Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

//ቤተሰብን ፍለጋ// "ልጄ አንተ ስትጠፋ እኔ እናትህ ገዳም ገባሁ … ካጠፋሁም ይቅር በለኝ" /ቅዳሜን ከሰአት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 чер 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 148

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz 2 місяці тому +28

    የጓደሩልጂ ሁሌም ከልቤነዉ አሁንም አላገኝም እናቱን ቅዳሜ በመጣ ቁጥር እሱነዉ የምጠብቀዉ

    • @tesfaldeweldeyessus6886
      @tesfaldeweldeyessus6886 2 місяці тому +1

      ፎንቃ ገባልሽ እንዴ?😜😊

    • @TizuTelila
      @TizuTelila 2 місяці тому

      TizitatelilaisthebestthingisthatthewayyoucouldgetittobeagoodfriendandafewweeksnowandyouarethebestofmyabilityforthenextoneforthesakeofthefutureisthebestthingthatcanhappeninafewdaysaweekbutI'msureitwillbeabitlatetogetaholdonthecomputerandIamgoingtobethereontimeformeasyouknowwhatImeanbyyourworkonthisandIdon'twanttobethesameastheotherpeoplewhoareinthefutureandIamnotsurehowmuchIcangetabetterplacetomakethemostrecentthingtomakesureyouarenottheonlyonesIcangetajobthatwillmakemefeellikealittlebitbetterideaforwhatyouwantmetodoforawhilenowthatIcandoforthemosttobetherewithmeonthephoneandwewillmakesuretobethereforafewyearsandIamgoingandyoucanalsoandthebestwaytogetajobthatisagreatassettoyourcompanyisagreatplacetomakesurethattheandthewayyougowithitifIcangetthebestofallforyouaretohaveagoodrelationship❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 2 місяці тому +11

    የኔ እናት መዳህኒያለም የሚያምኑት አምላክ ከልጆ ቀይጦ እባዎን ያብስሎት 🙏🙏🙏

  • @foutounhanna
    @foutounhanna 2 місяці тому +44

    አጎቴ ወንድሙ ካሳው አስፋው ወይንም እንግዳው ይባላል በወሎሀገር ድብኮ አቦ ተወልዶ ያደገ ስሆን ከሀገሩ ከእንደወጣ ደብርታቦር ወይብላ ማርያም ይኖር ነበር ተብሏል ነገር ግን ስናፈላልገው ልናገኝው አልቻልንም እባካቹህ ይህን ግለሰብ እምታውቁ በፈጣሪ ተባበሩኝ😢😢

    • @user-ve3ut2ur2p
      @user-ve3ut2ur2p 2 місяці тому +2

      ኢቢኤስ ጋ ሒጅ

    • @fikertebishaw
      @fikertebishaw 2 місяці тому +8

      እኔ ደብረታቦር ነው ሀገሬ ወይብላ ማርያምንም አቃታለሁ ፎቶ ላኪልኝና ልጠይቅልሽ

    • @MaarY-zg7ni
      @MaarY-zg7ni 2 місяці тому +2

      በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይርዳሺ እኔ ከዛ ነኝና ፎቶ ከአለሺ ላኪልኝና የቻልኩትን ልሞክርልሺ

    • @user-si8oz5to2b
      @user-si8oz5to2b 2 місяці тому

      ​@@MaarY-zg7niእህቴ እባክሽ በስም ካጠያየቅሸልኝ በፈጣሪይሁንብሽ ፎቶየለነም እንዴው በስም ከተገኝ ልሞክርብየነው😢😢

    • @user-si8oz5to2b
      @user-si8oz5to2b 2 місяці тому

      ​@@fikertebishawእህቴፎቶየለኝም ከዛው ከሆንሸ ግን እባክሸ ታላላቅ ሰዎች ካሉ አጠያይቂልኝ በፈጣሪይሁንብሸ😢

  • @helinalemma7323
    @helinalemma7323 2 місяці тому +19

    አረ ዮኒ የድኤንኤው ውጤት እየጠበኩኝ ታመምን

  • @Sintayehubelew-pb4rz
    @Sintayehubelew-pb4rz 2 місяці тому +7

    እማሆይ የምታምኑት አምላክ ይርዳዎት 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 2 місяці тому +1

