#ከጉንጯ_ደም_የሚፈሳት_ስእል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 346

  • @rachelm5268
    @rachelm5268 2 роки тому +26

    መጋቢ ትዝታው ወንጌላዊ ኤርምያስ ምርጥ ለክርስቶስ ለወንጌል የተለያቹ እግዚአብሔር ይባረክ :

  • @belayhuntemesgen4525
    @belayhuntemesgen4525 2 роки тому +42

    “ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
    1ኛ ዮሐንስ 1፥7

  • @temufikadu3644
    @temufikadu3644 2 роки тому +17

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክክ መጋቢ ትዙ

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc 2 роки тому +45

    መጋቢ ፡ ትዝታው ፡ በመተት ፡ በደብተራ ፡ ጥንቆላ ፡ የጋረዱቡንን ፡ መዳንታችን ፡ እየሱሰ ፡ ክርስቶስ ፡ ህዝባችን ፡ እያወቁ ፡ ነፃ ፡ እየወጡ ፡ ነው ፡ በርታ ፡ ጌታ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ እየተሸበረ ፡ ነው ፡

    • @aleneeden6993
      @aleneeden6993 2 роки тому +1

      ጌታኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ተባረክ ጌታለትውልዱ ብርሃን አንድትሆን የመረጠህ እውነተኛ ሰውነህ ተባረክ

  • @scsc9710
    @scsc9710 2 роки тому +15

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ዘመንህ አገልግሎትህ በእጥፍ ይባረክ

  • @tsega9038
    @tsega9038 2 роки тому +1

    የሰው ደም የጠማቸው ናቸው የዚህ አስተሳሰብ ኢትዮጵያውያን ላይ እርግማን ያመጣ
    በተለይ ሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት ቦታ ያረገው የእግዚአብሔር ቁጣ ስዕላስዕል እና ተክልዬ ገብርዬ እዬዬ ብላ ብላ ብላ
    ግዳም ቁጭ ብለው ሚሰራ የጨለማ ስራ

  • @yohannesnegash9568
    @yohannesnegash9568 2 роки тому +15

    ጸጋ ይባዛልህ ወንድሜ God bless you

  • @Abewaaa
    @Abewaaa 2 роки тому +9

    Tize you are the army of Christ no body can stop you to preach the true gospel of Christ God bless you.

  • @misganawzeleke3805
    @misganawzeleke3805 2 роки тому

    ኦ እንዴት ይገርማል! ወይኔ እንዴት ይቆጫል! ፓስተር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ። ስለአንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @emebetnega1367
    @emebetnega1367 Рік тому

    አሜን አሜን ለዘላለም ጣኦታት የተቀረፁ ምስሎች
    ከምድራችን ከኢትዮጵያ በኢየሱስ ስም ይፈራርሱ
    አሁንም ጨምሮ ይባርክ የቃሉ ምስጢር የመንፈሱ
    ምሪት ይብዛልህ ።
    የምድራችንን ቀንበር የትውልዱን እስራት በአንተ
    ተጠቅሞ እየሰበረ እየፈታ ስለሆነ እግዚአብሔር
    የተባረከ የተመሰገነ ይሁን።

  • @dawitdercho320
    @dawitdercho320 2 роки тому +2

    በርታ ትዜ በዚህ እውነት ብዙዎች ወደ እግዚአብሔር ቃል ይመለሳሉ

  • @ethiopiahagere1704
    @ethiopiahagere1704 2 роки тому +14

    ተባርክ መጋቢ ትዜ ወንድሜ ዘር ትውልድህ ይባርክ ::
    ለትውልድ መዳን ስለምትሰራ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tadessefaji8016
    @tadessefaji8016 Рік тому

    Brather Tisitaw, be strong God is with yuo. You are a soldier of Jesus Christ. I have been learning a lots about, thank yuo very much. it is really offensive when we leason a trash history from Rodas. Paint is paint! it is hand work, it brings nothing. We destroy setanic spirit behind a paint in the Name of Jesus Christ of Nazareth.Amen. ሰዎች ይህን ሰው ሰራሽ ፈጠራ እያስተማሩ እንዴት ሰዎች ጌታን ያገኛሉ። ወንድሜ አንተ ብቻ ለምን እንደ ሻማ ትቀልጣለህ ሌሎች ወንጌላውያን ለምን የሚያውቁትን አይናገሩም። ለምን ዝምታን መረጡ? ብቻ ጌታ ይባርክህ።

