kal kin prank ተደረገ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 392

  • @Werwer-es8um
    @Werwer-es8um 3 роки тому +61

    ፍቅር ማለት ምን ማለትነዉ አላለም ሆ ፍቅርማለት እናተ ስጠይቁ ብቻ ነዉ እደ የምታቁት😂😂

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 3 роки тому +21

    ወይኔ የልጁ መታገስ ለኢትዮጵያን ቢከፋፈል ለሁሉም ያዳርሳል ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

  • @shshhsheh4376
    @shshhsheh4376 3 роки тому +123

    አረ በናታቹ እናተ ልጆች ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቁልን ደሞ እንወዳችዋለን❤❤❤

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 роки тому

      ፈጣሪ ሆይ ሰላም ኣውርደልን ጨቋኝ በዳይ ኣዋርደልን subscribe አርጉኝ ♥♥♥

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 роки тому +2

      @@yefikirTube ዶክተር አብይ ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ የሰጡት አስተያየት 😂😂 ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ ብላቹ ተመልከቱ 👇🏼
      ua-cam.com/channels/NLdkJ9zER0Yob8xD9YlF0Q.html

    • @timeisnow7373
      @timeisnow7373 3 роки тому

      ሰላም !!!🙏 እባክዎት ሰብስክራይብ ብንደራረግ ፈቃደኛ ከሆኑ?🙏

    • @bortokalomar299
      @bortokalomar299 3 роки тому

      Wawi. Bhwinhti. . Sirachu. Yikhtili. Bhtami. Iniwhdachiwalhni

    • @bortokalomar299
      @bortokalomar299 3 роки тому

      Birtukan. Mhlaku. Nhgi. Khsidhti. Khtilubhti ❤❤❤❤❤👍😍😍

  • @DtvEntertainment16
    @DtvEntertainment16  3 роки тому +19

    ua-cam.com/video/rLdimkfUxYY/v-deo.html የቃል you tube 👈

  • @መሲየአፄዎች
    @መሲየአፄዎች 3 роки тому +25

    ምርጥ እረጋ yal ልጄ ነው ቃል wow😘

  • @albadr666
    @albadr666 3 роки тому +8

    ውይ ቃል በጣም ሰባየ ሰነይ ነይ እሽ ብቻ ደሰሰሰ ይላል ልጅቶን አግባት በዚህ አጋጣሚ ቆነጅየ ነት

    • @timeisnow7373
      @timeisnow7373 3 роки тому

      ሰላም !!!🙏 እባክዎት ሰብስክራይብ ብንደራረግ ፈቃደኛ ከሆኑ?🙏

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 3 роки тому +12

    የኔ አባት ቃልዬ እንዴት እንዳሳዘነኝ አረ ጠላትህ ይጨነቅ

  • @melimelu9569
    @melimelu9569 3 роки тому +16

    በመጀመሪያ ቃል በጣም ነዉ ማደንቅህ ወደ ፕራኩ ስመጣ ሀሳቡ አሪፍ ሆኖ ሳለ ፅጌ ፕራክ መሆኑን እንዲያቅ ነዉ ምትጫኝዉ ምንድን ነዉ የበዛ ጫና ማድረግ ሲቀጥል አክትሽ ያስጠላል በጣም tsge 😏 እረጋ በይ እረጋ ያለች ሴት መልከመልካም እና ተወዳጅ ናት እና አትቀልቀይ 😊

