እህቶቼ ተጠንቀቁ ከዚህ። Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 388

  • @selamdem9936
    @selamdem9936 3 роки тому +17

    በጣም ብዙ ነገር የምራለሁ በሰደት ነው ያለሁት ስለፍቅር ስለሃይማኖት በጣም ጠቃሚ ትምህርት አለው አባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @hbb9262
    @hbb9262 5 років тому +9

    ትምህርቱን መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ስህተተችን ከኔ ላይ እንዳሉ ተረድቻለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን የተፈጥሮ ህጎች የሆኑትን በሀይል ለመመለስ የምንሞክር ሴቶች ይህንን ትምህርት ቢከታተሉ ቢያንስ ህይወት ከግማሽ በላይ መንገዱዋ ያማረ ይሆናል ።እና ትምህርቱ ጠቃሚ ፉፁም የእግዝያብሄር መዳኒት ነው ብየ አስባለሁ።

  • @ሳሬምሳሬም
    @ሳሬምሳሬም 5 років тому +72

    እኔ ከዚ ትምህርት የተማርኩት እና የምተገብረው ቢኖር ወንዶቻችን ሌላ ሴት አዬብን እኔን ስለማይወደኝ ነው ወዘተ ብለን ከምንወራጭ ከዛች ከሚያያት ሴት በልጠን መታየት ነው በንትርክ በጭቅጭቅ ሳይሆን በብልሃት

    • @genzebe.genzebe2986
      @genzebe.genzebe2986 4 роки тому

      በትክክል

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 3 роки тому

      ትክክል

    • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
      @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 3 роки тому +5

      ፍጣሪ እደው ሥናጠፍ የሚመክር ሥንቁጣ የሚያርጋጋይሥጠን በውነት

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 8 місяців тому +1

      አይ እህቴ ደናውን ይግጠምሺ እኔ ምንም የሚጎለኝ ሴት አይደለሁም ነገር ግን እረግጦኝ ነው የሄደው ወደ ሌላ ሴት ዛሬ ወይ ከሷ አልሆነ እኔንም አቶ ደም ያለቅሳል በጥጋብ የሚያደርጉትን አያውቀም እና ከደህናው ይግጠመን ነው እንጂ በሰው አትፍረጂ😢

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 8 місяців тому

    ስለ ፅዳት አጄት አርስ ትምህርት ነው አሜን እናመሰግናለን ቃለወት ያሰማልን🙏🎉🎉🎉

  • @MdHhaa-d1r
    @MdHhaa-d1r Місяць тому

    የኔ አባት ጊዜ አችሁን መስ እዋት አድርጋችሁ ይሄን ትምህርት ሳይገባን ላስተማርሁን እግዚአብሄር ይስጥልኝ

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 2 роки тому

    እረጀም እድሜ ጤና የሰጥከ ትልቅ ትምረተ ነዉ

  • @hilishabrha7548
    @hilishabrha7548 4 роки тому +2

    ብጣዕሚ እና ነመስግን አብ ተግባር ንምዉዓል
    እግዚአብሔር ይሓግዘና
    አሜን አሜን አሜን

  • @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ
    @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ 5 років тому +25

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣሜን ፀጋውን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ያድልልን ኣሜን
    እውነት ነዉ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህራችን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AlemFentahun-p9y
    @AlemFentahun-p9y 26 днів тому

    በጣም በትምህርት አግንችበታለልሁአባቴ እግዚብሔር ይባርክህ በድሜ በፀጋይጠብቅልን

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን ጸጋው ያብዛልዎት የእርስዎ ትምህርት በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እርስዎ የምያስተምሩን በትክክል በተግባር ላይ ካዋልነው ማፋታት እሚባል ነገር የሚኖር አይመስለኝም