    እናቴን የምትመስል መለክሴ እድሜና ጤና ይስጥወት የኔ እናት በሰላም ከልጅወት ጋር ያገናኘወት❤❤❤❤

  • @shmlashsalam3459
    @shmlashsalam3459 2 місяці тому +4

    መልካም እድል ለሁላችሁ እማሆይ መድሀኒያለም አባቴ እንባወን ያብስሎት

  • @nigusadis7992
    @nigusadis7992 2 місяці тому +9

    አረተውግን. የጥላሁን. ከሆላድየመጣው. ውጤት. እዴትሆነ. አረምጡልን

  • @user-jq6rl5mw8p
    @user-jq6rl5mw8p 2 місяці тому +1

    የሰሜን ወሎዋ ያገሬ ልጅ እኔ መቄት ፈላቂት ልጅ ነኝ መልካም እድል ለሁላችሁ መልካም እድል❤❤❤❤

  • @ሀገሬኢትዮጽያ
    @ሀገሬኢትዮጽያ 2 місяці тому +1

    የጎንደሯ እናት ደርባባዋ እናት!!!!❤❤❤ እናቴን እና ያደኩበትን ጎንደርን አስታወሱኝ🙏🙏🙏 ረዠም እድሜ ለእርስዎ እና ለየዋሁ የጎንደር ሰው❤❤❤❤

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 місяці тому +3

    ለዛሬዎቹ እንግዶች በሙሉ መልካም ዕድል🙏💕

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
    እናቴ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ትቅደምልዎት❤❤❤

  • @onelove-zs7xu
    @onelove-zs7xu 2 місяці тому +6

    ልጅ እያለሁ ለማገናኘት ምኞቴ ነበር ግን የልጁ ስም ጠፍብኝ ቃሊቲ አካባቢ እንዳለ ሰምቻለሁ አባትህን ወይም የማንነት ጥያቄ ሊኖር ስለሚችል የአባቱ ስም አያሌዉ ከበደ ይባላል በኤርትራ ጦርነት እንደተለያዩ ነዉ የሠማሁት

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga3621 2 місяці тому +4

    እኔም አባቴሽሬ እንዳለ ነግረውኝ ነበር ስሙ ፀጋዬ ተክላይ ይባላል እኔ ልጁፍሬህዎት ፀጋዬ እባላለሁ እና የሽሬ ሰዎች ተባበሩኝአባቴ ወተደርነበር እኔ የተወለድኩት ጎንደር አዘዞ ነው ያለሁት

  • @Kassh119
    @Kassh119 2 місяці тому +5

    እረ መቸ ነው እኔም ወንድሜን ማገኝክ እህህህ 😢
    ታሪኩ እሚጀምረው በ 2000 ዓ/ም ነው.
    ባ/ዳር ዙሪያ 26 ኪ/ሜ መራዊ እምትባል ከተማ ነው እሚኖር የነበረው ግና በቃ እስካሁን ምንም አየኩ ሚለን ጠፋ 😢
    ተስፋሁን አጣናው ይባላል
    እባክህ ወንድሜ ካለክ በሂወት አለኩ በለን በርግጥ አይፈረድብክም አውቆ ሚደበቅ የለም እህህህህ
    ነቅናቂ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል አይደል ብሂሉ
    እባካችሁ መራዊ እና አካባቢው እምትኖሩ እሄን ቴክስት እምታዩ በውስጥ መልክት አስቀምጡልኝ
    ፈላጊ : ወንድሙ ካሳሁን አጣናው እና እህቶቹ እንዲኩም እናቱ ከ መራዊ 03 ወረታ ከፋዬች ነን ከ እግዚአብሔር ጋ መቸም ተስፋ አልቆርጥም አሜን!!

  • @user-tl5wj4uv4i
    @user-tl5wj4uv4i 2 місяці тому +13

    ለሁላችሁምየድንግልልጅጅመድሀኒአልምያገናኛችሁ😢😢😢

  • @woyinharegeshetu2566
    @woyinharegeshetu2566 2 місяці тому +1

    goood Luck

  • @user-jd4nc4hp2s
    @user-jd4nc4hp2s 2 місяці тому +2

    ለሁላችሁም መልካም እድል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ይብቃችሁ ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችን በደስታ ያበስረት እንተንም በደስታ. የብስረችው