  • @shshhsheh4376
    @shshhsheh4376 3 роки тому +32

    ቃልዬ ስርአትህ ደስ ይላል😍😍

  • @fetajr6812
    @fetajr6812 3 роки тому +16

    ቃልዬ ቀጣም ነዉ ማደቅ ወስንዋል ልቤ

  • @ferafera850
    @ferafera850 3 роки тому +23

    ፅጌና ዳኒ በጣም የምትገርሙ ናችው ክክክክክ ከምር መንገድ ላይ እራሱ አግኝታችውኝ ሰላም ብትሉኝ ፕራንክ ነው የሚመስለኝ

  • @suraman8623
    @suraman8623 3 роки тому +13

    ቃልአብ ክንፈ ይመችህ ደስይላል ሁላችሁም በርቱልን

  • @ሀኒየድንግልማሪያምወዳጅ

    ዉይ ቃልዬ እርጋታህን ወደድኩት

    • @timeisnow7373
      @timeisnow7373 3 роки тому

      ሰላም !!!🙏 እባክዎት ሰብስክራይብ ብንደራረግ ፈቃደኛ ከሆኑ?🙏

    • @harertube4637
      @harertube4637 3 роки тому

      @@timeisnow7373 ቤተሰብ እንሁን

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 роки тому +9

    ሲያሳዝን ቃል ተዉ አታሥጨንቁት ፍቅር ምድነዉ ደሢላል ዉዶች ታምራላቹህ

  • @nesanetdereje8050
    @nesanetdereje8050 3 роки тому +19

    ስነስርዓት ያለው ልጅ ይመችህ ቃልዬ

    • @timeisnow7373
      @timeisnow7373 3 роки тому

      ሰላም !!!🙏 እባክዎት ሰብስክራይብ ብንደራረግ ፈቃደኛ ከሆኑ?🙏

    • @sualihneba6664
      @sualihneba6664 3 роки тому

      I'm, kk

  • @jaleabata1355
    @jaleabata1355 3 роки тому +3

    ጀግና ነህ ቃልዬ ...ግን ፈታኞ መመናት አልቻለችበትም..

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 3 роки тому +7

    D &Ts family እንኳ ደህና መጣቹ ቃል አሳዘንከኝ ወንድም ልሁንሽ ስትል እኔ የለኝም ለኔ ወንድም ሁነኝ 😄

  • @rahellrahell4938
    @rahellrahell4938 3 роки тому +9

    ክክክክክክ አይ እናንተ ልጆች እንዴት እንደምታዝናኑን ልጁ ግን መጀመሪያውን ልጅቷን ወዷታል ስለተወደደ መጎረር ፈልጎ ነው እንጅ

  • @liyafeker9062
    @liyafeker9062 3 роки тому +1

    አረ ጨዋነቱ ይገርማል ቃል የእውነት። ፅጌ ግን ልክ ቃል መዝፈን ሲጀመር ዳኒ ላይ ልገልበጥበት እንዴ እያሰብሸ ነው የሚመሰለው። ተመሰጥሸ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +3

    ዛሬ መሽቶዋሊ ወደ መቀሌ አትመለስም አላለም ክክክክክክ ሳቅልን ሁለም የኔ ጀግና

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +24

    በጣም ትግስተኛ ነው ሌላው ቢሆን ቡግ ቡግ ልላል ይሞታል መጨረሻ ላይ በሩጫ ነካው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ዛሬየእኔቀንነው
    @ዛሬየእኔቀንነው 3 роки тому +4

    የፅጌ አለባበስ አልተመቸንም የምትሉ ብቻ
    በላይክ አሳዩኝ

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 3 роки тому +2

    ዉይ ፅጌ አኔም ይቆላኛል ያቺ ይለየለ😀😀

  • @selamselam8359
    @selamselam8359 3 роки тому +9

    እርግጠኛ ነኝ ይጋባሉ እነዚህ ልጆች በእዉነት

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 роки тому +1

    ወዬኔ ልጁ ደሥ ሢል ፀባይ እፍፍፍ ተባረክ አቦ

  • @kindgirl9562
    @kindgirl9562 2 роки тому

    Kal yene Gugna ante bcha nek yegubak yumr ante erask prank aruken yemechk kaliye dugmo demsk waaaaaw betam yamral Ena Fekrega btyez des yeluegal kemr betam konjye nek eko fekrega lemeyaz muzegajet ayasfulgm be agatame yememuta nuger new kaliye yha geze ayguegm kemre new yhan comment kewedkew weyem keturudakeg ebak commentun like argueg ebak kaliye ene ende wendme akebralew ewedalew 😊😊😊❤❤❤bezew kutlbut yemechk kaliye 😁😄😘we love you Bro!😊

  • @sebleseble7844
    @sebleseble7844 3 роки тому +6

    ምስጊን ቃል ነገሮችን ስቀህ ማሳላፍህ

  • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን

    ወይ ጉድ እደህ አይነት ፕራክ ምን ይሉታል

  • @aychiluhimdesisa3733
    @aychiluhimdesisa3733 2 роки тому +4

    I'm really amazed with Kal's firm stand. Appreciated!