  • @emeba951
    @emeba951 2 роки тому +3

    ትዜ ተባረክ ! ገራሚው እኔ ራሴ ምስክር ነኝ ፡፡ የክርስቶስ ኢየሱስ ብርሃን የበራልኝ ነኝ ቤተሰቦቼ በጥንቆላ አምልኮ ያመልካሉ ቤቱም ውስጥ የሌለ ስዕል የለም እና ለሚያየው የእግዚአብሔር ቤት ይመስላል ግን ግን እውነት በስዕሉ ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ካለበት እንዴት ተስማምቶ እዛ ተቀመጠ? ይልቁንስ ጣዖት ስለሆነ ተስማማ እንጂ ! ልብ በሉ እንንቃ ኢየሱስ ያድናል !!

  • @VoiceOfVictory12
    @VoiceOfVictory12 2 роки тому +13

    ተባረክ! እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን! በኢየሱስ ደም ተሸፈን።

  • @haregewoinyohannes2777
    @haregewoinyohannes2777 2 роки тому +10

    እኛ ብንድንም፤ ሌላው ቢቀር ቤተሰቦቼ፤ የምንወዳቸው ጓደኞቼ፤
    ስለነሱ ይገደኛል፤ ጌታ ኢየሱስ አይናቸውን ያብራላቸው፤
    የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ፡፡

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 2 роки тому +17

    እውነት ነው ምድራችን ላይ ሁልግዜ ለሚፈሰው ደም፤ ላለው ክፋት ሁሉ ምክንያት ይሄ ባእድ አምልኮ ነው። ምንድነው ማድረግ ያለብን?? እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንዳንተ ለእውነት የጨከኑ ያስነሳልን።

    • @weynuaebba3744
      @weynuaebba3744 2 роки тому

      ተባረክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tizaluterefe6165
    @tizaluterefe6165 2 роки тому +2

    የዘኛዉንም የዚህኛዉንም ቤት ጉድ የሚያዉቁ እና ሰዉን ከድንቁርና ትምህርት የሚታደጉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ከክፉ ይጠብቅልን....

  • @hirutayele807
    @hirutayele807 2 роки тому +2

    በእውነት ጌታ እየሱስ ይባረከ ከሁሉ በላይ! ላንተም እንዲህ ቃል በቃል እንድትተነትን የሰጠህን ፀጋ አሁንም ተጠቀምበት ገና ብዙ ሰው ታነቃለህ ተባረከ

  • @mohamedebrahim8942
    @mohamedebrahim8942 2 роки тому +2

    እስከዛሬ በልጅነቴም አሁንም ከሰማሆቸዉ ተረተረቶች ሁሉ አንደኛ ብየዋለሁ ከከከከከ ይብልኛ እልል ለሚሉት እንጅ እኔስ ከሁለታችሁ ዉጭ ነኝ ግን እነዚህ የኦርቶዶክስ ሰወች ሁሌ ተአምር ነዉ ሁሌ ኤጭ

  • @betselotmolla8967
    @betselotmolla8967 2 роки тому +26

    የጨለማ ሥራ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ብርሀን ይገፈፋል!!!

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 2 роки тому +1

      ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አንተ የወንጌሉን እውነት ነው እየገለጥክ ያለከው እነርሱ የዳቢሎስን ተልኮ ነው እየፈፀሙ ያሉት የዘላለም ሞት የሳት ባህር ሲኦል ለማይታዘዙት ትንደተዘጋጀና በዚህ ምድር ዘላለም እንደማይኖሩ ቆም ብለው ቢያስቡና ቢመለሱ ይሻላቸዋል ደሞ የሚገርመው ስለ ራሳቸው ብቻ ሳይሆን ስለሚያስቱትና ወደ ዘላለም ሞት ስለሚመሩት ህዝብ ተጠያቂ ናቸው
      "ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል የድንግአይ ወፍጨ በአገንገቱ ገብቶ ወደ ጉድጓድ ቢጣል ይሻለዋል"

  • @samywonde7708
    @samywonde7708 2 роки тому

    Be strong pastor God with u!!!!!! Bless u more!!!!

