Dereje Kebede Fitret Ashelbot - ደረጀ ከበደ - ፍጥረት አሸልቦት - Lyrics video
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- Dereje Kebede has inspired many Ethiopian Christian believers and some non-believers through his songs. He has Released 9 Albums with some Special editions and Revised editions.
we have been blessed by the sincere messages of his songs and his humility to share his lamentation in toil and tribulation. May god Help us see the depths of His message and quench our thirst of the Holy-ghost.
ፍጥረት አሸልቦት
ጌታዬን መማጸን ያዋጣኛልና እንቅልፌን ልሰዋ
ሲጠባ ንጋቱ ትንሽ ቢያስጎነጨኝ የምህረቱን ጽዋ
ፊቱን መለስ አድርጎ እምባዬን በአይኑ ሲያይ ፈውስ ይሆንልኛል
ሩህሩህ ነው ፍፁም ነፍሴን ከአንድ ሁለቴ አድኖ ሰጥቶኛል
ፍጥረት አሸልቦት እንቅልፍም ተጭኖት
እኔ ግን አይኖቼ ገና አልተከደኑም
የምህረቱን ደጃፍ እሻለው አሁንም
የኃጥያቴን መጠን ቆጥሮ ቢመዝነው ምህረት አይገባኝም
በውድቅት ሌሊት የከበረ ስሙን መጥራት መብት የለኝም
ነገር ግን ጌታዬ እንደ ሰው አይደለም ዘላለም የሚጥል
አልተኛም ሌሊቱን ደጁን አንኳኳለው እጅ እግሬ እስከሚዝል
ፍጥረት አሸልቦት እንቅልፍም ተጭኖት
እኔ ግን አይኖቼ ገና አልተከደኑም
የምህረቱን ደጃፍ እሻለው አሁንም
ተስፋ ያጣው መስዬ ማን ይቀበለኛል ወዴት እሄዳለሁ
ግድ ያለው ለነፍሴ ኢየሱስ ነውና ስሙን እጠራለሁ
ዶሮ ሲጮህ ያኔ እጁ ይዳስሰኛል ፍቅር ግድ ይለዋል
መድኃኒት የሆነኝ እድሜዬን ቀጣዩ መቼ ያስችለዋል
ፍጥረት አሸልቦት እንቅልፍም ተጭኖት
እኔ ግን አይኖቼ ገና አልተከደኑም
የምህረቱን ደጃፍ እሻለው አሁንም
😢❤
😢
ጌታዬን መማፀን ያዋጣኛልና
እንቅልፌን ልዋ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ መዝሙር ከስብራት ድኝያለሁ የጌታ ኢየሱስ ምህረት በልቤ ውስጥ ሲፈስ ይታውቀኛል። ዘማሪ ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ይባርኪህ እርዥም እድሜ እመኛለሁ።
እንዴት የማይጠገብ ዝማሬ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
አይንህ ፡ ከጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ አይነሳ ፡
መድሃኒት ፡ አለም ፡ ለተሰፋይቱ ፡ ሐገር ፡ ፡ ያብቃህ።
ይህንንዘመን እሳምሮ የዝመረ ደሬ please Jesus loves you🙏🏽
አቤት የእግዚአብሔር መንፈስ ደስ የሚያሰኝ ይህን መዝሙር ስሰማው ልቤ በመዳኔ ሀሴት ታደርጋለች።ብዙ እንድፀልይ እሆናለሁ።
እስከዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የተዘመሩ መዝሙሮች ተሰብስበው ቢጨመቁ እዚህ መዝሙር ላይ አይደርሱበትም። እንዴት ያለ አስደማሚ ቅኔ ነው !!! እንዴት ያለ እጹብ ድንቅ ግጥምና ዜማ ነው !!! ደሬ ኑርልን።❤🙌🙏
OmG! ልብ የሚሰራ ውድ መዝሙር ❤️❤️❤️ ደሬ ❤️❤️❤️
እውነት ነው በዕንባ እየታጠብን ዝማሬዎች አንዱ ነው የሙዚቃው መሣሪያ ምርጫና አጨዋወቱም ጭምር። ዶር. ደረጀ ከበደ ጌታ ይባርክህ
❤❤❤❤felge felge atichew nw ezi yegegnewt so thanks a lot , ma heart is overwhelmed ❤🎉😊
