ሼፍ ቶንዴ እጅ ሰጠ | በ5 ደቂቃ የሚደርስ ልዩ እና ጣፋጭ ጮርናቄ | ቆቀር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ሰላም ውድ የማማዬ አድናቂዎች 🖐 ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አበረታቱን። ላይክ 👍ላይክ👍ላይክ👍በማድረግ ለምታደርጉልን ድጋፍ እናመሰግናለን🙏🏾❤😍
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene

КОМЕНТАРІ • 200

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  2 роки тому +18

    እንዲህ ከምታቃጥይኝ ትዳራችን ላይ ችግር ካለ መነጋገር እንችላለን ua-cam.com/video/1thuP-Cy7KA/v-deo.html

    • @EdenAbebe1969
      @EdenAbebe1969 2 роки тому

      Yetbrka yehon mameto kongio edge bye lovely family selm nchew 🥰🥰🥰🥰

    • @alfoahlulu1802
      @alfoahlulu1802 2 роки тому

      Wow tameralchu

    • @kalbest5920
      @kalbest5920 2 роки тому

      Weyy Fire amaregn smeta dgami yseralgnal 😂😂❤❤❤❤❤❤️❤️ Mamaye fikrrrr yene docho❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️😘😘 ke Mamaye fanta askemchlgn beyat Fire ❤️❤❤🥰🥰🥰😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@EdenAbebe1969 ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@alfoahlulu1802 ደምሪኝውዴዋ

  • @betibetisha2609
    @betibetisha2609 2 роки тому +31

    ቶዴ መልክ ከስነምግባር ከሙያ ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ሚስት አለችህ እድለኛ ነህ እመብርሀን ሁሌም ትጠብቃቹ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውዶች በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴው

  • @zayedsalem-p5c
    @zayedsalem-p5c 2 роки тому +2

    ፍርየ እጅሽ ይባረክ የእኔ ቆጅ ባለ ሙያ
    ከምንም በላይ ያስደረታችሁኝ ምግብ ስትመገቡ አቡነ ዘበሰማያት ብላችሁ ስለምጸልዩ ልቤ ይረካል
    ከመብላታችሁ መጸለያችሁን ተደስቸ አያችኋለሁ
    እመብርሃን ታሳድግሽ ሚጣዋ ጣፋጭዋ

  • @tube703
    @tube703 2 роки тому +5

    እንኳን አብሮ አደረሠን ምርጦችዬ እናመሰግናለን ምርጥ ጥንዶች ናቹ ደስ የምትሉ አላህ ያሳድግላቹ ማማየን😍😍

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +13

    ውይ እንዴት እንደምወዳቹ ሼፍቶንዴም ጎበዝነውለቤቱ ክብርያለው ጀግና ነው ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውዶች ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋ

  • @emufamilytube
    @emufamilytube 2 роки тому +2

    እኔ በጣም አምሮኝ ስሰራው ክሽ ክሽ አይልም አሁን ገባኝ በደንብ ነው ማሸው እርሾ እጨምራለሁ ምናለፋሽ ተሳስቻለሁ thank you fore sharing sweet fira

  • @nesetube8693
    @nesetube8693 2 роки тому +11

    ማማዬ የኔ ጣፋጭ አግዚአብሔር በጥበብያሳድግሽ😍😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውዶች ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ

    • @nesetube8693
      @nesetube8693 2 роки тому +1

      ደምርሻለሁ ደምሪኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      @@nesetube8693 ይኸው ደመርኩሽ ውዴ ነገ ጎራ በይ አንች ደግሞ

    • @nesetube8693
      @nesetube8693 2 роки тому +1

      @@sinteblog5870 እሺ 24 ሰአት ሲሞላ ደምርሻለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@nesetube8693 ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 2 роки тому +9

    በስማም ፍርዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው እናተ የፍቅር ቤተሰቦች ሁሌ ታስደሙናላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ማማዬ የኔማር ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 2 роки тому +1

      አሜን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውዶች በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@zelekashlulseged9795 ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      @@fatumawase እንደማመር በቅንነት

  • @manam5963
    @manam5963 2 роки тому +1

    Wubocheeee siwedchuu eko nurilng mamyee edgi beyilng ema😘😘😘😘

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 2 роки тому +6

    የተባረከ ይሁን .... ፈጣሪ ይባርካችሁ ...