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 2 роки тому +3

    ወጌላዌ ትዝታው ጌታ ባተ ተጠቅሞ አደሚናገር አምናለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
    ህዝበ ኢትዮጵያ የት እንቀበራለን ብላችሁ ጣኣት የምታመልኩ ተመለሱ ሲኣል ይጠብቃችኀል

  • @addisalemhmariym9459
    @addisalemhmariym9459 2 роки тому +2

    መጋቢ ትዜ በርታ ገና ባንተ ብዙ ትውልድ ያመልጣል ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
    😇

  • @eyesusyadenal8383
    @eyesusyadenal8383 2 роки тому +6

    God bless you for being courageous and the real patroit of The TRUTH gospel of Jesus Christ.

  • @emeba951
    @emeba951 2 роки тому +6

    አሜን ! ትዜ እንዲህ በትክክል ፣ በእውነት ግልጥ በማድረግ ትውልድን ለማስመለጥ እናንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ለዘለአለም ይመስገን ፡፡

    • @asyechabebe407
      @asyechabebe407 2 роки тому

      ኢየሱስ ንገላጭትውልድን አስመላጭ የሆነው ጌታ መንፈስ ቅዱሰ አብዝቶ ይጠቀምብህ እግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክ ህ

  • @john9762094
    @john9762094 2 роки тому +5

    ኦሪት ዘጸአት 20
    1 ፤ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ።
    2 ፤ ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
    3 ፤ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። ፕ
    4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
    5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
    6 ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር፡ ይጠብቅህ፡ እንጸልያል!

  • @yeshigetachew4704
    @yeshigetachew4704 2 роки тому

    ሰላም ትዝታው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ተባረክ

  • @nattymann404
    @nattymann404 2 роки тому

    tebarek tize 3 samnte new getan ketekebelkugn yigermhal ena betam new yeredahegn !!

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 2 роки тому

    እግዚአብሔር በእውነት የሚፈልጉትን እያዳነ ስለሆነ ስሙ ይባረክ ወንድሜ መጋቢ ትዝታው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @ababumegersa8929
    @ababumegersa8929 2 роки тому

    Praise God!!!God bless you Bro.

  • @girmaykiros9072
    @girmaykiros9072 2 роки тому

    Tebarek tzye

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 2 роки тому +12

    ስንት ጉድ ሰማን
    ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል

  • @bezawitabenet4897
    @bezawitabenet4897 2 роки тому +1

    ትዜ አብዝተህ ጸልይልኝ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን በየሱስ ሰም አሜን

  • @addisbalemo
    @addisbalemo 2 роки тому

    Tikikil tebarek

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 2 роки тому +1

    DEAR BROTHER GOD BLESS YOU BY ALL DIMENSION.

  • @birtukansahilu716
    @birtukansahilu716 2 роки тому +3

    ወንድሜ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ ዘመንህ፣ ቤትህ፣ አገልግሎትህ የተባረከ ነው፡፡ በእውነት ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር የጠራቸውን ወደ እውነት ዞር ይላሉ፡፡ የምትናገረው እውነት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ መዳን የተገባቸውን ያድናቸዋል አሁን ባይገነዘቡት አንድ ቀን ቃሉ ዘር ነውና ይበቅላል፡፡ ለሚሳደቡ የአባታቸውን ፈቃድ ነው የሚፈፅሙት ምክንያቱም ዲያብሎስ ተሳዳቢ ነውና፡፡ አንተ ግን በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታህ ሁን፡፡ ኃይማኖት ሲኦል ይከታል፡፡ እየሱስ ግን ሕይወትን ይሰጣል፡፡ ክብር ሁሉ ለጌታችን ለመድኃኒታችን፣ ለአዳኛችን፣ ለአማላጃችን፣ ለንጉሣችን፣ ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን፡፡

  • @elsabethmamo639
    @elsabethmamo639 2 роки тому +6

    They are blind. We have to pray for them.God bless you.

