Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በላዬ እውነትን ያዘለ ቀልድ።ድንቅ ችሎታ አለህ።አክባሪህ፣አድናቂህ ነኝ።💕
የምን ቀልድ ነው ምርርጵያለ እውነት ነው የልቡን ነው የተናገርው
ይይገባዋል
የድንግል ይጠብቅኽ ወንድሜ አቦ ተባረክ ውስጤን ያነበብከው መሰለኝ ዋው ዋው ዋው ምርጥ የዘመኑ ጀግና ነኽ
አላህ ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ይጠብቅልን የዘረኝነት መርዝ ከምድር ያጥፋልን።።ሰላም፣ ፍቅር ፣አንድነት ያምጣልን በጣም ያሳስቦል የሀገራችን ጉዳይ ሁላችንም የሚያሳስበን እንጂ ምንም የሚያስቅ አይደልም !!!በርታ ወንድማችን ለገባው ትልቅ መልክት አለው👌👌👍👍👍🙏🙏🙏።
ይሄ ልጅ የሚገጥመውን ገጥሞ አጥንትን ይሰብራል ላስተዋለው የእውነት ግጥም የሚያስለቅስ ነው በርታ ወንድሜ ከጌዜው ጋር የሚሄድ ነው
የሚገርመዉ ከ3አመት በፊት የፃፈዉ መሆኑ ይበልጥ ያስደንቃል
አስተማሪ የሆኑ ግጥሞችህን ደግሜ ደግሜ ብሰማቸው ሁሌ ያስቁኛል እንዲሁም መልዕክታቸውም ጠንካራ ነው
"ከንብ ጋ ተወልደህ የማትናደፍ ንብ"👌👍👍👍
ድጉል ንብ ነው
ምንድነው ላለመናደፉ ዋስትናችን
አቦእንዳታስፈጀን🙏🙏🙏 ......አለን ተደምረን አለን ተደናግረን ......😅😅😅ደም የተጠማ ወንበረ ተደመራን ስንል ደንብሮ ጨረሰን😘😘😘አቦ ዘመን ይባረክ
ምርጥ አስተዋይ። ገጣሚ ነህ የቀኑብህ አሰሩህ። እግዚአብሔር። ልቦና ይስጣቸው።
በላይ ወንድሜ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ግጥሙ ዋው ነው
በጣም ገራሚና አሥተማሪ ግጥም ልጁ ምታትነህ ኑርልን ጥበብ በቃ አለች ካንተጋ🥰🥰🥰🥰🥰
He’s a legend!!! I just love him ❤️🇲🇱❤️
"ከንብ ጋ ተወልደ የማትናደፍ ንብ " በላያ በርታል ቀስ ብለህ ጮኸ 👍👈🙏
ያበደ ግጥም ነውእውነት ልብእሚሰብር ግጥምነው ግን ህዝቡ ለምን ይስቃል አያሳቅም ይሄ
WOW what a talent!!!!! አንጀት አርስ ግጥም💚💛❤
ቅቤ ቀባህልን ጭነቅላታችን እራሰልን አቦ ያረዳ ልጅ ይመችህ
telyalh Ate
እኔ እኮ ከቂው በላይ የንግግር ዘይቤው በጣም ይደንቀኛል. አቤት ጥበብ ! 💪💪
"ጫላ ጩቤ ጥሎ እስናይፕር ይዛል" ተመቸኝ 👌🏻👏👏
Gene lamne tesekalchi ayesekme yselkse e enje lebe yenkale.