በእውነት ይህ መዝሙር ስሰማ የእግዚአብሔር ፍቅርን ና ምህርትን በማሰላሰል አይኖቼ በእንባ ተሞለተው ልቤን ለጌታ ክፍቼ መቅርብን እንድሻ ያደርጋሉ።❤❤❤
ተባረክ ዶክተር ደረጀ ይብዛልህ አሁንም።
ሁልግዜ ይሄን መዝሙር ስሰማ የበፊቱ አዳር ፀሎት ላይ መሪያችን በቴፕ ይከፍትልን ስለነበር ወደዛ ዘመን ይወስደኛል። ደሞም ለሊት ተነስቼ ለመፀለይ ያነሳሳኛል። ጌታ ይባርካችሁ
tebarek asteway sew
ዘመን የተሻገረ አፅናኝ ዝማሬ አብዝቶ ይባርክህ ምሳሌአችን ነህ ወንድማችን 🙏🤲
This beautiful song so many times makes me cry I wake up some times singing with tears, happiness, joy 😍🙏
Absolutely,so touching 🙏🏿🙏🏿
ጌታ ይባርክህ ግጥሞቹን በተጨማሪ በማስቀመጥህ።
Yehatyaten bzat kotro bimeznew 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Touching comment
ጌታን እንዴት ድንቅ መዝሙር የእግዚአብሔር ምህርት ትልቅነትና ራስን እንዳይ የሚያደርግ ደግሞ እንድንነቃ ያደርጋል
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በጣምነው ምወድህ ተባረክ
በጣም ይገርማል የተፈጠረው ግርግር ይብስ የሚወደዱ ዝማሬዎቹ እንዲደመጡ እድልን ፈጥረዋል እግዚአብሔር ለሚወዱት በወጀብና በአውሎ ነፋስ መካከል መንገድ አለው የተባረከው የምንወድህ ውድ ወንድማችን ዘመን ተሻጋሪው ዘማሪ ደረጀ ከበደ በዚህ ሁሉ ደስ ይበልህ ወንድምህ ሀዋርያው ፖውሎስ እንዳለው በዚም ቢያን በዚያ ወንጌል ይሰበካልና ላንተ ያለኝን ፍቅር ለመግለፅ አሁንም ቃላት የለኝም ተባረክ ለምልምልን!!
"ማለዳ ስነሳ ችግሬን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
ኢየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ" ከውድ ዘማሪ ደረጀ ከበደ መዝሙሮች የተወሰደ
የምህረቱን ደጃፍ እሻለሁ አሁን ም...
ሁሌም ስሰማዉ የማለቅበት መዝሙር
እሩሩህ ነው ፍፁም፣
ነፍሴን ካንድ ሁለቴ አድኖ ሰቶኛል
That's my life ተባረክ
Dereje has blessed us with such beautiful and inspiring songs, it reminds me my childhood church time. God bless him abundantly.
ጌታዬን መማጸን ያዋጣኛል እና
የምህረቱን ደጃፍ እሻለሁ አሁንም
ጌታዬ መማፀን ያወጣኛልና አባቴ ሆይ 😭🤲🤲😭
Keze spiritual rest wothe politics wust gebahi...ay dereje...come back wode eyesus
Doctor dereje tebarek bezih zmare wede tesgaw zufan kerbenal Amen!!
What can I say God bless you and your family doctor Derek kebede 🌹
ሚ ቱ ማይ ሲስተር ጎድ ብለስ ዬ. አም ክራይንግ ኢቭን ናዉ
አመኛለሁ ወደ ጌታዬ እስክሄድ ወይ እርሱ እስኪመጣ ከጆሮዬ ባይጠፋ።
dess yemil mezmur geta yibarkih DEREJE
Doctor derej kebede beta. Westa seber yelal mermurun sesema
ፍጥረት አሸልቦ....
The greatest song ever!
Bless you more
Bxmhi
U the best doctor
ብዙ በረከት ከጌታ ለአዝማች
It was like i meet Him in person in that rural area .