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ውዶችየ የመዳምቅመሞች ልክ እደፈሪየ ባል ሁሉውንአሞልቶ የስጠውን ባልይወፍቃችሁ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +7

    ውዶቸ የኔ ጣፋጭ😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yemiten
    @yemiten 2 роки тому +3

    ፍርዬ ምርጥ ብስኩት ነዉ የተባረከ የኔ ባለሙያ 😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውዶች ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ

    በጣም ደሥ ትላላችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ማምዬ ቅመም እድግ በይ

  • @ለፍቅርህሟቿነኝ
    @ለፍቅርህሟቿነኝ 2 роки тому +1

    የልጃችሁ ስነስርአቷ ስታምር ፈጣሪ ጠብቆ ያሣድግሺ

  • @hanihani8135
    @hanihani8135 2 роки тому +3

    ፍርዬ በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤እግዝአብሔር ፍቅራችሁን ያብላችሁ❤❤❤ማማ ፍቅር ነሽ እኮ እድግ በይልን❤❤

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 2 роки тому +2

    ውይ ፍርዬ አስቀናሽን ማማዬ የኔማር የተባረከ ይሁን እድግ በይ

  • @ዙዙነኝተስፈኛዋ-ደ7ዐ
    @ዙዙነኝተስፈኛዋ-ደ7ዐ 2 роки тому +6

    ፍርየ እዴት እደምወዳችሁ ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚባለው እደናተ አይነቱን ነው ምርጦች አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልጂችሁንም ያሳድግላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውዶች በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋ

  • @سميره-م4ب
    @سميره-م4ب 2 роки тому +1

    Mashala mashala jabadha

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 роки тому +2

    Yene mar Egziabher Amlak yasadigish!!!

  • @bettybetty1621
    @bettybetty1621 2 роки тому +1

    Betam new yemwedachu endihu tekebaberachu tewadachu hulem nurulen mitaye fiker nesh edeg beyeln yetebark yehun

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 2 роки тому +4

    I love this family 🥰🥰🥰

  • @Asiatube
    @Asiatube 2 роки тому +1

    ዎው በጣም አሪፍ ነው ብል አፊያ

  • @atsedeetich8169
    @atsedeetich8169 2 роки тому +1

    የኔ ጣፋጭ ማማዬ

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 роки тому +1

    😂😂😂የኔ እናት የሚገርም አይምሮ ነው ያላት አለመርሳቷ ማሻአላህ

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 2 роки тому +1

    እኔ አላቀውም ይሄን
    ሞክረዋለሁ እስኪ እናመሰግናለን
    ወደኛ ደሴ እኛም ቤት አይሰራ ኢቭን ውጭ ሲሼጥም አላየሁ

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 2 роки тому +5

    ለመጀመሪያ ጊዜ ፀልዮ የሚመገብ ሳይ ተባረኩ በሚቀጥለው ደግሞ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ በመፀለይ ለሌሎችም ልምድ እንዲሆን አስተምሩ!!!!😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @yalemfikirhika4858
    @yalemfikirhika4858 2 роки тому +5

    ማማዬ ቆንጆ እድግ በይ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውዶች በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 2 роки тому +1

    yen konej Egizhabhar yasadegshe ❤❤❤yetbarc yehun 👏👏👏🎉🎉🎉🎉yetbarc yehunlachu 👏👏👏Egizhabhar cezhi belay fikirachun yabzalachu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bizubiru9542
    @bizubiru9542 2 роки тому +1

    ፍርይ ተባረኬ ።

  • @meseretdemisse2048
    @meseretdemisse2048 2 роки тому +1

    betam new des metlut feriye fetari yebarkachu mamayem edg beyi😍❤

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 роки тому +1

    አመሰግናለሁ እሰራለዉ እኔም

  • @ቃልዬየማሪያምልጅ
    @ቃልዬየማሪያምልጅ 2 роки тому +4

    ፍርዬ ዬኔቆጆ ዬሀገሬ ልጅ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እስከ ባለቤት ልጃችሁም ጭምር እድግ ትበልላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውዶች በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 2 роки тому +1