ምን ያስገለፍጣችኃል ወይ ትውልድ ልብን ይስብራል ጀግና ብየሃለሁ ልብ ያለው ልብ ይበል እውቀቱን ይጨምርልህ ይህ ያስለቅሳል እንጂ አያስቅም
Betam segarimu😢😢
ይኸው ዛሬላይ አለቀስን😭😭
የአሁኑን ጊዜ የዛሬ ሁለት አመት በፊት ያየ ትንቢተኛ ገጣሚ
ተባረክ ወንድሜ በርታ በጣም ቆንጆ ነው
እግዚአብሔር እናመስግናለን ወንድማችን
አጥንትን ይሰብራል ላስተዋለው የእውነት ግጥም የሚያስለቅስ ነው በርታ ወንድሜ ከጌዜው ጋር የሚሄድ ነው
"አለን ተደምረን አለን ተደናብረን"😢😢😢😢😢😢😢
የምር የሄ መልእክት ይድረስ ለመግስት ከልብ አድናቂህ ነኝ
አቦ ተባረክ አካባሪሕ ነኝ::
በላያ አድናቂህ ነኝ
ተባረክ
እሚቀለጥሙንን ቀልጥም ወይ አስቀልጥም ምርጥ ግጥም አስተዋይ
ዋው ያበደ ግጥም ነው የምር በጣም በሳቅ ሆዴ😂 እውነት ትክክል👍 ከንብ ጋር ተወልደክ የማትናደፍ ንብ ! እረ ድብን አረገነው የሚናደፈው😅ኖረህ እንዳልኖርህ የምታሳቅቀን
አሀሀሀህ!! እንዴት እንደሚናደፍ አንተ አልደረሰብህም ማለት ነው?
ትክክለኛ ለመንግስት የተፃፈ ደብዳቤ ነዉ እንግዲህ መልሱን እያየነዉ ነዉ ሌላ ደብዳቤ በስፋት መፃፍ ያለበት ይመስለኛል የአንተን ችሎታ ግን በጣም አደንቃለሁ እድሜ ይስጥህ
አቦ ሠላምህ ይብዛ ለዚህ መርዛም እባብ መንግሥት እሂ ዘረኛ ተደመሩ እያለ ህዝቤን አሥጨረሠ የሥራውን ይሥጠው
የኒ ልበሙሉ ጀግና በኢትዮጵያአምላክ ይጠብቅልንየኒጥበበኛ
በረታ ወንድማችን እግዚአብሔር ጥበቡን እውቀቱን ይስጥህ
ዋው የኔ አስተዋይ አድናቂህ ነኝየምር የሚሰማ ቢገኝ ትልክ መልክት ነው
Yemgerem lij new belay enmsgenalen please dr abey semaw ewnet tigest mabzat teru aydel arif sera new bertalien wendema 👍👍👍👍
Wow ጌታዬ እጅህ ይባረክ
የዛሬ 3 አመት ተናግረከው ነበራ እኔስ ከታፈንክ በኋላ ነው ያወኩክ አሁንም የአገር ጉዳይ ሆኖብኝ እንጂ ሚዲያ ብዙም ተጠቃሚ አይደለው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታደጋት
You're the best of best brother. 💚💛❤
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው ዕድሜህን ያርዝምልን
ዋው በላይዬ ብህርህ አይንጠፍ ብያለው
i am lucky to be part of this attendant .ohhhh ..what an amazing ..
Ow man u are lucky
የሸገር ልጅ እንዲ ነዉ ጀግና ነህ
ገራሚ አገላለጽ ነው........ ተመችቶኛል
ልብ ያለ ልብ ይበል ።በጣም ጥሩ አሳብ ነው
ዋው ያምራል ቀጥልበት
በላዬ ባለህበት ፈጣሪ ይጥብቅህ ባላህበት።
ልብ ያለው ልብ ይበል የንቦን ነገር አባ ይመችህ ።።።።
ወንድሜ በላይ የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ
ሰሚ ጆሮ ይስማ!!!!
አበሳየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥺🥺
ዋው ምርጥ ግጥም ይመች ብሮ😂😂😂😂😁😁😁
really you are artist. you are unique bele
Wow wow betam arif tinitane!!!!!!
Amen wendime Belay !!!
እጂህ ይባረክ‼
Yemadenqh kelib getami neh eshi👌👌
ግጥሙ ይመቻል👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤
አንደኛ ወንድሜ ።ኑርልንንንን
ጀግናየ ነህ ለኔ በርታልኝ
Ewunet new bor thank 👍👍👍👍
ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት የሚያወራ ሀጢያት የሆነባት ሀገር
ተባረክ ድንቅ አስተዋይ
ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለፅልህ
አንተ ልዩ እኮ ነህ በላይ 😍😘
woooooow በረታ ወንድሜ ጎበዝ
የሚገርም ነው Good job
ዋው ጀግና ወንድ ነህ እውነትም ደብዳቤ ለመንግስት ይደረሠዋል ብየ አሠባለው ይህ የወሬ አባት መንግስት
ዋው:በርታ:ቁም:ነገር:ነው:የተናገርከው:ለገባው:በርታ:በርታ።
Wow you are the best man
ደስ የሚል ልጅ
ብልፅግናን ቀልጥምልን ያረብ ሰው በላወች 😪😪
የኔ አንበሳ በርታ !!!!!