  • @AminatAbdu-rn2jk
    @AminatAbdu-rn2jk 2 місяці тому +5

    እኔም አያቴ ይማም እንድሪስ ይባላል በ77 ወለጋ ላይ ወታደር ነበር የትውልድ ቦታ ወሎ ሀብሩ ወረዳ ልዩ ቦታ ጎራርባ በቅርብ ቀን በሒወት ሱዳን ላይ እንደሚኖር ሰምተን ነበር ግን የሱዳን ጦርነት በተነሳ ሰአት አክባሩ ጠፋን

    • @TizuTelila
      @TizuTelila 2 місяці тому

      Ethiopian is not the only thing you need for a new one to you and your friends are very excited for the next few months and we hope you have a great time in the past and have a great holiday season with you and you to get to them look stupid and you will need to get a hold on them a look and see if I can help of all the time you have to be able to do this'll and you can also get a good deal for you is not the same person to be in a good person for a few days a year is to take on a few days a year is to take care of the world of the time for me and my family is always a great thing to make and you are going to have a great time and I am sure you will find a good thing to do with it and to make sure I have a better idea of my time and I am sure I can get the best deal on a good job at this and I'm sure it would like a great time for me to be on a good job at this point and I'm sure I will have a better understanding the situation of the time I have with you for this position and to have to be in there for ashamed of myself and I will have to be able help you out with this project life insurance plan for a few weeks now to get exploits to the best of all for the best-selling decision on this project to help me out and I will make you feel like you can get in the morning and I am sure I can also do that for me in ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 2 місяці тому +3

    ፈጣሪ ከጠፉ ቤተሰቦቻችው ያገናኛችሁ 😢

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +2

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 2 місяці тому +3

    ለሁላችሁም ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 2 місяці тому +13

    እረ የቤት ሰራተኛ የነበሩት እማማ እዴት ሆነ ዲእንኤዉ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 2 місяці тому

      እኔም እየጠበኩነበርየሱኮአባቱየተላከበትንድርጅትያቃል ግን እሚገናኛትነውያጣችው

  • @user-ko1of8qv3x
    @user-ko1of8qv3x 2 місяці тому +1

    የኔ እናት ከልጆ ፈጣሪ ያገነኞት😢😢

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 місяці тому +4

    መልካም እድል ለሁላችሁ❤❤

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v 2 місяці тому +9

    እማሆይ እመቤቴ ማርያም ታስገኝሎት 😭😭😭

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 місяці тому +2

    መልካም እድል ለሁላችሁም

  • @user-lr4dh5fw9d
    @user-lr4dh5fw9d 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳወ እማሆይ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @genitube9112
    @genitube9112 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ይርዳችሁ ቸሩን ያሰማችሁ ፈጣሪ

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 2 місяці тому +2

    ምልካም እድል 🙏

  • @HilinaAlemayehu-my1ft
    @HilinaAlemayehu-my1ft 2 місяці тому

    ስሜ ታሪኳ ከበደ ዋቆ እባላለው አባቴ ከበደን ነዉ እምፈልገዉ. አባቴ የተወለደው እርጋጨፌ በሚባል ከተማ ውስጥ ነው. እናቴ እኔና እህቴን ይዛ ወደ ወላይታ የመጣችው 2000 ላይ ነበር. እባካችሁ ይህን ስሞክር 2ኛ ጊዜ ነው አባቴን እንዳገኝ እርዱኝ😢

  • @user-hm9lm7hp7n
    @user-hm9lm7hp7n 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እናት እናት ናት እማ ለኢፍሬም ሲል እድሜ ይስጥዎት ❤❤❤

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr 2 місяці тому +1

    እኔም አክስቴን ባገኝኅት ብዬ ተመኝሁ EBS እዳልመዘገብ ካገር ውጭ ነኝ ሳላቃት ትናፍቀኛለች እሷንኳ ባላገኝ ልጅ እደሚኖራት ይሰማኛል እድሜዋ 76/ 77 አመት ይሆናታል ተወልዳ ያደገችው ሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ መርሳ ገጠራማ አካባቢ ጉባራ ጊወርጊስ በድሮው ማለቴ እሷ በምታውቀው በሀይለስላሴ ጊዜ ወሎ ክፍለሀገር የጁ አውራጃ ጉባራ ጊወርጊ በማለት ነው እምታቀው ስሟ ማሩ ካሳው ፈለቀ ትባላለች አ አ ትኖር እደነበረና ስሟንም ማሩ እሚለውን አማረች በሚል ቀይራ ትኖር እደነበረ በስራ ምክኒት ከ አ አ ወደ ድሬደዋ ለስራ ምክኒት ሂዳ እዛም ልጆች እደነበሯት መረጃ ነበረን ስትጠፋ የ12 አመት ልጅ ነበረች ምንም አይነት ፎቶ የለንም አባቴ እደሚነግረኝ በጣም ቀይና ቆጅዬ እደነበረች ለቤቱ ድምቀት የሆነች ልጅ እደነበረች ይነግረኛል እናት አባቷም እሷን እዳሰቡ አለፉ😢 ካሳችስ አ አ ካሳችስ አካባቢ በብዛት ትኖር እደነበር መረጃ ይጠቁመናል ይችን ሰው ምታውቁ ስለፈጣሪ ብላችሁ ጥቆማ አድርሱኝ ቢስ ታላቅ ወድሟና ታናሽ ወድሟ በሂወት ማገናኝት ህልሜ ነው ጥቆማ ላደረሰኝ ወረታውን ከፋይ ነኝ🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