    የተባረከ ይሁን አሉኝ እሺ አሁን እንብላ አለች የኔ ጣፋጭ ማሚቶዬ

  • @umhabib172
    @umhabib172 2 роки тому +1

    ሚጣየ ወይ ጣፋጭ ነሽኮእድግበይላቸው ማር ነገር ነሽ

  • @እራህማገጠሬዋ
    @እራህማገጠሬዋ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ፊሬዬ ባለሞያ አላህይጠብቃቹህ 🥰🥰

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 2 роки тому +1

    የተባረከ ይሁን

  • @ለፍቅርህሟቿነኝ
    @ለፍቅርህሟቿነኝ 2 роки тому +1

    እረ የልጃችሁ ፍቅር ሊደፍኝ ነዉ ወይ አፍ አይጠገብም የኔ ድንቡሽቡሽ😍😍😍❤❤❤❤

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 2 роки тому +1

    እድግ በይ ጎበዝ ናት

  • @jemihussen1189
    @jemihussen1189 2 роки тому +1

    ፍርየ በጣም የምወደዉ ምግብ ቆቀር

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 роки тому +1

    የኔማሮች ስወዳችሁኮ እኳን አብሮአደረሰን 👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️🌷🌷🌷🌷❣️❣️❣️🌸🌸🌸🌸💔💔💔💔🍬🍬🍬♥️♥️🌷🌷🌷🥰🥰🥰

  • @Tabezu
    @Tabezu 2 роки тому +1

    የዘይቱ መጠን ያንሳን በዛ ሲል አይቃጠልም ተባረኪ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @rahelteklu3865
    @rahelteklu3865 2 роки тому

    የተባረከ ይሁንላችሁከምግቡ አንችነሽ ጣፋጭ ❤❤❤

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 роки тому +1

    እንደናንተ ደስ እያለኝ እምከታተለው ቤተሰብ የለኝም. ውቦች በፍቅር ያኑራችሁ

  • @haleemahussein8072
    @haleemahussein8072 2 роки тому +3

    አላህ ያሳድግሽ ማር የኔ ልዩ ዉድድድ አደርግሻለሁ።ትዳራችሁን አላህ ያድምቅላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውዶች በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው

  • @sarahernandez921
    @sarahernandez921 2 роки тому +1

    God bless your family’s.

  • @saremwolde
    @saremwolde 2 роки тому +1

    Ye tebareke yehun

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 роки тому +1

    የማርዬ የኔ ጣፋጭ እንዴት እንዴት አባቴ እንደምወድሽ ።ፍርዬ ከመሸ ነው ያየሁሽ በቃ ነገ እንደምሰራ እርግጠኛ ነኝ መልካም ቁርስ ሼፍ ተባረኩ

  • @zemzemnesredin9203
    @zemzemnesredin9203 2 роки тому +1

    በጣም የምወዳቹ ጥንዶች ክፉ አየንካቹ ማማዬም እድግ ትበልላቹ

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 2 роки тому +1

    ማምቶየ በለጥሸን እኮ
    እድግ በይልኝ የኔ 🥰🥰🥰

  • @ሰማዕቷእናቴ
    @ሰማዕቷእናቴ 2 роки тому +1

    ክፉ አይንካችሁ በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ማሚቶዬ እደጊ😚😚😚

  • @selamtezera3348
    @selamtezera3348 2 роки тому +2

    ጣፋጨ የሁነች ልጅ እመብርሀን ታሳድግሸ መልካም ቤተሠብ ናቹህ

  • @fakiisaa6496
    @fakiisaa6496 2 роки тому +2

    እርሾ አይገባበትም ?