  • @gizachewmisganaw2108
    @gizachewmisganaw2108 2 роки тому +1

    ጽጌ አትቅበጨ ደስ አይልም ሁሌም ቀሚሠ ልበሸ

  • @አስካልይቱብ
    @አስካልይቱብ 3 роки тому +20

    ማነው እንደ እኔ ያሳዘነው ልጅ ምን ምን ምን ማለት ነው ፍቅረ ኣላለም የኔ የዋህ

    • @timeisnow7373
      @timeisnow7373 3 роки тому

      ሰላም !!!🙏 እባክዎት ሰብስክራይብ ብንደራረግ ፈቃደኛ ከሆኑ?🙏

    • @አስካልይቱብ
      @አስካልይቱብ 3 роки тому

      @@timeisnow7373 ኣረኩልሽ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @zedo4100
    @zedo4100 3 роки тому +3

    Manesh tsge emtbyi mnew tenkelekelish seken beyi enji set lij rega stil new wubetewa

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 3 роки тому +3

    ለምን ለኔ አሰጡኚም ይችን ቆንጆ ለበሃሉ ድምቀት እንካን አስብበት አለው አይልም እንዴ 🤔

  • @سارهساره-ك7ض
    @سارهساره-ك7ض 3 роки тому +5

    ውይ ሲያምር ልጁ

  • @maqdism952
    @maqdism952 3 роки тому +2

    ለቤቱ አዲስ ነኝ ታምራላችህ ፈጣሪ ይጠብቃችህ

  • @ephremtsegaye7774
    @ephremtsegaye7774 3 роки тому +9

    He already know this was a prank

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ

    ፅጌ ግን ቤተሰብ የለሽም አለባበስሽ ኤጭ 👎👎👎 በግድ አፍቅረኝ ይደግበት ልጂ ሆ

  • @helina5088
    @helina5088 3 роки тому +3

    ሲጀመር ልጁ ፕራንክ እንደምታደርጉት ገብቶለታል ለወደፊቱ ከአርቱ ውጭ የሆነ ሰው ብዙ የማያቃችሁን ሰው ፕራንክ አድርጉ

  • @rabia0076
    @rabia0076 3 роки тому +15

    ዉይ እናተልጆች ስትጊዜ ደጋግሜአየሁት በጣምደስይላል

  • @bezawittewodros4924
    @bezawittewodros4924 2 роки тому

    Wy kalye betam smart sew neh ene dani demo mtgermu ebdoch nachu channelachun bikelakel des yilegnal