    • @Arabarab-uz6sr
      @Arabarab-uz6sr Місяць тому

      @EtalemYohanis በምን ላዋራሽ ማማዬ??

  • @user-cl5kv4cb5b
    @user-cl5kv4cb5b 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ያገናኞት የኔ እናት

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 2 місяці тому +2

    ፈጣሪ ይርዳችሁ 😢

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 2 місяці тому

    እማሆይ አግዚአብሔር ይርዳሁ
    የኔ አሳዛኝ

  • @user-wu2tb4ks3m
    @user-wu2tb4ks3m 2 місяці тому

    ፈጣሪ አምላክ ሁላችሁንም ይርዳችሁ

  • @SeadiHussen-ob4fy
    @SeadiHussen-ob4fy 2 місяці тому +3

    መሀል አምባ ትኖራለች ያልሽዉ እናትሽን ፈላጊዋ የባሏን ስም ብትናገሪ እኔም የዛዉ ሰፈር ልጅ ነኝ እንዳጠያይቅ😢

  • @homealzarooni5161
    @homealzarooni5161 2 місяці тому +1

    የተስፋዬ,ታደሰ,ቤተሰቦች,አለሁ,በሉን,😢😢😢😢😢😢

  • @lemhar1134
    @lemhar1134 2 місяці тому +1

    Selabatu meberaryea enfelegalen. Deredawa yetefa leje alen abatu getachawu yemebal.

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 2 місяці тому

    ዋው ፀጌ መሰቀልሸ ያአምራል

  • @tyabauae5539
    @tyabauae5539 2 місяці тому

    አሏህ ያገናኛችሁ

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይደምስስሽ ስንቶችን አባት እንደአጣን አታውቄም

  • @rahewube2006
    @rahewube2006 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ::

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 місяці тому

    አላህ ሁላችሁንም ያገናኛችሁ 🤲🤲🤲

  • @tigis5540
    @tigis5540 2 місяці тому

    እማሆይ ድንግልማርያም ትርዳወት😢😢

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 2 місяці тому

    እግዚአብሄር ይርዳቹህ

  • @user-ks8dp1kj8s
    @user-ks8dp1kj8s 2 місяці тому

    እሲ በፈጠራችሁ የነሱ መገኛ ቁጥራቸው ካላችሁ አሰቀምጡልኝ

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 2 місяці тому +1

    Melkam eidil lehulachum❤❤❤❤

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y 2 місяці тому +1

    እኔም አያቴን እፈልጋለሁ ወላሂ አባቴ ሁልግዜም እንደ ህፃን ልጅ አሁን አባቴ ቢመጣልኝ ይላል ና ወላሂ አላህ ቢያሳካልኝ አያቴ ተገንቶ የአባቴ ደስታ ባይ ደስታየ ወደር የለውም
    አያቴ ስሙ እንድሪስ እሸቴ ኑርየ ይባላል
    ሀገሩ ደቡብ ወሎ ለጋንቦ /አቀስታ ወረዳ ነው
    የደርግ ወታደር ነበር
    እና ዱአ አድርጉልኝ ውዶቸ

