ካፈቀረሽና ሊያገባሽ ከፈለገ የምታዪበት 2 ምልክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 272

  • @birtukan2165
    @birtukan2165 4 місяці тому +11

    ይህ ወንድም በእውነት ከልቡ ከእውነት ነው እየመከረ ያለሁ ከጥቅሙ ይልቅ እኛን ሴቶችን ለማስመለጥ😢😢 ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በጌታ በኢየሱስ ስም ፀጋ ይብዛልህ ስለ ቅንነትህና ስለ መልካም ምክርህ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-sl2ht6gl7d
    @user-sl2ht6gl7d 4 місяці тому +41

    ባለፈው ትዳር እፈልጋለሁ ግን ወንድ መቅረብ ያስፈራኛል ስል ለምን ብለህኝ ነበር ወንድሜ 7 አመት በፊት የወደድኩት እና ከራሴ በላይ ያመንኩት ልጅ ባልጠበኩት መልኩ ሰብሮኝ ከሂወቴ ወጣ ይሄው እስከ ዛሬ ቢቻዬ ነኝ😔ግን በጣም እደ ሚወደኝ ሚነግረኝ እና አሁን አንተ ያልካቸው ምልክቶች ማይበት ልጅ አለ ሁሌ በዙሪያዬ ነው ለትዳርም በጣም ያዘጋጀኛል እኔ ግን ፍቃደኛ አይደለሁም ማለቴ እሺ ብዬው ከገባሁ በሀላ እደዛኛው ልጅ ጥሎኝ ሚሄድ ይመስለኛ ውስጤ በፍራሀት ይሞላል እስኪ ወንድሜ ፍሬዘር አንድ በለኝ😥

    • @tigraymymather7597
      @tigraymymather7597 4 місяці тому +14

      ነይ ልንገርሽ በመምህር ተስፋየ ኣበራ ገብተሽ ገጠመኝ የሚል ፕሮግራምና ላይቭ ላይ የተናገሩት ሴት እህቶች ተማሪበት

    • @user-ht9oh8nk1i
      @user-ht9oh8nk1i 4 місяці тому +3

      ሰምት አመት በጎደኝነት ቆየን ላገባሸ አገረ ግቢብሎ ሰገባ ከዳኝ ተመልሸ ተሰደድኩኝ😢😢😢 ልጅሜሰት አለዉ😢😢

    • @tigraymymather7597
      @tigraymymather7597 4 місяці тому

      @@user-ht9oh8nk1i እህቶቼ እንዳታገቡ እየተከላከለ ያለው ራሳቹ ላይ ያለ ኣይነጥላ ነው ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም ኣድምጡ መምህር ተስፋየ ተከታተሉ

    • @user-sl2ht6gl7d
      @user-sl2ht6gl7d 4 місяці тому

      @@user-ht9oh8nk1i አይዞሽ እህቴ ወንዶች እኛ ሴቶች ላይ ምን እደዚህ እዳጨከናቸው አላህ ይወቀው

    • @WwHh-fz2vr
      @WwHh-fz2vr 4 місяці тому

      እኔ እሆን ነይ ይለኛል ምን ላድርግ በጣም እወደዋለሁ እንደሚወደኝ ነው እማውቀው ግን ፈራሁ​@@user-ht9oh8nk1i

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 4 місяці тому +10

    ትክክል ነዉ ጠበቅ ያለ ቃላት ነዉ የሰጠክን ❤ እናመስግናለን እኛም እንወድሀለን

  • @Fetiyaeg5mz
    @Fetiyaeg5mz 4 місяці тому +5

    አንተ ራሡ ፍቅር የሆንክ ሰውእኮነህ ፈጣሪሠላምህን ብዝትዝት ያድርግልን ምክርህን ደግሞየምንተገብረው ያድርገው ልቦናይስጠን

  • @user-hn9we9kb9y
    @user-hn9we9kb9y 4 дні тому

    ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ በሉኝ ያወራሐቸው ተሙሉ የሚያረግ ፍቅረኛአለኝ