  • @aregawubet6321
    @aregawubet6321 3 роки тому +4

    ጽጌ ሳራቲ የራስሽ ጸጉር አስመሰልሽው

  • @ሀዋነኝወሎየዋ-አ5ደ
    @ሀዋነኝወሎየዋ-አ5ደ 3 роки тому +3

    ክክክክክእርበሣቅ የእኔሚስኪን አስጨነቃችሁት

  • @ruqii1652
    @ruqii1652 3 роки тому +15

    Tsge love your style today

    • @timeisnow7373
      @timeisnow7373 3 роки тому

      ሰላም !!!🙏 እባክዎት ሰብስክራይብ ብንደራረግ ፈቃደኛ ከሆኑ?🙏

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 3 роки тому +6

    ውዴት ሊሄድ ነበረ የሮጠው ሚሰኪን

  • @lubaba29
    @lubaba29 3 роки тому +4

    ፅጌ አለባበስሽ ሲያስጠላ ምነው እድህ መሆንሽ እህት

  • @روزاروزا-غ1س
    @روزاروزا-غ1س 3 роки тому +1

    ፍቅርኛ ማለት ምን ማለት ነዉ አላለም ከምር እኔም አልገባኝ ምን ማለት ነዉ ግን🙄🙄😲😲🙈🙈🙈😲😲

  • @alemneshjesus9806
    @alemneshjesus9806 3 роки тому +4

    ለእግዚአብሔር ዘምርለት ዘፈን መንግስተ ስማይአያስገባም

  • @BortuBortu-gw3ol
    @BortuBortu-gw3ol 10 місяців тому +1

    Keli is like me lafing and fani tooking realy 😂❤❤❤❤❤❤

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 10 місяців тому

    እውነት አፍቅራ ፕራንክ ትላለች እውነተኛ ፍቅር ሳይኖርብሽ አይቀርም ሰበብ አርገሽ እየነገርሽውነው ፕራንክ የምትይው😂😂😂😂😂

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 роки тому +3

    ሚስኪን አጨናነቀቃችሁት እሱ መሳቅነዉአመሉ

  • @yedestanuro248
    @yedestanuro248 3 роки тому +3

    lijtwa demo lk endesu konjo nat bezi agatsmi bitewaweku desss ylal waw

  • @عايشهاثيوبيا-ز2ذ
    @عايشهاثيوبيا-ز2ذ 2 роки тому +9

    ቃል እርግት ያለ ልጂ የዉነት ፍቅረኛ ሆናችሁ እንደማያችሁ ተስፋ አረጋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tube5287
    @tube5287 3 роки тому +7

    Kalye ❤❤❤ he is so cute and cool

  • @eliana4193
    @eliana4193 3 роки тому +1

    ፅጌ አረካትሽ ሲያስጠላ ረጋ በይ ወደዛ🤔

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 роки тому +13

    በግድ ፍቅርኛ ሁን ምስኪን አሰጨነቃችሁት

    • @timeisnow7373
      @timeisnow7373 3 роки тому

      ሰላም !!!🙏 እባክዎት ሰብስክራይብ ብንደራረግ ፈቃደኛ ከሆኑ?🙏

  • @mmmohran84
    @mmmohran84 3 роки тому +5

    ክክክክክክክክክ የልጁ ትግሥት 👌👌

  • @mohammedseid3043
    @mohammedseid3043 3 роки тому +4

    ይችኛዋ ልጅ እንዴት ነው ሚሰራት

  • @mulej.2533
    @mulej.2533 3 роки тому +2

    ከእሱ ጀርባ ሆነሽ ለልጅቱ የምታሳይው action ትክክል አይደለም!!

  • @zherahesen9360
    @zherahesen9360 3 роки тому +13

    ፅጌ ግን ለምድነው የሚቆላሽ

  • @selamselam8359
    @selamselam8359 3 роки тому +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራንክ ደጋግሜ ሳይ ያምራል

  • @hanannita347
    @hanannita347 3 роки тому +5

    ፍቅረኛ ከሌለ አረ ፍቅረኛ ሁኑ እውነት ደስ አላቹኝ

    • @b.alsonidaasd9965
      @b.alsonidaasd9965 3 роки тому +1

      ስሜ ቡሪቱካን ይበለሊ በጠም ወጸቸዋለዉ ፊጺያቸቹን ኮሜት እያጸረኩቲ ነዉ

    • @b.alsonidaasd9965
      @b.alsonidaasd9965 3 роки тому +1

      ጸኒ እነፀጌ በጠምወቸዋለዉ

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 3 роки тому +6

    ወንድ ነህ ቃሉ ወይ ሩጫ😂😂

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +3

    ልጁ ሲመች አቦ ምርጥ ልጀ ነህ ቃል WOW ነው

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 3 роки тому +2

    ቃልየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @timeisnow7373
      @timeisnow7373 3 роки тому