  • @meskerembelete1870
    @meskerembelete1870 2 роки тому +1

    ቁራምዙድ እውይይይ እድግ በይ እማዬ🥰

  • @anshyaamin5994
    @anshyaamin5994 2 роки тому +1

    ልዩናችሁ ሲበዛ ሰላማችሁ ይብዛ አሏህይጠብቃችህ

  • @rabia9334
    @rabia9334 2 роки тому +2

    Mashallah in imara ❤❤❤😘😙💋😘😙💋😘😙💋

  • @seniseni2799
    @seniseni2799 2 роки тому

    Ilove you this family❤❤❤

  • @zebozebo1450
    @zebozebo1450 2 роки тому +1

    Enqan abro adersan yne blamoya .mamyan alhe ysedighilchu teilobigh btam ewadechullhu

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 роки тому +1

    ደስስትሉ የኔ ጣፋጭ የተባረከ ይሁን

  • @meseretmamuye8703
    @meseretmamuye8703 2 роки тому +1

    እርሾና ፔክኒግ ፓውደር ጨምረሽ በወፍራሙ ቦክቶ ኩፍ ብሎ ቢሆን አፋችሁ ላይ ይለሰልስ ነበረ ግን ቆንጆ ነው

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 2 роки тому

    ደረቀ በጣም ይሰተካከል ይመቻችሁ

  • @yordanosyemane2817
    @yordanosyemane2817 2 роки тому +1

    Yanja tafach yasdgshe .badinki lijoch eshato ga akribwat

  • @hawwabaatii4200
    @hawwabaatii4200 2 роки тому +1

    ማማዬ የኔቆጆ❤❤

  • @ኡሙመክሊት-ጰ4ዐ
    @ኡሙመክሊት-ጰ4ዐ 2 роки тому +1

    ፍርዬ የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ

  • @asterbogalle1143
    @asterbogalle1143 2 роки тому +1

    አቤት ደስ ስትሉ ይህው አስጎመጃችሁኝ ተነስቼ ልሰራ ነው ማማዬ የኔ ማር 🥰🥰❤️💕😍

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 роки тому

    የኔ ጣፋጭ😘😘

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 роки тому +5

    ፍርዬ የኔ ቆንጆ በጣም ብዙ ነገር ካንች ተማርኩ እና ሁሌ አሳይኝ ደሞ ዜብራ ዳቦሽን አሳይኝ

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 2 роки тому +1

    የተባረከ ይሁን የኔ ጣፋጭ

  • @danayithagos3817
    @danayithagos3817 2 роки тому +1

    friye betam tamralachu shea butter yt agegnalew

  • @ተስፋአለምታደሰ
    @ተስፋአለምታደሰ 2 роки тому +1

    አቤት ስወዳችዉ የኔ ማሮችየ

  • @እራህማገጠሬዋ
    @እራህማገጠሬዋ 2 роки тому +1

    ማማዬ የኔቅመም አፌቁርጥይበልልሽ ስወዲሽ አላህያሳዲግሽ የኔዉዲ🥰🥰🥰🥰

  • @AlamAlam-lm4cr
    @AlamAlam-lm4cr 2 роки тому +1

    ፍልቅልቅ የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ክርስቶስ 🙏🙏

  • @gy8086
    @gy8086 2 роки тому +2

    Yetbarke yehone yena konjo mamya!!

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ፍቅራቹህ መከባበራቹህ ደሲሲል

  • @fantayeabebe4547
    @fantayeabebe4547 2 роки тому +1

    Yene metmta Efegiiii

  • @agarito2201
    @agarito2201 2 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 роки тому +1

    የኔ ማር ዘነብ አፏ ሲጣፍጥ የኔ ፍቅል ውድድድ የኔ ድንቡሽቡሽ 😋😋😋😋 ቁር አሙዝድ አለች ጥቁር አዝሙድ ልትል ክክክክክ 😂😂😂

  • @sindugessesse6290
    @sindugessesse6290 2 роки тому +3

    አንት ናችሁ የፍቅር ቤተሰቦች እዳችዋለው በተለይ ፍርዬን መልካም የቡስኩት ስራ

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 роки тому +11

    በደጉ ዘመን 25ሳንቲም ነበር ገዝተን እንበላነበር
    የተባረከ ይሁን

    • @mekleetkebede2986
      @mekleetkebede2986 2 роки тому

      አረ በእኔ ዘመን 5 ሳንቲም ነበር.. ግን የዱርዬ ምግብ ስለሚባል እኛ ሴቶች እንኮአን ገብተን ልንገዛ , በበሩም አናልፍም ነበር..