  • @user-iv8yy4ew8y
    @user-iv8yy4ew8y 4 місяці тому +4

    ተባረክልን ወድማችን ጡሩ ትምህርት ነዉ🎉

  • @ፋሲካደባይፋሲካ
    @ፋሲካደባይፋሲካ Місяць тому

    እናመሰግናለፍሬዘርወድሜተባረክጌታይባርክህ።።

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c 4 місяці тому +1

    እኛም.እንወድአለን..ወንድማችን....በእውነት..ምክርህ...ደስ.ብሎኛል.ተባረክ..❤❤❤❤❤

  • @SofiaSofia-se6jm
    @SofiaSofia-se6jm 3 місяці тому +1

    በጣም ምርጥ ምክር ነወ ወንድሜ ፈጣሬውን የሚፈራ ወንድ ይስጠን ❤❤

  • @AlmasBezie
    @AlmasBezie 4 місяці тому +2

    ወንድሜ ፍሬዘር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ በርታልን ❤❤❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 4 місяці тому +1

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ወንድማዊይ ምክርክን ስወድልክ አስተማሪም ነው😊 በርታልን🙏❤❤❤❤

  • @HhHh-me6go
    @HhHh-me6go 4 місяці тому +3

    🎉🎉❤❤🎉🎉 ዎንድሜ በጠም የምጠቅም ሚክር ነው የንቴን ምክር ሠማተን የምንጣቅማን አለህ የርጋን አንቴንም በጠነ የኑራን ዎንድሜ🎉🎉

  • @user-bv3wo8tn6x
    @user-bv3wo8tn6x 4 місяці тому +1

    ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-gf9wq2uw1t
    @user-gf9wq2uw1t 4 місяці тому +3

    እውነት እኳን ላወራው የት እዳለ አላውቅም ነገር ግን መኖር የምፈልገው ሒወት ኖሬው በዛ ፍላጎቴ የሚቀበለኝ እጂ እውነት በዘመኑ አሰራር በሶሻል ሚዲያ አላወራም ግን ስለ ትዳር ስብከትም ሆነ የእናተን ወየድሞቼን ሀሳብ አዳምጣለሁ ❤❤

  • @cutepink1706
    @cutepink1706 4 місяці тому +3

    ስለምክርህ እናመሰግናለን ወንዶች ያተን ምክር እየሰሙ እሴቶች ላይ ያስመስላሉ እውነተኛውን ወንድ ማወቅ አልቻልንም። የመዳም ቅመሞች አርፋችሁ ሸቅሉ

  • @user-bk6mc7zu7z
    @user-bk6mc7zu7z 4 місяці тому +1

    ተባረክልን ወድምአለም ፈጣሪ ይጠብቅህ አሪፍ ትምርትነው❤❤❤

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 4 місяці тому +2

    ትክክል ነህ ብሮ 👍👍👌👌እውነት እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Kadijakadija-li2oe
    @Kadijakadija-li2oe 4 місяці тому +2

    ወንድሜ እናመሰግናለን መሰሎችህን ያብዛልን

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 4 місяці тому +7

    እባካቹ ላይክ በማድረግ ሸር በማድረግ እናበረታታው በርታ ተባረክ ወንድሜ 🤲❤❤❤❤❤

  • @MARTA-hm7de
    @MARTA-hm7de 3 місяці тому +1

    ታብርክ ዋንደምይአይምዬ ይካፋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 14:54 14:55

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k 4 місяці тому +1

    ወንድሜ ጥሩ ምክርክ አስተምሮክ ጥሩ በርታ ቀጥል

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 3 місяці тому

    በጣም ጎበዝ በጣም ያስተምራል ተምራለሁ ገና አላገበሁም በደብ መማር አለብኝ ከእግዚአብሔር በታቺ ጥበብ ያስፈልጋል ልክ ነህ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 28 днів тому +1

    እናመሰግናለን

  • @fikerayamo
    @fikerayamo 4 місяці тому +1

    የኔ አባት ስወድህ እኮ ጌታ ዘሜንህን ይባርክህ

  • @SelamAsaye
    @SelamAsaye Місяць тому

    Its morethan good information seriously bro God bless you

  • @bmm3152
    @bmm3152 4 місяці тому +1

    ትክክል በጠም ጀግነነህ ተበራክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tp6yj6gm7e
    @user-tp6yj6gm7e 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን በጣም ትክክል ነህ