አቦ ይመችኸ👌👌👌👌👌👍👍👍👍
አፈር ልብላልህ አቦ ሰላምህ ይብዛልኝኝኝኝኝ!!!!!!
Good job brother!!!
ከንብጋ ተወልደህ የማትናደፍ ልብ ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂 ይመችህ ወንድም
Yene anebesa 💪💪💪💪💪
አንተ ጀግና ባለህበት አምላክ ይጠብቅክ
አውነት ይድረስ ለመንግስታችነ ዋው አውነተኛ ገጣሚ ነህ አድናቂህ ነኝ ፣
Ehhhhhhh mom ETHIOPIA tamnale tamnale.
ፍትህ ለበላይ በቀለ ወያ!!
Dear Belay, We miss you! We still think about your safety!! Let God be with you always!
በልዬ ትለያለህ በርታ
አቦ እንዳታስፈጀን የሚቀለጥሙንን ቀልጥም ወይ አስቀልጥም ክክክክክክክክክ አሪፍ ነው ወንድሜ በርታ
ከቻልክ እራስክ ቀልጥም አብይ ምን ያርግክ
ዋው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ስወደዉ ይሄን ልጅ
Tekele Ababale enamsegnalen
Well done Nicely put
You are amazing poet.
የተናገረው እኮ እውነትነው ለምንትስቃላችሁ ልብይስጣችሁ አሁን ይኼ የሚዬሥቅነውን ሰላም ለኢትዮ ሀገራችን ይሁን
eko ayaskm ewnetawn new yetenagerew
ምርጥነው ይመችህ
ዋዉ ይገርማል እዉነትነዉ ግን ለምንድነዉ ያልነቃነዉ?❤❤❤
ደም የጠማው ወንበር በትክክል እንደመር ብለህ ጨፈለቅን ።
ልክ ብለሀል ሀገር ደና እድትሆን ሚቀለጥሙንን ቀልጥም ወይ አስቀልጥም
ይሀው ንቡ እየተናደፈ ነው አሁን ስትቀምሰው ደስ አለህ
I hate politics but I couldnt skip urs,its so funny u r talented ❤❤❤❤u r amaizing
ባሀይልዬ ስወድክ የኔ ወንድም
ምንግዜም በላይ ብቀለወያ ዋዉ
ዋውውው ያበደ ነው
አንደኛ ነህ በእውነት!
ብራና ግጥምን በጃዝ የሚቀርብበትን ቦታ ግለፁልን መታደም እፈልጋለን
በላዬ እውነትን ያዘለ ቀልድ።ድንቅ ችሎታ አለህ።አክባሪህ፣አድናቂህ ነኝ።💕
የምን ቀልድ ነው ምርርጵያለ እውነት ነው የልቡን ነው የተናገርው
ይይገባዋል
የድንግል ይጠብቅኽ ወንድሜ አቦ ተባረክ ውስጤን ያነበብከው መሰለኝ ዋው ዋው ዋው ምርጥ የዘመኑ ጀግና ነኽ
አላህ ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ይጠብቅልን የዘረኝነት መርዝ ከምድር ያጥፋልን።።ሰላም፣ ፍቅር ፣አንድነት ያምጣልን በጣም ያሳስቦል የሀገራችን ጉዳይ ሁላችንም የሚያሳስበን እንጂ ምንም የሚያስቅ አይደልም !!!በርታ ወንድማችን ለገባው ትልቅ መልክት አለው👌👌👍👍👍🙏🙏🙏።
ይሄ ልጅ የሚገጥመውን ገጥሞ አጥንትን ይሰብራል ላስተዋለው የእውነት ግጥም የሚያስለቅስ ነው በርታ ወንድሜ ከጌዜው ጋር የሚሄድ ነው