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲስ ላይክ የምታደርጉ ልቦና ይስጣችሁ

  • @eth234
    @eth234 3 роки тому

    የኔ አባት ወሳኝ ነገር ነዉ ተባረክልኝ

  • @betiterefe7886
    @betiterefe7886 5 років тому +3

    እግዚአብሄር ይመስገን
    የእናቱ እናታችን የእመብርሃን ፀሎትና ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሄር መልካም የህይወት አጋር ይስጠን
    ፍቅርና አንድነትን ይስጠን

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 3 роки тому +1

    ቃሎት ያሰማልን ለሚሰጡን ትምህርት ሁሉ እግዚያብሄር ይስጥልን እባክዎት እኛም ሴቶች እራሱን የሚጠብቅ በንግግሩም በአለባበሱም በአበላሉም ስርአት ያለው እንፈልጋለን ሴት በትዳር ውስጥ ውስጧ እየተጎዳ በተለይ ለልጆቿ ብላ ችላ ትኖር ይሆናል ግን ልቧና አይምሮዋ ግን ባሏን ፈቶታል ስለዚህ አባቴ ለብዙ ጥሩ ሴቶች ከባድ የሆነው እባክዎ ለወንድሞቻችንም ትምህርት ስጡልን

  • @sifelghabesha8572
    @sifelghabesha8572 4 роки тому +1

    አባ ብቻ ስለትምህርትወ እድሜ ፀጋ ያደልልን ከማለት ውጭ ምን እላለሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ስወድወት አባ

  • @ተምሳሌትYouTube
    @ተምሳሌትYouTube 5 років тому +71

    በክርስቶስ ክርስቲያን የተሠኛችሁ የተዋህዶ
    ልጆች ሠብስክራይብ በማድርግ አበረታቱኝ❤🙏

  • @mekdmekd9135
    @mekdmekd9135 Рік тому

    ቃለህወት ያሣማልን አባ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yishakabrham6792
    @yishakabrham6792 4 роки тому

    ምህርራችን አባታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመሰገንልን አንተም መምህር አሸናፊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ስለጌታ እየሱስ ሰታስተምር በጣም ደሰ ይለኛል እሱ ጌታ አምላክ ይባርክህ አመሰግናለሁ

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 2 роки тому

    እዉነት ነዉ ተልቅ ትምረተ ነዉ ሰለአሰተማረከን እናምሰገናለን

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 2 роки тому

    ፈጣሪ ፈጣሪ ልቦና የሰጥን እንደ ችረነተከን አሰብን ማረኝ የቅረ። በለን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 років тому +12

    ቀሲስ አሸናፊ ገብር ማርያም በጣም አሪፍ ትምርት ነው በጣም አመሰግናለው ፀጋዉን ያብዛልክ

    • @ttty3386
      @ttty3386 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት የመምህር ትምህርት በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 5 місяців тому

    መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልና

  • @yodittsige3975
    @yodittsige3975 5 років тому +7

    በእውነት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተማሩን ፤ የራሳችን የምንለው ሰው እንኳን ይህን ነገር በግልጽ አይነግረንም ፤ እጀግ በጣም እናመሰግናለን

    • @ምህረቱነው
      @ምህረቱነው 5 років тому +1

      እውነት ነው ፣ የሚያስተውል ካለ ትልቅ የህይወት ስንቅ ነው፣ ተባረኪ

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 2 роки тому

    እዉነት ነዉ ፈጣሪ ልቦና የደጥን በችረነተከን አሰብን ማረኝ

  • @حبيبهالحبشي
    @حبيبهالحبشي 5 років тому +50

    ወድ ብቻ አይደለም ፅዳት የሚፈልገው እኛም ሴቷች አለባበሱ ሽታው ወዳወድነቱ ደስ ይለናን

  • @newapp2872
    @newapp2872 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ያስተምራል ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 років тому +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እኔ በንፅህና በኩል እንኳን አልታማም እደዉም መዝረክረክ በጣም እጠላለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከወረት የፀዳ የፍቅር አጋር ይስጠን ትዳረ የጀመረነዉም በትዳራችን ያፅናን አሜን ፫