  • @user-wt9xo9ol6p
    @user-wt9xo9ol6p 4 місяці тому +1

    አይይይይይ ወንድሜ ሀሳብህን ስወደዉ እኮ ጀግና ወንድ ነህ ✅✅✅✅👌👌

  • @ajtv495
    @ajtv495 3 місяці тому

    ተባረኪ ወንድሜ ማርያምን እዉነቱነዉ በረታ 🥺🥺🤗💟💟💟💟💟💟💟

  • @user-wd1qx2xc1g
    @user-wd1qx2xc1g 4 місяці тому +1

    ጥሩ ምክርነው የእውነት እናመሰግናለን

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 4 місяці тому +4

    እባክህ ከ26_በላይ ላለነዉ በተለይ ስደት ያለነወ አስመሳይ ይበዛብናል ምከረን

    • @frezerfkadu1
      @frezerfkadu1  4 місяці тому +4

      Eshi

    • @Eyou-pi2ie
      @Eyou-pi2ie 4 місяці тому

      ​@@frezerfkadu1 አዎ ስራልን ማርያምን ማመኛየ ተደፈነ እፍ

  • @RediatyemisrachLili
    @RediatyemisrachLili 2 місяці тому

    በውነት አመሰግናለሁ ትልቅ መልክት ነው

  • @user-ht9oh8nk1i
    @user-ht9oh8nk1i 4 місяці тому +3

    ሰለቸኝ ዝሙት ሳልቀምሰ እያሉ ቀምሰዉ ይጠፈሉ አለሁብለዉ ለሜጠፈ መፈትሆ😢

    • @user-mr2cr9lv8c
      @user-mr2cr9lv8c 3 місяці тому +2

      መጀመሪያከመቀመሥበፊትተሠብሠቢ

  • @user-io5mv2po9d
    @user-io5mv2po9d 4 місяці тому +1

    በእውነት አተልጅ ትለያለህ❤❤❤

  • @HdarMohamde
    @HdarMohamde 4 місяці тому +1

    ወድሜ ላናግርህ እፈልጋለሁ እዳታልፈኝ😭😭😭

  • @Jdhs-v6u
    @Jdhs-v6u Місяць тому

    ትክክል።ወድሜ

  • @user-zl6nv2ug2j
    @user-zl6nv2ug2j 4 місяці тому +1

    እናመሠግናለን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 4 місяці тому +1

    ተይበቃተይ ወዶሜንመሠልከኝ ግንእደእድልሆኖ የሤትጀግና መሪምአለ ቢያሥወዶች እቤት እድንቀመጥ ጫናአታድርጉ እኛም ነገንመገንባት እንችላለን
    የኔባል እወድሀለሁ ተቻችሎለመኖር አላህከፊታችንይሁን

  • @ZenabZenabaa
    @ZenabZenabaa Місяць тому +1

    .የኔ ማር ፌሬዋ

  • @ZenabZenabaa
    @ZenabZenabaa Місяць тому +1

    .የኔ ልዪ የወድሜ እኩያ ነህ ወላሂ

  • @DiboraDemeke-nx9ts
    @DiboraDemeke-nx9ts 4 місяці тому +2

    በትክክል ወድማችን ❤️❤️❤️

  • @user-ie8wl8of7o
    @user-ie8wl8of7o 4 місяці тому +4

    አረ ፍሬ ወንድሜ ወዶች ሁሉም እዳልል፡እንደተ፡መልካም መካሪ ወድም አለ ግን እኔ ወይ ወንድ መቅረቤን ልተው እንዴ?ደሞ፣ማግባት መውለድ አለብኝ ፣እና መጀመሪያ በጣም እደወደደኝ እዳፈቀረኝ፣ይነግረኝ፣ነበር፡በቀን፡በቀን፡ካላገኘሁሽ፣ስልክ ፡በቀን፣12!_23፣ግዜ፡ካላነሳሁ፡ሊቀጥል፡ይችላል፣አሁን፡ግን፡ለአንዴም፡መደወል፡አቆመ፡ሰበብ፡ይደረድራል፡ለነገሩ፡ከጋብቻ፣በፊት፡መስፈት፡አቅርቤ ፣በአጭር፡ግዜ፡እንድንጋባ፡ተነጋግረን፡አሁን፡እደበረዶ፡ቀዝቅዞ፡ሳምንት፡ሆነው፣ምንላድርግ?