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@mekleetkebede2986 ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @wongelawitworkneh5005
    @wongelawitworkneh5005 2 роки тому +1

    ፍሬ እርሾ ተደርጎ መቡካት አለበት ወይም ለፍጥነት ደግሞ ፔኪንግ ፓውደር መደረግ አለበት ስትበሉት ደርቆባችሁ ኮምፈርት አልሰጣችሁም እንደአስተያየት ነው ጎበዝ ነሽ በርቺ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  2 роки тому

      አዎ ፔኪንግ ፓውደር እረሳሁት ብዬ ተናግሬ ነበር እኮ ቆንጆ 🙏 አመሰግናለሁ

    • @gy8086
      @gy8086 2 роки тому +1

      Be tekekle ershome arfe new derku almtashetu gin Betam arfe new!! Ejshe yebarke ferya moksha!!

  • @lisayetsega
    @lisayetsega 2 роки тому +1

    ጮርናቄ፣ ፓስቲ፣ ቆቀር፣ ትኩሌ? በጣም ነው ምወደው እንኳን አሳየሽኝ!

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 2 роки тому +1

    I am coming

  • @sedaahmad2971
    @sedaahmad2971 2 роки тому +1

    የኔ ማሮ ሰወዳቸህ አላህ ይጥብቃቺቸህ

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 2 роки тому +1

    የምወዳችው አሰጎመጀኝ ፍርዬ የሴት ቅመም ተባረኪ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 роки тому +2

    እኛ አማራወች ለሞያ ማን ብሎን የሽዋወቹ ንግስቶች ከነ ቤተስቦቻችሁ ስላማችሁ ይብዛ ማማዬ ውድድ 💚💛❤ 💘

    • @smd7650
      @smd7650 2 роки тому

      Lemoya weys lehod 🤣

    • @newworld1212
      @newworld1212 2 роки тому

      የዘረኝነት ችጋር

  • @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ
    @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ 2 роки тому +4

    የኔ አማሮች ስወዳችሁ አላህ አይለያችሁ 🥰🥰🥰

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 2 роки тому +2

    Feryee yenye balemoya merte enate merte miste neshe alahe tedarachune yebarkelachu

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому +2

    የኔ መልካም ባለሙያ ፍርየ እሱን ነገር ለመስራት ፈልጌ ጭራሽ ሊሳካልኝ አልቻልኩም እስኪ ባንች መንገድ እሞክራለሁ ውዴ የኔ ውድ ጣፉጭ እድግ በይልን

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  2 роки тому

      እኔ ቤኪንግ ፓውደር እረስቻለሁ ጨምሪበት እሺ ባንቹዬ

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 роки тому +1

      የኔ ማር

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 роки тому +5

    እናመሰግናለን የቶንዴ ቤተሰቦች ሰላም ሁሉንል

  • @መልካምነገር-ኀ5ዸ
    @መልካምነገር-ኀ5ዸ 2 роки тому +1

    ማር ነገር አደግ የኔ ልዩ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ6ቀ

    ቤኪንግ ፓውደር ፆም አለው እንኳንም እረሳሽው ፍሬዬ እወዳችኋለው

  • @AbcdAbcd-kx4qg
    @AbcdAbcd-kx4qg 2 роки тому +1

    Wuy betam new mewodewu

  • @sunnydaddy
    @sunnydaddy 2 роки тому +1

    Yena konjoo cewedeshe edegebeye

  • @coconutt2565
    @coconutt2565 2 роки тому +1

    Good

  • @hanatilahun9039
    @hanatilahun9039 2 роки тому

    የኔ ቅመም እድግ በይ እንዴት ጎበዝ እንደሆነች

  • @solihahesen2876
    @solihahesen2876 2 роки тому +1

    ደስ ስትለጀ

  • @ester-gj4fl
    @ester-gj4fl 2 роки тому +1

    Mama love you ❤ 💓 ♥

  • @eto6852
    @eto6852 2 роки тому +1

    ሚጣየ😘😘😘

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 2 роки тому +1

    ሥወዳችዉ

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 роки тому +1

    ወንድሜ እንዴት እንደሚወድ ብታዪ ግን ውጪ ነው ሚኖረው ሲመጣ እጠብስለታለሁ እስኪመጣ ዘይት እንደምትረክስ ተስፋ አለኝ🤪🤪🤪🤪