    • @alem6447
      @alem6447 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን እህቴ

  • @aberashmamo6384
    @aberashmamo6384 3 роки тому

    በጣም ጣፋጭ ምክር ነው አመሰግናለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክሎት

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 Рік тому

    እጅግ ጥሩ አሰተማሪነው ይሔ ትምህርት

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 2 роки тому

    እዉነት ነዉ ፈጣሪ ልቦና የሰጥን

  • @seblegetachew9243
    @seblegetachew9243 5 років тому +1

    በጣም ቆንጆ ትምህርቱ ነው ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ትመህርት ነዉ

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 роки тому

    ቃል ሕወት ያሰማን እረጀም ጤና እረጀም እደሜ የሰጥከ እንደለዉጥ ሰለምከረከን ኤናምሰገናለን ቃል ሕዉት ያሰማን

  • @BuzayhuAlemu
    @BuzayhuAlemu 3 місяці тому

    ዋትሳፕ ላይ መልክት አስቀምጨ ነበር አልተመለሰልኝም በተረፈ ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው እድሜ ይስጥልን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እና ከምንም በለይ በራስ መተማመን ካለን ካሰብነው እንደርሳለን ሁሉንም በእርጋታ በትግስት ካስተናበርን

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማን አባታችን የተግባር ሰው ያድርገን

  • @Salam-ci2pw
    @Salam-ci2pw 4 роки тому

    ቃለሂውት ያሰማልን ደንቅ ትምህርት ነው የወደፌት ሄውቴን በሩክ ያደረገዋል እግዚአብሔር ይባረከህ መምህር

  • @ribkayigzu8032
    @ribkayigzu8032 2 місяці тому

    አባቴ ታንፃለህ ትክክል❤❤❤

  • @elsakifle7322
    @elsakifle7322 4 роки тому

    God bless you!
    ሴቶች ካገቡ በኋላ ራሳቸውን ይጥላሉ።
    በጣም መሰረታዊ ትምህርት ነው
    God bless you keses

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 роки тому

    It’s True Betam Teru Timehert new Le nurwachin mitekem lerasachinem new ene erasen wub hogne say ejig des yelegnal amlakenem kewechim ke Westen wub adrego selefeteregn hule Amesegenawalehu 🙏Egzabher yakberelen Amen 🙏💚💛❤️

  • @ehtiehti7227
    @ehtiehti7227 Рік тому

    በእዉነት መምህር በጣም እናመሰግናለን

  • @rutaaraya2760
    @rutaaraya2760 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 4 роки тому

    ልክ ኖት መምህራችን ካለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @MA-qg8rr
    @MA-qg8rr 4 роки тому +1

    በጣም እውነተኛ ና ትክክለኛ ምክር ነው እመኑኚ ያለ ጥርጥር ከነዚህ ወንድ ከሚጠላቸው መካከል 2 ነገሮች በተከታታይ ካየብሽ ይተውሻል እና እራስሽን ጠብቂ ንፁህ ሁኚ። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sntayehuabyew4005
    @sntayehuabyew4005 4 роки тому +1

    አግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emuyemuy886
    @emuyemuy886 5 років тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በምሰጣቸው ትምህርቶች በጣም ተለውጫለሁ አመሰግናለሁ መምህር

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 3 роки тому

      መምህር በምሰጣቸው ትምህርት ተለውጪ አለው እግዝአሔብር ይመስገን

  • @hiyimanotmasfin9534
    @hiyimanotmasfin9534 4 роки тому

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት እኔ ሙሉ ህይወቴን የምቀርበትን ትምህርቶች ነው እያዳመጥኩና እየተገበርኩ ያለሁት

  • @ፀጋአለም
    @ፀጋአለም 4 роки тому

    አሜንቃለሒወትያሠማልንመምሕርእድሜናፀጋዉንይሥጠወትአሜን

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ

    መምህሪ እደው ማርያምን ያተን ትምህርት አዱን ጠብሸ እራሤን ባየሁት ፍጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @ያልፍይሆንአይጊዜ
    @ያልፍይሆንአይጊዜ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት የምታስተላልፈው ትምህርት መልካም ነው