  • @amalethiopia4888
    @amalethiopia4888 2 роки тому +3

    ተባረክውንድማችን በረታ ለብዙዎች ማዳን ነህ

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 2 роки тому +6

    ወንድሜ ተባረክ። ሌሎቻችን ወንጌል እንዳይሰበክ የሚያደርገው አስተማሪ ነኝ ወይም ቄስ ነኝ ለሚል እንድንጸልይላቸው ይገባል እንጂ መሳደብ አይጠበቅም ቅዱስ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃሉን ከሚያቁ አይጠበቅም ብናስተውል ጥሩ ነው። ጌታ እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንም፣ ተባረኩ

  • @m.j9886
    @m.j9886 2 роки тому +5

    "፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። "
    (ወደ ዕብራውያን 13: 8)

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያድርግልን።

  • @刘晓燕-h2j
    @刘晓燕-h2j 2 роки тому

    ተባረክ ጌታ አስመለጠህ

  • @daribeefa2176
    @daribeefa2176 2 роки тому

    ጸጋ ይብዛልህ

  • @godisgood1473
    @godisgood1473 2 роки тому +47

    ቁርጥ ቤት 😂😂 በርታ ወንድሜ አዲስ ለሚድኑ እንዴት ወደኃላ እንዳይመለሱ እንደምትረዳ እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰብህን ይባርክ!

  • @sentaayano9720
    @sentaayano9720 2 роки тому +13

    መጋቢ ትዜ ግልፅ የሆነ ትምህርት ነውጆሮ ያለው ይስማ

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 2 роки тому +6

    ጌታ ኢየሱሰ ካጎበጠን ሸክምና ጉስቁልና የሚያድነን የወንጌል ሀይል ይገለጥ በኢየሱስ ስም !!!

    • @aleneeden6993
      @aleneeden6993 2 роки тому

      አሜን ጌታ ብርክክክክክርክክክ ያርግህ

  • @yasewmesfin8236
    @yasewmesfin8236 2 роки тому +15

    እውነቱን ግለጠው ጫካውን ግፈፈው ወንድም ትዜ

  • @ፋንታሁንጎሜዝ
    @ፋንታሁንጎሜዝ Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ትዜ

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 2 роки тому +1

    “በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።”
    - ዘጸአት 20፥4

  • @zenashmoges9274
    @zenashmoges9274 2 роки тому +3

    ሰላም ይብዛልህ ትዜ አውነት የጌታ ሀይል አለ አምናለው።❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @paulosmarkos3305
    @paulosmarkos3305 2 роки тому

    geta yibarikih ! tsegawun yabzalih

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 роки тому +1

    አንዱ ለሀገራችን ደም መፋሰሰ ከእግዚአብሔር ውጭ በሚደረጉ የባእድ አምልኮ ነው መፅሀፍቅዱስ በግልፅ ለተቀረፀ ምስል አትስገዱ እያለ እኛ ገን የሆነ ዘመን ላይ ከሌሎች ሀገሮች መተው ኢትዩጵያ ላይ ታሪክ ለሰሩ ሰወች ቀን ተቆርጦላቸው በየወሩ በድግስ መልክ እየተመለኩ ነው የሄ በጣም ከፈጣሪ ያፈነገጠ ግልፅ አምልኮ ነው ይቅርበለን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ወንጌልን ሸፍነው ተረት የሚሰብኩትን ይቅርበላቸው 🙏🙏በርታ ትዝታው
    በተለየይ በሆነ ችግር ውስጥ እያለፋችሁ እግዚአብሔር አይሰማም ፀሎቴን አለመለሰም ወዘተ የምትሉ ካላችሁ በትክክል ፀሎታችሁ ;ሞስጋናችሁ እግዚአብሔርን ያማከለ መሆኑን ቼክ አድርጉ አንደ አሁን እኮ በየሚድያው ሰወች ሲያመሠግኑ የእግዚአብሔር ስም ሲጠሩ አንሰማም ዛሬ የምናመልከውን እንመርምር

