Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድሮም ቢሆን ከጣሊያን ጋር ለምን በአባይ ላይ ድልድይ ሰራህ፣ ተራራ ፈልፍለህ መንገድ ሰራህ፣ መስጊድ ገነባህ፣ ግንብ ህንፃ ሰራህ ብለን ጠብ አላነሳንም። ከመለስም ጋር በዚህ ጉዳይ ጠብ አልነበረንም አሁንም ካለው መንግስትም ጠብ የለንም። ስለዚህ ይህን ሰርተን እንዴት ትጠሉናላችሁ አትበሉን ጠባችን ከሲሚንቶውና ከድንጋዮ ጋር አይደለም።