    • @Lguama
      @Lguama 2 місяці тому

      የአባትሽ ስም ማን ነው

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 2 місяці тому

      እኔም አቀስታ ነኝ በትንሽነቴ ነው ስደት የወጣሁት ግን አባቴን ልጠይቅልሽ የአባትሽን ስም ንገሪኝ

  • @Nani-rt9ev
    @Nani-rt9ev 2 місяці тому +1

    Emuhay fitari yeredawot

  • @tigisisay
    @tigisisay 2 місяці тому

    Embrhan enbawoten tabseilen emhoye🙏🙏

  • @user-nq7et9os2u
    @user-nq7et9os2u 2 місяці тому

    ላሥታ የሆነችሁ አፍልጉኝ ዳዉንት ያላችሁ አባቱ ከበደጌጡይባላል

  • @jemila602
    @jemila602 2 місяці тому +2

    እኔም አልሰለችም አንችም አልተገኜሺ ምን አለ አንችም በEbs መስኮት ብቅ ብለሺ ባይሺ ዙፋን ሰይድ ይመር ሺበሺ እስኪ አለሁ በይን እህቴ እኔ በመድረኳክ ቀርቤ አንችን ለመፈለግ አሁን ካለሁየት የሀገር እርቀት አንፃር አልችልም ግን በቻልኩት ነገር ሁሉ እፈልግሻለሁ ከዴቡብ ወሎ ሀይቅ እስከ አድስ አበባ ግን የት ነሺ😥😥😥😥

  • @FatimaFatimma-rf6yr
    @FatimaFatimma-rf6yr 2 місяці тому +1

    አጎቴ ሙሀመድ ማህሙድ ዳዉድ
    አክስቴ ስምሺ ጠፍቶኛል
    አጎቴ ያሲን ማህሙድ ዳዉድ
    እናቴ ሶፍያ ማህሙድ ዳዉድ
    እኔ በጣም እፈልጋቺኅለሁ
    እምትኖርትም በሀር ዳር ነበር እኔ ልጂ ሁኜ ሙሀመድንና አክስቴን ተዋዉቄቺኅለሁ

  • @muyaadane3562
    @muyaadane3562 2 місяці тому +1

    እናቴ እታለማሁ አዳነ አየለ የትውልድ ቦታ ጎጃም ጋቤላ ትኖር ነበር አሉ ባስፈልግ አለገኘሁም እባካችሁ የምታውቁ

    • @foutounhanna
      @foutounhanna 2 місяці тому

      እኔምወንድሜጋቤላነበርእሚኖር ባስፈልግአጣሁት ትዉልዱ ጎንደርነው

  • @hayutube7793
    @hayutube7793 2 місяці тому

    እኔም አጎቴ ጠፈቶብኚል ባገኚው ደሥ ይለኚነበረ ሥሙአሥጠራው ከበደ ይባላል የደረግ ወታደረነው

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 місяці тому

    ዘር ጠይቅ የጎንደሩ ልጅ የት ደርሶ ይሆን እባካችሁ ebs በምን ደረጃ ላይ እንዳለ አቅርቡልን

  • @user-oq3rf2jt4d
    @user-oq3rf2jt4d 2 місяці тому +2

    ኢቢኤስ ተመልካቾች ቤተሰብ አፋልጉኝ አቶ ሳህሉ ታከለ ደስአለው መልኩ ተመስገን 6 ስሙን አላወኩትም ያባታችው ስም ደጀኔ ግዛው ሽበሺ ይባላል የትውልድ ቦታ ወሎ አማራ ሳይንት ልዩ ቦታው አጅባር ፈላጊ የሟች የወንድማቸው ልጅ አቶ ሳህሉ እና ታከለ የሚኖሩት አአ

    • @onelove-zs7xu
      @onelove-zs7xu 2 місяці тому

      ebs ቅረቢ እህት አጅባር ከሆኑ ይገኛሉ

    • @user-oq3rf2jt4d
      @user-oq3rf2jt4d 2 місяці тому +1

      አመት ሊሆነኝ ነው መልክት ላኪ ብለውኝ መልስ የለም ሌላ መንገድ አጣሁ እነዚ ህ ብቻ አይደሉ እንዳይበዛ ብዬ ነው

    • @onelove-zs7xu
      @onelove-zs7xu 2 місяці тому

      @@user-oq3rf2jt4d ኢትዮ ብሆን አጠያይቅልሽ ነበር ለማንኛዉም አላህ ያስገኝልሽ

    • @user-oq3rf2jt4d
      @user-oq3rf2jt4d 2 місяці тому +1

      አመሰግናለሁ የኔ እናት

  • @KshsxgNzhshd-mk9np
    @KshsxgNzhshd-mk9np 2 місяці тому

    መልካም እድል ለሁላችሁም የአዞዘዋልን ልጅ ፍቅራዲስ ነቃጥበብን ብትጠይቋት መረጃ አታጡም

  • @amefke2069
    @amefke2069 2 місяці тому

    ገራሚ ሴትየዋ ደርግ ሲደመሰስ ረ ሆ

  • @FrutnaTshome
    @FrutnaTshome 2 місяці тому

    ሰላም ebesche endit yewerefa masyaja slk btsetun

  • @mekhonetay
    @mekhonetay 2 місяці тому

    ፈላሻ /አይሁድ/ ሳትሆን ኢትዮጵያዊት መሆኗን ሲረጋገጥ አባረሯት አይገርምም???