  • @hanitube404
    @hanitube404 4 роки тому

    በጣም ድስስ የሚል ትምርት ነው እግዚያብእሔር ይስጥልንን

  • @koyachewbitew4046
    @koyachewbitew4046 5 років тому

    እውነት ለመናገር እጅግ በጣም የሚወደድ አንጀት አርስ ትት ነው። የድንግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 роки тому

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @አማራነኝ-ሐ4የ
    @አማራነኝ-ሐ4የ 4 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም የሚጠቅም የህይወት ቁልፍፍ ትምህርት

  • @alamcute283
    @alamcute283 5 років тому

    ሰላመእግዚአብኤር ይብዝአሎት። በጠአምጥሩትምርትነው። የማልአቀውነየአሰአወቁኝ። የአገልግሉዘመኖይርዘምልኝኝ። አሜንን

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 4 роки тому

    በእውነት ለመምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን እኛም በሰማን እንድንኖሮው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን

  • @mimisemaw3738
    @mimisemaw3738 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና በአገልግሎት በቤቱ ያፅናልን አሜን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 роки тому

    በእውነት እናመሰግናለን መምህራችን።

  • @የብሌንእናትነኝከሳውዲ

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህርየ እድሜ በፀጋ አብዝቶ ይስጥልን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @eth3816
    @eth3816 3 роки тому

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን እኔም እጉሩቡ መግባት እፈልጋለው

  • @እግዚአብሔርፋቅርነውእግዚ

    በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ እኔ የተማርሁት ብዙ አለ ካለፈው ህይወቴ የአሁኑ ህይወቴ ተስፋ አለኝ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 4 роки тому

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ብዙ ትምህርቶችን አግቼበታለው ለእርሶም ፀጋውን ለእኛም ማስተዋሉን ያብዛልን አሜን

  • @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ

    አባቴ በውነት ልዑል እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ለኔ ይህ ትምህርት ከቃልም በላይ ነው !!

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 Рік тому

    Memeherachen betame dese yemele newu bezu negeri temerealehu segawune abezeto yesetelen 🙏🙏🙏

  • @selamselam6661
    @selamselam6661 5 років тому +1

    ቀሲስ ዐማኑኤል ፀጋውን ያያድልልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ደስ የሚል ትምህርት ነው ግረፑ ውስጥ ክተቱኝ ፈቃዴቹ ከሆነ

  • @maryniguse6381
    @maryniguse6381 5 років тому +1

    በእውነት ለዚህ ቻናል ቃላት ያጥረኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
    @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 5 років тому +5

    እናመሰግናለን በእውነት ብዙ ተምሪያለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mushermuster801
    @mushermuster801 4 роки тому

    በእዉነት አባታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን

  • @ffcfffgvb7139
    @ffcfffgvb7139 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ትክክል ነው

  • @cell8632
    @cell8632 5 років тому

    እውነትነው መምህር ብዙጊዜ እህቶቻችን ካገቡ በሀላ እራስን መጣል ንፀህናን አለመጠበቅ እኔም ተመልክቻለው ቃለህይወት ያሳማልን በእውነት እህቶቼ ንፁና ጣንቃቃ እንሁን

  • @ameenaqhhhlqtmalakie1340
    @ameenaqhhhlqtmalakie1340 4 роки тому

    ቃለህውት ያሠማልን መምህራችን

  • @fhdjdjdhdhdhdj4767
    @fhdjdjdhdhdhdj4767 4 роки тому

    እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ትምህት ነው እናመሰግናለን መምህራችን

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 3 роки тому

    yes this is very important teaching , lib yalew lib yebel . very brilliant message .

