔር ላንቺ ጥሩ ነገር በምድር በሰማይም ያዘጋጅልሻል የአንቺ ጎደኛሽ አታሳዝንሽም ለሷ ብለሽ ያለው ነገር በቶሎ አስተካክለሽ አንቺም ጎደኛሽም በደስታ ኑሮ ሂወትሽ እንደዚህ አይቀጥልም እኮ እግዚአብሄር እጅ ሰፊ ነውና ብዙ እግዚአብሔር በብዙ ብዙ ነገር ይሰጥሻል በእግዚአብሔር በብዙ ታማኝና ያለው ነገር ማስተካከለሽ አንቺም አይምሮሽ ይረ ጎደኛሽም እሷም ክራፍ እሺ የኔ ውድ ጠላቶቻችሁ እንደራስ አድርጋችሁ ውደዱ ይለናል ቃሉ ስለዚህ ምንም ውስጥሽ ላይ ሳታስቀሪ ይቅር በዩና እባክሽ በእረፍት 😭😢 በሰላም ኑሬ ውስጥሽን በእግዚአብሔር ቃል አበረቻችሁ እሺ የኔ ውድ የሰው ሀገር ድካም ይገባኛል labish አዎ ያን ገባ ግባል ግን ምን አለባት እግዚአብሔር የምሰጥሽን አታቅምና በቃሉ ታምነሽ ያለው ነገር ማስተካከለሽ ውጭ ከዛ መሃል እሺ ለነብስ እረፍት ትጫት alem ጎዶሎ ነውና አይሞላም እባክሽን ያለውን አስተካክለሽ ወደ ራስሽ ተመለሽ እሺ የኔ ውድ እወድሻለሁ እንዳይከፈሽ አይዞሽ እሺ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እዮብ እሱ ያለው ንብረት ልጆቹ አልኮት ለእግዚአብሔር ደስ የሚለው ቃል መለሰ አውቅልሽ ያንቺ ነገር እዮብ ባይበልጥምና እባክሽን እግዚአብሔርን አታዝኚው እሺ የኔ ውድ 🙏🙏🙏🙏💞💞💞

  • @merrymerry9811
    @merrymerry9811 3 місяці тому +2

    No sorry my sister

  • @Hana-iv4tx
    @Hana-iv4tx 3 місяці тому

    ሰላምላአችእናት

  • @LaykunWaltengus
    @LaykunWaltengus 3 місяці тому

    Maata reqii yishaa lalii achi teyiii bageeta tareqii naa beti nurii ebakishi wenu ahunibedime shibyihedali eda disi manori yike bidali silezi teyi tareqii😢

  • @wsnwsn7573
    @wsnwsn7573 3 місяці тому

    😂😂😂

  • @monam49
    @monam49 3 місяці тому +1

    😢😢😢❤❤

  • @Mengistukasaye-y4v
    @Mengistukasaye-y4v 3 місяці тому

    ምን አይሰቀልም ለይቅርታ ቡዙ ልመና አያሰፍልግ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 3 місяці тому +1

    ሰው እኮነው እንዴት ይዘብኝ መጣህ ትያለሽ ነውር ነው እይዲስማሙ ማረግ ግድ ነው

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 3 місяці тому

    ወንድሚ ትቅርብሽ ወንድ ኣይደለህም እንዲ ይቺ በግ መሳይ ናት

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 3 місяці тому

    የወነች ሽባነገር ንግግራ እራሱ ሲያስጠላ ወይ ደፍራ አትናገር አዩላይ ተገን ወና አዩ እድትናገርላት ትፈልጋለች ድሮም አረብ አገርን ስንረግጥ ጠሽ ነን ጠበል ግቢ ይለቅሻል ተከትሎሽ አገር የገባው ነጭ አጋንት

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 місяці тому

    ሁሉንም ቤቴን ንብረቴን መልስ ማለትሽ ስተት ነው ብር እግር እጅ የለውም ዋናው አቀሳቃሹ ነው እሱም ድርሻ አለው።

  • @metekemeteke5147
    @metekemeteke5147 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 3 місяці тому

    የኔ እህት አንች ገንዘቡን ብትልኪ እሱም በጉልበቱ ደክሞል ለሁለት ነው እንጅ ለብቻዋ የሚል ህግ የለም

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 місяці тому

    እዉነታን ነዉ ተዋት ገላታል እኮ ጭራሸ እቤቱ ገብታ እንዳይገላት 🙏🙏🙏ትረጋጋ በፈጣሪ አዩ ይሄ ሌባ ነዉ

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 3 місяці тому +2

    በዱላ ያባረራችሁን አትርሱ ብትሞቱስ ኖሮ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 3 місяці тому