  • @ashenafiharkiso9383
    @ashenafiharkiso9383 2 роки тому

    HIS BLOOD AND FLESH " ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።"
    (የዮሐንስ ወንጌል 1:14)
    " በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።"
    (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:7)

  • @zolmidtube1043
    @zolmidtube1043 2 роки тому

    እጅግ በጣም እወድሃለሁ!!!! ጌታ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ ትዜ

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 2 роки тому +1

    ትዜ ዘመንክ ይባረክ እንደዚአይነት ተረትለአይማኖትይቅርና ለልጆች እንኳን መናገሬ ሼምነው

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 роки тому +1

    በርታ ትዜ

  • @ሳቢያዩቱብ
    @ሳቢያዩቱብ 2 роки тому +1

    ተባርክህ እኔም ወደዋላ ለመመለስ ቡዙ ጊዜ አስቤ አውቃለው ግን ያለውን ውሽት ስህሰማ ያስጠላኛል እግዚአብሔር ይባርክህ እውነቱን ሰለምትገልጥለን

  • @belayneshkebede7568
    @belayneshkebede7568 2 роки тому

    Geta yebarkh pastor !!

  • @efrataabraham4324
    @efrataabraham4324 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ አገልግሎት ብዙዎች ከዚህ ልብወለድ ነፃ እንደሚወጡ አልጠራጠርም

  • @mekelti3035
    @mekelti3035 2 роки тому

    Kibr le eyesus yihun Amen. Tebareki ye geta sew

  • @niyauuu123
    @niyauuu123 2 роки тому +8

    ትዜ እ/ር ይባርክህ ተረት ተረትን አስቁምልን

  • @Abewaaa
    @Abewaaa 2 роки тому +14

    My families are Orthodox, I read some of the books like tamire mariam and others,it’s all about teret teret ,God bless you more for telling the truth for those who doesn’t know everything.

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 2 роки тому +1

      Teret teret balachubet andenet waga endatkeflu. Egziabher lebona yistachu.

    • @tarikemosisa1714
      @tarikemosisa1714 2 роки тому +1

      me too my bro how i can pick them form this teret teret????? please God help us!!!!!!

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 роки тому

      Awo orthodox teret teret new . Ye mutan sewoch teret new .

  • @eyasuwubishet9082
    @eyasuwubishet9082 2 роки тому +3

    Stay Blessed Brother
    Keep it up

  • @alazarm6633
    @alazarm6633 2 роки тому +6

    በርታ ብዙ ነገር እያሳየህን ነው

  • @meazawoldemichael7503
    @meazawoldemichael7503 2 роки тому

    may God bless you Tize...

  • @hiwethiyele2881
    @hiwethiyele2881 2 роки тому +1

    ጣኦትኮነው የሚአምኑት ግን አይናቸው ታውሯል በየጊዜው ሉሲፈር ቀን እየሰጠ ይመለካል እግዚአብሔር ይገሰፀው እኔ የማዝነው አንብበው ሳይሆን በውርስ ለሚአምኑት ማንበብ ለማችሉ እናትና አባቶች አይደለም ማንበብ በሚችለው ወጣት ነው አቃለው ቤተክርሰቲአን ውሰጥ አዚምና ድንዛዜ እንደሚረጩ እንደተደገመባቹ ምድረ ደብተራ ግን አይናቹን ወደእግዚአብሄር አንሱ አንብቡ📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖👈👈👈

  • @tarikudoche3654
    @tarikudoche3654 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ የበለጠ ለብዙዎች ፈውስ ያድርግህ!!

  • @edlovfikir560
    @edlovfikir560 2 роки тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen God bless you tiz🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bethelihembiru986
    @bethelihembiru986 2 роки тому +4

    እኔስ በገንዘቤ የገዛሁት ሳይሆን በደም ዋጋ የገዛኝን ነው የማመልከው ስሙ ይክበር ይኸን ያበራልኝ

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 роки тому +2

    ትዜ በጣም ግራ የሚያጋባ ጊዜ ደረስን ምክንያቱም ሕዝቡን ባጠቃላይ አይኖቻቸውን በተረት ተረት ጨፈኑት እንደው በብርቱ መፀለይ ነው ያለብን ቤተሰቦቻችን አክራሪ የማርያም ወዳጅ አደረጉዋቸው ።

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 2 роки тому +2

    1ኛ እኮ ነክ ጌታ ይባርክህ

  • @semaytilkketebaleseriwmeny5023
    @semaytilkketebaleseriwmeny5023 2 роки тому +2

    Halelujha....God bless you.