      ሰላም !!!🙏 እባክዎት ሰብስክራይብ ብንደራረግ ፈቃደኛ ከሆኑ?🙏

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 3 роки тому +3

    ሙዚቃህ ተወዶልሀል በለው

  • @ethiopiabahirdarmylove6328
    @ethiopiabahirdarmylove6328 2 роки тому +1

    Dani betam new mewidehi yaradaleje

  • @maqdism952
    @maqdism952 3 роки тому +2

    ቃል ግን አይኑን ጩልቅ እያለ ያያታል

    • @jazbez3750
      @jazbez3750 3 роки тому

      😅😅😅😅

    • @amina6874
      @amina6874 3 роки тому

      😛😛😛😛😛🙊

  • @timeisnow7373
    @timeisnow7373 3 роки тому +3

    ሰላም !!!🙏 እባክዎት ሰብስክራይብ ብንደራረግ ፈቃደኛ ከሆኑ?🙏

  • @awketesgaw132
    @awketesgaw132 3 роки тому +1

    Waw arif pirak new gin tel telo video likeku

  • @እዛውዋርካውስርነኝ

    በጣም ጓበዝ ነው ልጁ አይችክልም ክክክክክክክ ዳኒ አብሮም ማሳደር ፈለገኮ ወይ እናተሰዎች

  • @የብቅልታናሽጌሾ
    @የብቅልታናሽጌሾ 3 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ ነክ እረጋ ያልክ

  • @ktume6
    @ktume6 3 роки тому +7

    ልጁ ግን በጣም ጨዋ ነዉ....እንዲህ አይነት ፕራንክ የልጁን የወደፊት ሂወት ይፈታተናል ይቅባችሁ....!

  • @erhmet2012
    @erhmet2012 2 роки тому

    ኢቱብ ቻናል አለው እደ ቃል ብየ ስርች ሳርገው ሌላ ነው የመጣልኝ

  • @bisratbelay5367
    @bisratbelay5367 2 роки тому

    Arif nw btam mtserut...but
    እሱ ልጁ ግን አርቲስት መሆን አልቻለም

  • @سارهساره-ك7ض
    @سارهساره-ك7ض 3 роки тому +1

    አረ እረጫ ክክክክክክ በጣም አሳቀህኝ

  • @yanubeiysayanu7300
    @yanubeiysayanu7300 2 роки тому +1

    ልጁ ፕራክ ብቻ አይደለም ወዷታል

  • @genetbeka1221
    @genetbeka1221 2 роки тому

    UFFFF ANCHI TSIGE ESTI
    RIGITTI BEY

  • @lembay2104
    @lembay2104 3 роки тому +9

    እኔ ምለው ቆይ ፅጌ ተብዬው ግን ምንድነው ብጥርብጥር ሚያረጋት አረ የሴት ልጅ ባህሪ ይኑርሽ

    • @timeisnow7373
      @timeisnow7373 3 роки тому

      ሰላም !!!🙏 እባክዎት ሰብስክራይብ ብንደራረግ ፈቃደኛ ከሆኑ?🙏

    • @saharhawi6978
      @saharhawi6978 3 роки тому

      ቲሽ የሆነች ማስጠሎ ካለሷ ሴት ያለ አይመስላትም ማፈሪያ

    • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
      @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 3 роки тому

      @@timeisnow7373 እሽ

    • @yeu7e490
      @yeu7e490 2 роки тому

      ሆ ታዳ አች ምን አገባሽ ቅናታም😒 እኔ በጣም ነው የምወዳት

  • @ሃይማኖትHymanot
    @ሃይማኖትHymanot Рік тому

    😍😍😍😍😍ዋውውው ያምራል ዉዶችየ ብሪቱልኝ

  • @rozinaeinda5438
    @rozinaeinda5438 Рік тому

    ስርኣትህ ደስ ይላል ቃሉዬ ኣድናቅትህ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @zebibaseid6041
    @zebibaseid6041 3 роки тому +4