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 4 місяці тому +2

    ሴቶች ጀግና ሁኑ ፀባየን ሳወደው እኔ እራሱ አቃጠሉኝ ግተት ሁላ

    • @user-jx2nf6yt1v
      @user-jx2nf6yt1v 4 місяці тому

      ልክነሽ እህቴ ጀግናመሆን ይጠበቅብናል

  • @lili-of7qm
    @lili-of7qm 4 місяці тому +6

    ባላገባስ.ምንይሰራልኛል.ወንድ.እንዴ.የምን.ጭንቀትነው

    • @RedietKumilachew-cv2tw
      @RedietKumilachew-cv2tw 3 місяці тому +1

      Eko

    • @EmaHewotiy
      @EmaHewotiy 3 місяці тому

      ራስን መተካት ግደታ ነው አግቡ ሀን ያለው ነው የሚሆነው አግብቶ መውለድ ነው

  • @user-sp1qf3ld6v
    @user-sp1qf3ld6v 4 місяці тому +1

    እውነትነውሁሉንም አነትነው

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 3 місяці тому

    ትክክል ወንዲሜ ንሩረን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bairoo-ng4ij
    @Bairoo-ng4ij 3 місяці тому

    Thank you so much 🙏 brother
    ❤😊

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 4 місяці тому +2

    ለመለያየት ግድ የሚሆነው 3ኛ በኃይማኖት ልዩነት

  • @user-xi1rd2xt6r
    @user-xi1rd2xt6r 4 місяці тому

    እናመሰግናለንወንድማችን❤❤❤ብዙትምህርትወሥጃለሁ😢😢😢

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 4 місяці тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 4 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ዎንድሜ 🙏❤️❤️❤️ ተባረክ

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg 4 місяці тому

    በጣም እጂ ውዴሜ ሁሉም ነገር ትክክልነህህ❤❤❤🙏🙏

  • @user-qx1xh5wi7l
    @user-qx1xh5wi7l 4 місяці тому +1

    ይገርማል እኔ የምወደው አሁን ታልካቸው ውስጥ አንዱም ጋ የለም ግን መጥፎ ና ሀራም የሆኑ ነገሮችን አይጠይቀኝም እኔም ደሞ አልለማመጠውም እሱም እልከኛ እኔም እልከኛ ቀድሞ ካልፃፈልኝ እኔም ዝም ነው የምለው እሱም እንደዛው ግን ማንንም ወንድ አላወራም እልክ እየያዘኝ የሱን መጨረሻ አያለሁ እያልኩ ቁጭ ኧረ ውሪሪሪሪሪ ሂወቴ ግራ ተጋብቻለሁ በፈጣሪህ ይሁንብህ ምን ላድርግ ንገረኝ አሁን ይበቃል ስቦልከው በሌላ ስልክ ሲመጣ እቀበለዋለሁ ከሱ የተረዳሁት ነገር ቢኖር እኔ ን ማጣትም አይፈልግም በቅረብም አይፈልግም ለመነጋገር ብዙ ጊዜ አነሳበታለሁ በቃ ችግርህ ምድነው ስለው በቀላል ነገር ርዕሱን ይሰዘጋል 😢😢በፊት ግን አንድ የደበኩሽ ነገር አለኝ ይለኝ ነበር ና ንገረኝ ስለው ብነግርሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን አጣሻለሁ ብዬ ስለምፈራ ነው ቢሆንም አንድ ቀን እነገርሻለሁ ይለኛል እስካሁን አልነገረኝም አሁንስ እኔም ደከመኝ ና ስለሱ ማሰብ ቀነስኩ ዘጋሁት አላወራውም😢😢😢😢😢

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 4 місяці тому +1

      Ayizoshi wude gen mawosani alebishi

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 4 місяці тому

      እረ ይቅርብሽ አችን እሚመለከት ሚስት ልጆች ናቸው

  • @SeadaMehemed
    @SeadaMehemed 3 місяці тому

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so8sk4mv2p
    @user-so8sk4mv2p 2 місяці тому

    እናመሠግናለን ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @yewoggata-lo2iw
    @yewoggata-lo2iw 4 місяці тому