  • @user-gl5vl9ow2l
    @user-gl5vl9ow2l 2 місяці тому

    እኔወንድሜ ከጠፍቆይቶልየጠፍበትአካባቢ ወሎቦርና፣መከነሰላምነዉልዩቦታዉአበስስሙይመርዳዉድፍለቀይባላ አይተናዋልያሉትአድስአበባ የበግነጋደጋልታይቶልብለዉኛል እዛዉቦርና፣የሽነት የሚባል አገርያላችሁ ተባበሩኝ እዛምታይቶል ብለዉኛል በዚህአጋጣሚ የebeቁጥራችዉንአስተዋዉቁኝወ😢😢😢😢

  • @user-hj6yg4dg1o
    @user-hj6yg4dg1o 2 місяці тому

    Koy men gudnew efrem weyin sentayew. Beniyam Stehay. Yzarew yetgnangut betsab far temsasay new

  • @beniyamreta4213
    @beniyamreta4213 2 місяці тому

    Egzabeher yerdachu lebuzoche berhan honahuwal ebs tv bexam enemasagenalen

  • @EeZx-it1qo
    @EeZx-it1qo 2 місяці тому

    እኔምአከሰቴአፈልጉኝሸሸግንጉሴሞጆአከባብያልችሁ

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3ir 2 місяці тому

    ደርግ ሲደመሰስ አላለችም ክክክ ተመልካቾች ሳቁ😂

  • @lemhar1134
    @lemhar1134 2 місяці тому

    Dera Dawa Mendeferaw Getachawu yemebale born in 1982,1983ish. If any one has somilarity, you can contact l.

  • @TamiratErabo
    @TamiratErabo Місяць тому

    የሆላንዱ ዲንኤ ውጤት ምን ሆነ?

  • @adissualem1028
    @adissualem1028 2 місяці тому

    Estegenet gin ye ebs sychology team yasfelgatal bemayaskew tiskalech geta yirdash😢😢😢

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f 2 місяці тому

    መሀል አምባ ያልሽው የባለቤቷን ስም አጣሪ እኔ መሀል አምባ ነኝ አላህ ይርዳሽ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 2 місяці тому

    Melkam edele egzabher yerdachew

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t 2 місяці тому

    ሰላምኦረ ከአደችሁት አትለፈኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulunesh3599
    @mulunesh3599 2 місяці тому

    ሰፈሩን ንገሩንና እናግዛቹ?!

  • @yorusalemgebregzabhier2309
    @yorusalemgebregzabhier2309 2 місяці тому +1

    ደርግ ሲደመሰስ 😂😂😂😂😂

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 2 місяці тому +1

    ዘር ጠይቅ ምን ላይ ደረሰ

    • @Messi-vc4oo
      @Messi-vc4oo 2 місяці тому

      የኔ ጠያቄ ነው

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j 2 місяці тому +1

    እዉነታቸዉ ነዉ መጣ ልጅ አለመሆኗ ሲታወቅ መልሰዋታል ልጅቱም ጤና የላትም ነበር።

  • @user-ul7tb5fl7
    @user-ul7tb5fl7 2 місяці тому

    አሚናት አህመድ የት ትሆኝ😢

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu 2 місяці тому

    ኧረ እባካቹን ስልካቹን ወንድሞቼ ጠፍቶዉብኛል

  • @travelstoursevents
    @travelstoursevents 2 місяці тому

    20:43 20:44

  • @AaAa-mn7sd
    @AaAa-mn7sd 2 місяці тому

    እባካችሁ መስቃሎ ጣንሶ ይባላል የትዉልድ ቦታው አራጌመዶ ይባላል ዉትድርና ሄዶ በዘያም ሳይመለስ ቃራ እባካችሁ አፋልጉኝ 🙏🙏🙏

    • @tesfaldeweldeyessus6886
      @tesfaldeweldeyessus6886 2 місяці тому

      😂😂😂😂 ወታደር ከሆነ ያው ምን ጥያቄ አለው😅

    • @nunubirhanu6874
      @nunubirhanu6874 2 місяці тому

      Ayzoh tselye tesfa atkuret bezuwechu ezaw behidubet nuro yemeserertalu wey megebat ayefelgum😢