    ቃልዬ

  • @hanaberhe1499
    @hanaberhe1499 3 роки тому

    Kalye yene wude mechreshalay rotk achenanekachuhut eko gn jegna wend neh😘

  • @hiwimom312
    @hiwimom312 2 роки тому

    Woyina kal ena erasu safekerewuko💋💋🙆🙆🙆❤

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 роки тому

    ጽጌ ግን ሰዉ ሰታይ እዴትእዴትነዉ ያርቢ ሴትአትዉጂም ልበል

  • @lookoo1173
    @lookoo1173 3 роки тому +1

    Gobaznah kalyee dagmo qonjiyee nah ❤

  • @ራህሚቲ
    @ራህሚቲ 3 роки тому +1

    እስኪ ሁለታችሁ ዞም በሉ እሷ እረጋ ብላ ትንገረው ተንቀለቀላችሁበትኮ

  • @حياةأمحياة-ك5ض
    @حياةأمحياة-ك5ض 3 роки тому +4

    ውው ዘሬ አደኛ ነኝ ስታሙሩ

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 роки тому

      ፈጣሪ ሆይ ሰላም ኣውርደልን ጨቋኝ በዳይ ኣዋርደልን subscribe አርጉኝ ♥♥♥

    • @timeisnow7373
      @timeisnow7373 3 роки тому +1

      ሰላም !!!🙏 እባክዎት ሰብስክራይብ ብንደራረግ ፈቃደኛ ከሆኑ?🙏

  • @aynalemgoshime9580
    @aynalemgoshime9580 3 роки тому

    ere fiker erekese kemeret tenesto fkregna mehon ale ende prank aderaregachehu des aylem

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 роки тому +4

    ዶዶራንት ነውዴ ኬኩ ላይ የረጨሽው ዘመዴ🤭

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 роки тому

      ፈጣሪ ሆይ ሰላም ኣውርደልን ጨቋኝ በዳይ ኣዋርደልን subscribe አርጉኝ ♥♥♥

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 3 роки тому

      ዶዶራት ይረጫልደ ሆ

    • @yenatube2532
      @yenatube2532 3 роки тому

      Deodorant ayedelem spray yebalale le program yemenetekemebet newu.

    • @harertube4637
      @harertube4637 3 роки тому

      @@yefikirTube ሰላም ቤተሰብ እንሁን እህት

  • @eldanaeldana7036
    @eldanaeldana7036 2 роки тому

    Danina tsiga be feterachu abrachu hunu
    Dani demo metafekerhin lije terit adergat eshi
    Be egeziyabehir ye tsiga hun betam new metamerut
    Yene unikochi yasmerelachu ewdachuhalew wedoche

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 3 роки тому +3

    ልጁ ነቅቷል ፕራንክ መሆኑን

  • @tizegebriel
    @tizegebriel 3 роки тому +1

    Kalye endet ende mwedh 💞 dani ena tsi perfect ✌👍🙏

  • @sarhope8468
    @sarhope8468 3 роки тому +4

    ፅየ ግን አለባበስ ዜሮ

  • @ኤልሲየልጇናፋቄ
    @ኤልሲየልጇናፋቄ 3 роки тому +1

    ጽጌን በጣም ነው የወድሽ የኔ ቁሎ

    • @timeisnow7373
      @timeisnow7373 3 роки тому

      ሰላም !!!🙏 እባክዎት ሰብስክራይብ ብንደራረግ ፈቃደኛ ከሆኑ?🙏

  • @meareggebremesqelmeareggeb9675
    @meareggebremesqelmeareggeb9675 2 роки тому

    እኔማ የናንተ ጎደኛ ብሆን ደስተኛ እሆን ነበር 😍🥰🤩🥳

  • @nagashnagash2494
    @nagashnagash2494 3 роки тому +32

    ጽጌ ምትባይ ልጅ አይቁላሽ

  • @MayaMaya-ef7xe
    @MayaMaya-ef7xe 3 роки тому +1

    Wena kaliye ledetan wededekute yebelete 😂😂

  • @hanibekele9768
    @hanibekele9768 2 роки тому

    ቃልዬዬ የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️

  • @kiyaalem7003
    @kiyaalem7003 Рік тому

    ቃል ያመችህ

  • @birukaman5103
    @birukaman5103 2 роки тому

    Dani royal milawin zefenikin awxaw des yilala kemir