  • @genetbirhane1678
    @genetbirhane1678 2 роки тому

    Zemenih yibarek Getaye lemidiritu yeterahi wendimachin

  • @helluhailu3518
    @helluhailu3518 2 роки тому

    ትባረከ ትዜ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @eleni311
    @eleni311 Рік тому

    ብርክ በልልኘ ትዝዬ🙏❤ በኦርቶዶክሰ ሀይማኖት ማንም ከአገር ወጣ ብሎ ሰእል እያመጣ ይች የምታለቅሰ ይች ዘይት የምታፈሰ እያለ ህዝብን ማሰመለክ ይችላል ማለት ነው። ምን አይነት ቅዤት ነው በጌታ እግዚአብሄር ጣኦታችሁን በመብረቅ ይምታ እናተ አሳሳቾች ልብ ይሰጣችሁ
    ህዝብ አለቀ በተረታችሁ ።

  • @thomasej
    @thomasej 2 роки тому

    Teberk brother

  • @bettyalu7
    @bettyalu7 2 роки тому

    የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።” 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
    አምናለው ይህንን እውነት ሰምተው ብዙዎች እንደሚድኑ… መጋቢ ትዝታው አንተ የተባረክ ሰው ነህ፡፡

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 2 роки тому +2

    ከዚህም በፊት የሚያሸበሽብ ስእል አለ ሲሉ ነበር ፡፡ ገና ወደፊት የሚያስነጥስ ስእል እንደሚተርኩልን እጠብቃለሁ ፡፡

  • @haregewoinyohannes2777
    @haregewoinyohannes2777 2 роки тому +5

    እኔ የሚገርመኝ በሀይማኖት ሰበብ አዲስ ተረት
    ዛሬም ሲፈጥሩ አለማፈራቸው ነው፤
    ይኸ ማለት ቢያንስ አስተዋይ የለም፡፡
    ኢየሱስ ጌታ ነው፤ የመዳን መንገድ እርሱ ብቻ ነው፡፡

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Рік тому

    Amen 🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak Amen 💖🙏 Tabarak

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክኸ እንዳተ አይነት እውነት የበራላቸው በዙልን

  • @bama5414
    @bama5414 2 роки тому +3

    Tize geta yibarkeh!

  • @joeking2028
    @joeking2028 2 роки тому +1

    God bless you my brother 🙏🏻

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።አ

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 2 роки тому +1

    እውነት
    ብለሃል
    መጋቢ ትዝታው። የሮዳስ ኣስተምህሮ በዓይነቱም ይሁን በጥራቱ መሬት የወደቀ ያዘቀጠና የገለማ የ ተረት ተረት የላም በረት የሚወዳደር በልጅነት ጨቅላ ኣእምሮየን ያስታውሰኛል። የፈረንሳይዋ ማርያም ሎሬድ ufo የደብተራዎች የሳይኪክ እና ድብልቅልቁ የወጣ ኣጋንታዊ ትምህርት እንዳያስተምር እንደምሁር ደጋግሜ ጽፌለታለሁ። የሚሰማ ግን ሆኖ ኣላገኘሁትም ። ድርቅ ያለ የማንበብ ልምድ የሌለው ሰው ነው። ለመሆኑ ዲግሪው የቲዮሎጂ ወይስ ዓለማዊ ነው ? ያዲስ ኣበባ ቲዮሎጂ ምሩቅ ከሆነ ኣይፈረድበትም።
    ምእመናንን የተራቀቀ የኣለማዊ ዶክትሬትምሁር መስሎኣቸው ሊስቱ ስለሚችሉ የትምህርቱ ደረጃ ብትገልጽልን። ከዛ ኣሳሳቹ ተሳዳቢ ቄስ ዘበነም ጋር ተመሳሳይነት ኣላቸው። ዘበነ ሰሞኑን እግዚኣብሄር የሾማቸውን የኢትዮጵያ መሪዎች ልምድ ስለሌላቸው ነው ብሎ መናገሩ መንፈሳዊ ሳይሆን የመናፍቅ በመሆኑ ኣሳፋሪ ነው።