  • @Brand-qt2rz
    @Brand-qt2rz 2 місяці тому +1

    ኮንቦልቻዎች ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ትሰራ ነበር ወ/ሮ ዘፋን አያሌው ልጇ አፍታሙ ጋሻው የሚባል እባካችሁ የምታውቆቸው ተባበሩኝ😢🙏

  • @nahomdemse
    @nahomdemse 2 місяці тому

    እባካችሁ አ.አ ፍልውሃ አካባቢ የሆነቸው በ1977 ልጇን ለማደጎ ወደ አምቦ የሰጠች እናት የምታቁ ተባባሩን።

    • @user-es3wj1fh4y
      @user-es3wj1fh4y 2 місяці тому

      የእናቷስም እና የአባት ስም መረጃካለህ ትገኛለች

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 2 місяці тому +1

      ስማቸውን አለቅም አ.አ ፍልውሃ አካባቢ ይኖሩ እነደነበረና ተማሪ እንደነበረችነው የሰማ ውት።

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 2 місяці тому +2

    ደርግ ሲደመሰስ ብላ ተናገረች ብላቹህ እምትንጫጩ ሰወች ግን ታስቁኛላቹህ እስኪ ወሎ ሂዱ እና በዛን ዘመን ጦርነት ያለፈባቸውን ሰወች በሙሉ አዋሩአቸው ሁሉም ደርግ ሲደመሰስ ነው እያሉ እሚአወሩአቹህ ሥለዚህ አትሳደቡ መሳደቡ ሃፂያቱ ለራሳቹህ ነው

  • @dnv6347
    @dnv6347 2 місяці тому

    የናቴ እህት በ77የጠፋይነበረይሁለየታልቅስአለይአያቴ😢ፈቶምየላት

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 місяці тому

    አቤት ውበት ዛሬ ፅጌ ማዕተብ ውበት ነው እኮ አምስት ሙጨን ነው የመስልሺ ዛሬ ዋዋዋዋ ብለንል

  • @almasswiby1138
    @almasswiby1138 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanZeleke-gy9yl
    @RomanZeleke-gy9yl 2 місяці тому

    አኔም ወንደም አለሽ ይሉኛል ነገር ግን እኔ ግን አላውቀውም ስሙ ታደሰ ዘለቀ ወይም ታደሰ ዶክተር ይባላል አድራሻ ዉጋዴ ወይም ጅጅጋ

  • @user-bg9gq2ef2l
    @user-bg9gq2ef2l 2 місяці тому +1

    ደረግ ሢደመስ 😂😂

  • @MesiTube-hv1ug
    @MesiTube-hv1ug 2 місяці тому

    Ye ebs silk yamtaqu eradiye abeti wadme. Sayigye limotibye nawu qani kalelati iyalqesi😭😭😭😭😭

    • @Lguama
      @Lguama 2 місяці тому

      እስክሪን ላይ በሚለጠፈው ደውይ ይለጥፉ የል

    • @MesiTube-hv1ug
      @MesiTube-hv1ug 2 місяці тому

      Esu iko maxoqama nawu

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 2 місяці тому +1

    ላይክ አድርጉ ሰውጋ እንዲደርስ

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 2 місяці тому

    ሻሼመኔ ያላቹህ ሀይ በሉኝ እፈልጋቹሀለሁ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 місяці тому

    እማሆይ እመአምላክ ትርዳዋ ስመው አይተው ለመደሰት ያብቃዋ

  • @beithashingav5215
    @beithashingav5215 2 місяці тому

    Iedamesesh dareg dadab tplf wadei saremota

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @mooloo7866
    @mooloo7866 2 місяці тому +1

    ኤፍሬም ወይም ሰንታየሁ ? እናቱን ካገኘዉ ጋር ተመሳሰለሳ ከሽሬ የመጡት እንግዶች

  • @ZereHalefom
    @ZereHalefom 2 місяці тому

    የዘርጠይቅስ የጎንደሩ ልጅ ምንም የለም እንዴ