    ተባረክ ከልብ እናመሰግናለን❤

  • @user-rv3ec6mt4r
    @user-rv3ec6mt4r 4 місяці тому

    እውነት ነው ወንድሜ እንወድህ አለን አላህ ይጠብቅህ

  • @11-fx3yo
    @11-fx3yo 4 місяці тому

    እኛም እኖድሀልን እናመሠግናለን በርታ🎉🎉🎉

  • @user-gk9dp4jt5w
    @user-gk9dp4jt5w 4 місяці тому +1

    ትክክል❤❤❤❤

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c 4 місяці тому

    ትክክል.ነህ..ወንድሜ.....ምነው...ሳይሆን..ምክርህን.....ምክርህን.ሰምቸ.በሆነ.....አሁን.ምን.ዋጋለሁ......ወንድሜ..ዋ.😢😢😢😢😢

  • @MakiyaYasin-gg5rf
    @MakiyaYasin-gg5rf 4 місяці тому +1

    wademe tekikil nek ibaak badabi mikeren

  • @naturetizu
    @naturetizu 4 місяці тому

    its nice teaching thank u sir

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 4 місяці тому

    እናመሠገናለን፣፣ወድማችን፣፣ሤቱችዬ፣፣እንደኔ፣፣በሥደት፣ያለችው፣፣አርፍችው፣፣ሥራቸውን፣፣ሥሩ፣፣አደራ፣፣እህታዋይ፣ምክሬ፣ነው፣፣😊😊😊😊ተርገጎጎጎ

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 4 місяці тому

    Egziabher Yimesgen Enkowan beselam metahke memirchen wodemchen

  • @user-lj2ge1tb5v
    @user-lj2ge1tb5v 4 місяці тому

    መሸ አላህ አላህ እድሜ ይስጥህ እውነት ነው

  • @uaeS-zj3dx
    @uaeS-zj3dx 2 місяці тому

    Thank you

  • @jazeeragetarakiae5258
    @jazeeragetarakiae5258 3 місяці тому

    ታባረክ ዎንድሜ

  • @ZainZain-ox2pe
    @ZainZain-ox2pe 3 місяці тому

    እመሰግናለንትክክልነህእመሰግናለንትክክልነህወድምበለህበትአላህይጠብቅህ ❤❤❤

  • @user-jl8ex7vg8y
    @user-jl8ex7vg8y 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤አመስግናለሁ❤❤❤❤

  • @user-ju9di4mr8i
    @user-ju9di4mr8i 4 місяці тому

    እሺ ጠበቅ አርጌ ልያዝ ስለምክርህ እናመሰግናለን

  • @simegnnadew4081
    @simegnnadew4081 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ደስ ብኛል ❤ ምክር አግቼበታለሁ

  • @BirhanuMolla-pe7mm
    @BirhanuMolla-pe7mm 4 місяці тому

    ልክነህ ካለፈነው ሁሉም የሚገባው

  • @addistebela6300
    @addistebela6300 3 місяці тому

    Thank you so much my brother your right 👌👌👌

  • @user-jq6tb4it1k
    @user-jq6tb4it1k 3 місяці тому

    ክበርልን ኣባቴ

  • @Mary-yc6ri
    @Mary-yc6ri 4 місяці тому

    Unkane beselme mete ferzare wodeme wowwwww temrtu batame arifi nwo Tabrke barte

  • @user-fq1dd6xh7e
    @user-fq1dd6xh7e 4 місяці тому

    Awo lek nek batam dase yelal ey unatii buzu temerte yesatalee ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @dubairolla5880
    @dubairolla5880 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ስለምክርህ ወድም

  • @user-it8hu3sm7w
    @user-it8hu3sm7w 2 місяці тому

    ስታምር ቆጅዬ ነህ አንተ አግብተሀል?

  • @HabibMia-iz4kk
    @HabibMia-iz4kk 4 місяці тому

    እኔም ትንሽ ጠብቂኝና የወደፊት ነገራችንን ለሴተካክልና አገባሻለሁ አለኝ ግን እደት ልመነው

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 4 місяці тому

    ወንድሜ ምን ልበልክ ምናለበት ስንት አመት እስካሁን ባወኩክ ወላሂ እኔን ምናለ እስካሁን ባወቅንሽ የሚሉኝ በተለያዮ ጉዳዮች የተዋወኳቸው ሰዎች አሉ እኔ ግን በህይወቴ ምናለ ባወኩክ ኖሮ ብዬ የተገረምኩብክ ሰው ነክ አጠገቤ ሆነክ ተይ ያልከኝ ያክል በንግግሮችክ ተገርሜ ነው የሰማውክ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @user-fu5ki7mh5g
    @user-fu5ki7mh5g 4 місяці тому