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 років тому +2

    እውነት ብዙ ትምህርቶችን አግኝቻለሁ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ🙏🙏🙏

  • @እማሓላላይናፍቀኪ
    @እማሓላላይናፍቀኪ 5 років тому

    ቃል ህይወት ያሰማል አጃግ ደሰ የማል ተ/ቲ ነዉ እዉነት አነይ አንደየ አንደየ አሰማወላ ግነ ፁሁፍ አረገ አልዉቁም አሰኸ መጨረሰ መደመጥ ፈለግ ነበራ ግና ግዜ የለኚም ሰሩ ለገባ ነዬ መልከም ሰሩ በለኚ አህቴቻ ወናዳሜቼ መልኸም ቀን

  • @ehtiehti7227
    @ehtiehti7227 Рік тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 5 років тому +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @weletahanajusiss9297
    @weletahanajusiss9297 4 роки тому

    እግዝአብሄር ይመስገን ሰላምወት ይብዛልን አባትአችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ይህን ቻነል ስሰማ እኔ ሁሌም አዴስ የተወለድሁ ይመስለኝል. በጣም ነው ምነመሰግነው

  • @ጥሩነሽጥ
    @ጥሩነሽጥ 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርችን እውነት ነዉቃላ ሐዉት ይስማልን

  • @shfd8859
    @shfd8859 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ቃለ ህይት ያስማልን አሜን እናመስግናለን

  • @ገነትማንደፍሮ
    @ገነትማንደፍሮ 5 років тому

    ረቡኒ አመሰግናለሁ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በእወነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @feremamo5754
    @feremamo5754 5 років тому

    Amen Amen Amen qlywat yasemalen

  • @ብሌንያብስራ
    @ብሌንያብስራ 5 років тому

    መምህራችን ስለአስተማሩን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተማርኩበት ነገር ቢኖር በአለባበስ ዙርያ እራሴን እጥል ነበር ግን እራሴን እንድጥል የሚያረገኝ ባለቤቴ የሚመች ሰው ስላልሆነ ተስፋ በመቁረጥ ነበር

  • @fantaneshayele5181
    @fantaneshayele5181 3 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው!!!

  • @adismasrshaadismasrsha8254
    @adismasrshaadismasrsha8254 5 років тому +1

    ቀሲስ ከልብ እናመስግናለን ምርጥ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @zenabelamaa5389
    @zenabelamaa5389 5 років тому +1

    Amen Amen Amen Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs AMEN 😍💠💠💠🙏

  • @tigestmulato2277
    @tigestmulato2277 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያስማልን እኔም ግሩብን መቀላቀል እፈልጋለሁ

  • @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክ እውነት ነው

  • @sosnaassegdew451
    @sosnaassegdew451 5 років тому +1

    Amen egzeabher yistelen.

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 5 років тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @damtewdam4004
    @damtewdam4004 5 років тому

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 5 років тому +1

    ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረክልን

  • @alem6447
    @alem6447 5 років тому +3

    እውነት ነው በተለይ ወንድ ልጅ ከቆንጆ ሴት ጋር ሆኖ አንገቱ እስኪቀነጠስ ዞሮ ሲያይ እውነት ነው እኛ ሴቶች ስሜታችንን መቆጣጠርም ይክብደናል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ በመንፈሳዊም እና በአለማዊም ትምህርት ተፈጥሮ በሰው ላይ ምን ያህል ተፅእኖ እንደሚያደርግ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለፍሬ ያድርግልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 2 роки тому

    ፈጣሪ ፈጣሪ ልቦና የሰጥን

  • @ሙሉራያ-ረ6መ
    @ሙሉራያ-ረ6መ 5 років тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው

  • @amenamen3178
    @amenamen3178 4 роки тому

    Betam amsgnalhu egzabher yestlgn! !!

  • @ምህረቱነው
    @ምህረቱነው 5 років тому

    እናመሰግናለን መምህር፣ ስለወንዶችም ትምህርት እንደሚዘጋጅ ተስፋ እናደርጋለን፣ አገግሎትዎን እግዚአብሔር ይባርክ ።