No way other than this heart touching song to make a perfect consensus with God for our Spiritual restoration. Although this is earlier song since I heard, it has live message for today's Miserables.
Dere, let this heavenly grace will not taken out from you.
Love you in Christ.
everything is melting day and day what shall we do?
ግድ ያለው ለነፍሴ!
always i listen this song, i cry with joy and love of christ and his lovely face
መድሀኒት የሆነኝ እድሜዬን ቀጣዩ መቼ ያስችለዋል።
ደርዬ ዘበንህን ይባርክ
gizie mayshirew mezmur.....yekebere simun metrat mebt yelegnib..negergin getayie endwsew aydelem..
Derje andagna nk geta yebarkik
D.r Derge Kebede God bless you number 1 geta Kante gar Naw holem man of God
My lord Jesus please help him DR Derege
This is probably the pick of the bunch........ ewnet ejig betam des yemil mezmur🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Amen hallelujah amen
amen Amen 🙏 tabarak
Dereje Kebede - the ever living legendary of Ethiopian gospel singer.!!!👌
God bless
Learning and discovering is good.
C'est magnifique ❤️❤️👍🏻 je suis française je ne comprends pas la parole mais j'a d'ore 👍🏻
"Il vaut mieux que je crie au seigneur. Je devrais sacrifier mon sommeil pour le chercher. Il pourrait tourner son visage vers moi"
c'est l'idée principale cher frère!
@@azmuch merci merci merci
God bless him.
Amen ❤
It is great no word!
GBU...Gishe tube also made for the lyrics purpose
❤❤
my hit
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
😭🙏
besu limena bikat egizabiher yemiset yimeslal egizabeher cher silehone enji aslemino aydelem yemistew
ቸር ነውና፡ ወደሱ ኣይለመንም (ኣይጸለይም) ማለትህ ነው?
God bless you abundantly Dereje Kebede. Where on earth do you live now..
❤❤❤❤❤😔😔😔😔😔
ስትዘምር ያምርብሃል። ተራ ብሄርተኝነት ግን አይመጥንህም ቅሌት ነውና
He is Wollega Oromo my brother.
ለተበደሉ ለሚታረዱት መጮህ ይገባል።ዶ/ር ደረጄ ይህን ነው እያደረገ ያለው። የጌታ ሰላምና ምህረት ከእሱ ጋር ትሁን።
ለተገፉት መጮህ የእውነት መንገድ ነው።
@@MT-mc4hkhe is not from there
ሰለ ወንድም ደረጀ ለማውራት እንኳን ህይወት እና አስተሳስብ ቀርቶ የዘመረውን ዝማሬ ሰምተህ አትጨርሰውም!!አንዳንድ ሰወች ለዘለፋ አይመቹም እናም ማናችንም ብንሆን ወንድም ደረጀን ለመተቸት ምንም ሞራል የለንም!!ለጳውሎስ ሰለ ፀጋ እንደማሰተማር ይሆንብናል !!
😭
May God bless you abundantly
🥹🥹😢😢
Thinning
ጌታየን መማጸን ያዋጣኛልና እንቅልፌን ልሰዋ
ሲጠባ ንጋቱ ትንሽ ቢያስጎነጨኝ የምህረቱን ጽዋ
ፊቱን መለስ አርጎ እንባየን በአይኑ ሲያይ
ፈውስ ይሆንልኛል
እሩህሩሄ ነው ፍጹም ነፍሴን ከአንዱ ሁለቴ አድኖ ሰጥቶኛል
ፍጥረት አሸልቦት እንቅልፍም ተጭኖት
እኔ ግን አይኖቼ ገና አልተከደኑም
የምህረቱን ደጃፍ እሻለሁ አሁንም።
የሀጢአቴን መጠን ቆጥሮ ቢመዝነው
ምህረት አይገባኝም
በውድቅት ሌሊት የከበረ ስሙን መጥራት መብት የለኝም
ነገር ግን ጌታየ እንደሰው አይደለም ዘላለም የሚጥል
አልተኛም ሌሊቱን በሩን አንኳኳለሁ እጅ እግሬ እከሚዝል
The greatest song ever!!!
It is great no word!
amen Amen 🙏 tabarak