    ባለህበት አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @user-vo2xs4hh3n
    @user-vo2xs4hh3n 4 місяці тому

    አመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @Fhff-jm1tq
    @Fhff-jm1tq 4 місяці тому

    ያልከው ሁሉ እሱ ገ ነበሪ እንገበልን ብሎኝ በለወኩት ምክነት ረቀኝ ምክነቱን ምክነቱን እኳን ልነግረኝ ፍቀዳኘ አይደለም ምን እንደሆነ አለውቅም

  • @user-cc9im9ob5k
    @user-cc9im9ob5k 4 місяці тому

    በጣም እናመሠግናለን ወድሜ

  • @mohammedmohammedahamed9987
    @mohammedmohammedahamed9987 3 місяці тому

    ሳህህህ

  • @mdmd810
    @mdmd810 4 місяці тому +1

    እሽ ስለምክርህ እናመሠግናለን❤ ግን ስለወዴፌት ያወራን ግን ብር ይጠይቃን ብርስጭና ስራ ለስራ ይላል ይህን ምትለዋለክ

    • @yeshiethiotube
      @yeshiethiotube 4 місяці тому +1

      እንዳትሰጭ ብርሽን እራሱን ችሎ ይስራ ይሄ ብር ከሌለው ስራ ከሌለው ምን ሴት ለትዳር ያስጠይቀዋል ።ይሄ አይሆንሽም እሚያስተዳርሽን ወይም እራሱን ማስተዳደር የሚችል አግቢ ቡሀላ እንዳታለቅሽ ብየ ነው

    • @Eyou-pi2ie
      @Eyou-pi2ie 4 місяці тому +1

      ብሎክ ማድረግ ቀልደኛ በኔ ብር እሱ ስራ ሊሰራ ደፋር ሽንትቤት አጥበሽ ለሱ እንዳታደርጊው አደራ

    • @mdmd810
      @mdmd810 4 місяці тому

      @@yeshiethiotube እሽ አመሠግናለሁ

    • @mdmd810
      @mdmd810 4 місяці тому +1

      @@Eyou-pi2ie እሽ

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql 4 місяці тому

    E/R Yakbrhe wendm Teru melkt nw ❤🙏🙏❤

  • @user-hk3tl1yh9w
    @user-hk3tl1yh9w 4 місяці тому

    esu andem ken selenege aweretogn ayawkem yelek ene negn endeza yemelew sibeza debek new ke selamta wechi negeger yelewm ene emenorew wechi new esu gn ethio new yalew hulem yemote semet wesx lay new emagegnw esu dekemo enenm yadekmegnal😢

  • @user-ur2hk9hf3l
    @user-ur2hk9hf3l 4 місяці тому

    Bayee qalbii na fudhatee jirtaa qashtii garuu Si argaatuu hin dadeenye kaa qashtii nama qalii ♥️❤️❤️❤️❤️❤️ love you love 💕

  • @EtuYegataLji-bu7id
    @EtuYegataLji-bu7id 4 місяці тому

    በትክክል ወንድሜ ተባረክ❤

  • @AmsaleBekele
    @AmsaleBekele 3 місяці тому

    Yewondim silik new kechalik ahun litmelisilgn tichlalek my bro

  • @tahacell6709
    @tahacell6709 4 місяці тому

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @user-om3hg9ss7d
    @user-om3hg9ss7d 4 місяці тому +1

    Betam arif mikr new wdme

  • @user-rz2ef1mv1s
    @user-rz2ef1mv1s 4 місяці тому

    ሰወድህ ሰላወኩህ ደሰብሎኛል ማሪያምን

  • @user-wo7to8pk2v
    @user-wo7to8pk2v 3 місяці тому

    Ene Betam Teredichehalehu Fetari Yitebkh

  • @user-vm9gz5wu4r
    @user-vm9gz5wu4r 4 місяці тому

    እናመሰግናለንወዲማችን

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k 4 місяці тому

    ትክክልልል❤❤

  • @FdgFtg
    @FdgFtg 4 місяці тому

    በትክክል የኛ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadaassen2826
    @seadaassen2826 4 місяці тому

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @geniyeselam4375
    @geniyeselam4375 4 місяці тому

    አንደኛ ነህ እኮ ተባረክ ውዴ❤