    ሰዉየዉምኮ ሀቅ አለዉ ሊካፈል ግድ ነዉ እህ ለስት አመታት ኩርምት ብሎ ጠይቋል

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 3 місяці тому

    ንብረቷን ይስጣት ልጅቷ የራሷ ውሳኔ አቋም አላት በውጭ አገር ለፍታ ያገኘችው ተጫውቶባታል ታሳዝናለች ከእንግዲህ አብረው መኖር አይችሉም ተጎድታለች ይህ ሰው አደገኛ ነው

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 3 місяці тому

    ሴትየዋ ከባድ መንፈስ ተፀናውቷታል የምር ባልየው በጣም ያሳዝናል

  • @elfenashkebade6535
    @elfenashkebade6535 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ErenaErena-e3e
    @ErenaErena-e3e 3 місяці тому +1

    🙆🙆🙆🙆

  • @Aax-h8q
    @Aax-h8q 3 місяці тому +1

    No sorry sister

  • @Hana-wj2iz
    @Hana-wj2iz 3 місяці тому

    እዚህ ምድር ላይ ህግ የሚባል የለምና አንቺ በራስሽ ወስነሽ እርምጃሽን ከራስሽ ጋር ተመካክረሽ እሱም ይሁኔ የሚሆን ሰጥ ተፋኪ ሰው bohala አንድ ላይ ካናችሁ በኋላ ችግር ሊፈጥራል አመሉ አይላቅለትም የሚገባውን ግን ስጭኝ እሱ ባይኖር ቤቱንም ንብረቱንም ማን ያስተካክላል የጉልበቱን አስበሽ ስጭና በሰላም አይቅርታ ተለያየ እሺ የኔ ውድ ይህ ማለት አንቺና እሱ እንድትለዩ ፈልጌ ግን አይደለም ግን ሁኔታው በጣም ያስጠላል ለዛ ነው ሺ 💞💞💞💞❤❤❤❤❤

  • @ganathakoes247
    @ganathakoes247 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አህሊየኮቻዋ
    @አህሊየኮቻዋ 3 місяці тому

    አናቱን በይዉ

  • @MasaraMasara-q8f
    @MasaraMasara-q8f 3 місяці тому +1

    በርግጥ ጉዳትሽን እታዉቄዉ እንቼ ነሽ ነግር ግን ድሞ እንኳን እኛ ስወች ፍጣሬም ያንን ሁሉ የብደሉትን ይቅረ ብሏል ልብሽን ይቅርታ. አስተምሬዉ

  • @kuwaitjamilaa1058
    @kuwaitjamilaa1058 3 місяці тому

    የምትስቁግን ምኑነውሚያስቀው 😏
    በአላሀ አቺአተ የነገውንማንያውቃል

  • @ErenaErena-e3e
    @ErenaErena-e3e 3 місяці тому +1

    😁😁😁

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 3 місяці тому

    ነፉሥአጥፉቶይታረቃልሠው

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 3 місяці тому

    ይህ ገገማ በሰው ሀገር በስንት ነገር ተጠብሳ ለሱና ለቤቷ ስትል እሱ ጭራሽ ንብረቷን ከልክሏት ሰው ቤት ለቤት ትንከራተታለች

  • @madinamadina5374
    @madinamadina5374 3 місяці тому

    ብቻ ገሏት እንዳይጠፋ

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 3 місяці тому +1

    Lemin dingay kami shakami nibirtwani aserkbim laba acbarbari

  • @caaltuubaalchaa6873
    @caaltuubaalchaa6873 3 місяці тому

    Namnii duranuu darqii ta aa kan waynshetii tanaa moo adumaa darq dhifamaa wantii caluu maltuu jiraa kals dhifamaa godhif namichaa yoo kabajuu bateyuu jaraa kan kabajafuu dhifamaa godhuu qabdaa ati darqi😮

  • @Rozy.Tubee12
    @Rozy.Tubee12 3 місяці тому +1

    ይቅርታ አድርጊ ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር የለም እንዳይደግም ተፀጽተዋል 🥲🥲 በመሃላችሁ ገብቶ ያስታረቃችሁ. ጥፋተኛ ነዋሪ አጠፋም ማለት ሳይሆን የአሁን እንግዲ በጣም ከባድ ነው እንግዲህ እንዴት ታደርጊያለሽ እስኪ አስቢበት ለማንኛውም

  • @gizawtarekegn2944
    @gizawtarekegn2944 3 місяці тому

    Saw hono mulu yelam ba hayimanotachiw tsaliyachew be fikir ba iminati nuru

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 3 місяці тому

    ትቀልዳለህ😢😢😢እባክህ

  • @Abuyohanis
    @Abuyohanis 3 місяці тому

    አራ ይቂር በይ ይቂርታ ለ እግዚአብሔር ነው

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei 3 місяці тому

    Ere yeker le Egzabeher bey yekerta lerase new yeker yalale yeker ayebalem

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 3 місяці тому

      የሧ ቁሥል ሥደርሥብሽ ተቅዋለሽ