  • @yeshiharegdemoz2423
    @yeshiharegdemoz2423 2 роки тому +1

    Kenteh new

  • @meseretdata8525
    @meseretdata8525 2 роки тому

    Yes yes egizabeher yibarikik betam tebarek

  • @romandesta4329
    @romandesta4329 2 роки тому

    በትክክል እግዚአብሔር ይባረክ ትዝ

  • @yemithomas9892
    @yemithomas9892 2 роки тому +5

    It is written clearly in the bible that we are not to worship any other God but the one and only God the creator of heaven and earth. I don't understand how they could not get this. Lord Jesus open the eyes of our heart so that we know your truth. In Jesus name I pray🙏🏽

  • @Fikir-221
    @Fikir-221 2 роки тому +1

    ምድራችን ላይ ሚሆነው ነገር ከባድ ነው።እንግዲህ እግዚአብሔር አይናቼውን ይክፈት ምን እንላለን።ጌታ ይብራላቼው ይረዱት

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 роки тому

    መጋቢ ማለት እንዲህ ነው፣ የጠፉትን የሚፈልግ በቃሉ መብራት፣ እውነተኛውን ምግብ የሚያቀርብ! ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ካስተማራቸው በኋላ ወደ ዓለም ሂዱ ወንጌልን ስበኩ"! አለ። ጌታ ኢየሱስ 99 ኙን በጎች በተራራ ላይ ትቶ የጠፋችውን አንዲትን በግ ሊፈልግ ሄዷል። እንደዚህ ሞትና ጨለማ የሚሸትት ትምህርት በክርስቶስ ወንጌል ካልገለጥን የኛ መዳን ለራሳችን ብቻ እንጂ ለሌሎች ተልከን አንወጣም ብለናል!
    እግዚአብሔር ዓይኑን ያበራለት ያያል፣ ይሰማሀል፣ ይድንበታል! ነፍሳትን ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት መጥራት ነው የዚህ ትምህርት ብቸኛው አላማ፣ ስለዚህ እኔም ያለ ፍርሀት ሼር አደርጋለሁ፣ ሁላችሁም share አድርጉት።
    መጋቢው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!
    እኔም ይሄንን ጉድ ፖስት አድርጌ እውነቱን ተናግሬ ነበር ፌስ ቡክ እያዘጉብኝ አስቸገሩኝ። ለትንሽ ቀን ሲከፈትልኝ ቢያንስ ለቤተሰቦቼም እልካለሁ።

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 роки тому +5

    "ብርሃን በጨለማ ይበራል ጨለማም አላሸነፈውም"
    Jesus is the only way to haven.

  • @senitanebo9304
    @senitanebo9304 2 роки тому

    Geta ybarke tebarek

  • @demozadmitew9446
    @demozadmitew9446 2 роки тому +3

    እየሱስስስስስስስስስስስስስስስስ
    የኔብሴ ረፍት
    እርፍፍፍፍፍፍፍፍ
    አሰይይይይይ

  • @belayhuntemesgen4525
    @belayhuntemesgen4525 2 роки тому +15

    ወይ ተረተረት። ለምድራችን መርገምትን የሚያመጡ እነዚህ የኦርቶዶክስ ደብተራዎች...... የሚገርም ነገር። የሀገራችን መቅሰፍቶች።

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 2 роки тому

      አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሰው የሚዘራውን እርሱን ያንኑ ያጭዳልና

  • @danieldressa3455
    @danieldressa3455 2 роки тому +3

    Tabarak tza🙌

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 2 роки тому

    Tizeye blessed God is with you

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 2 роки тому

    GETA abzto yibarkh wondimachin Tize!!!💙 🙏