የሚገርመዉ ከ3አመት በፊት የፃፈዉ መሆኑ ይበልጥ ያስደንቃል
አስተማሪ የሆኑ ግጥሞችህን ደግሜ ደግሜ ብሰማቸው ሁሌ ያስቁኛል እንዲሁም መልዕክታቸውም ጠንካራ ነው
"ከንብ ጋ ተወልደህ የማትናደፍ ንብ"👌👍👍👍
ድጉል ንብ ነው
ምንድነው ላለመናደፉ ዋስትናችን
አቦእንዳታስፈጀን🙏🙏🙏 ......አለን ተደምረን አለን ተደናግረን ......😅😅😅
ደም የተጠማ ወንበረ ተደመራን ስንል ደንብሮ ጨረሰን😘😘😘
አቦ ዘመን ይባረክ
ምርጥ አስተዋይ። ገጣሚ ነህ የቀኑብህ አሰሩህ። እግዚአብሔር። ልቦና ይስጣቸው።
በላይ ወንድሜ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ግጥሙ ዋው ነው
በጣም ገራሚና አሥተማሪ ግጥም ልጁ ምታትነህ ኑርልን ጥበብ በቃ አለች ካንተጋ🥰🥰🥰🥰🥰
He’s a legend!!! I just love him ❤️🇲🇱❤️
"ከንብ ጋ ተወልደ የማትናደፍ ንብ " በላያ በርታል ቀስ ብለህ ጮኸ 👍👈🙏
ያበደ ግጥም ነውእውነት ልብእሚሰብር ግጥምነው ግን ህዝቡ ለምን ይስቃል አያሳቅም ይሄ
WOW what a talent!!!!! አንጀት አርስ ግጥም💚💛❤
ቅቤ ቀባህልን ጭነቅላታችን እራሰልን አቦ ያረዳ ልጅ ይመችህ
telyalh Ate
እኔ እኮ ከቂው በላይ የንግግር ዘይቤው በጣም ይደንቀኛል. አቤት ጥበብ ! 💪💪
"ጫላ ጩቤ ጥሎ እስናይፕር ይዛል" ተመቸኝ 👌🏻👏👏
Gene lamne tesekalchi ayesekme yselkse e enje lebe yenkale.
ምን ያስገለፍጣችኃል ወይ ትውልድ ልብን ይስብራል ጀግና ብየሃለሁ ልብ ያለው ልብ ይበል
እውቀቱን ይጨምርልህ ይህ ያስለቅሳል እንጂ አያስቅም
Betam segarimu😢😢
ይኸው ዛሬላይ አለቀስን😭😭
የአሁኑን ጊዜ የዛሬ ሁለት አመት በፊት ያየ ትንቢተኛ ገጣሚ
ተባረክ ወንድሜ በርታ በጣም ቆንጆ ነው
እግዚአብሔር እናመስግናለን ወንድማችን
አጥንትን ይሰብራል ላስተዋለው የእውነት ግጥም የሚያስለቅስ ነው በርታ ወንድሜ ከጌዜው ጋር የሚሄድ ነው
"አለን ተደምረን አለን ተደናብረን"😢😢😢😢😢😢😢
የምር የሄ መልእክት ይድረስ ለመግስት ከልብ አድናቂህ ነኝ
አቦ ተባረክ አካባሪሕ ነኝ::
በላያ አድናቂህ ነኝ
ተባረክ
እሚቀለጥሙንን ቀልጥም ወይ አስቀልጥም ምርጥ ግጥም አስተዋይ
ዋው ያበደ ግጥም ነው የምር በጣም በሳቅ ሆዴ😂 እውነት ትክክል👍 ከንብ ጋር ተወልደክ የማትናደፍ ንብ ! እረ ድብን አረገነው የሚናደፈው😅ኖረህ እንዳልኖርህ የምታሳቅቀን
አሀሀሀህ!! እንዴት እንደሚናደፍ አንተ አልደረሰብህም ማለት ነው?
ትክክለኛ ለመንግስት የተፃፈ ደብዳቤ ነዉ እንግዲህ መልሱን እያየነዉ ነዉ ሌላ ደብዳቤ በስፋት መፃፍ ያለበት ይመስለኛል የአንተን ችሎታ ግን በጣም አደንቃለሁ እድሜ ይስጥህ
አቦ ሠላምህ ይብዛ ለዚህ መርዛም እባብ መንግሥት እሂ ዘረኛ ተደመሩ እያለ ህዝቤን አሥጨረሠ የሥራውን ይሥጠው
የኒ ልበሙሉ ጀግና በኢትዮጵያአምላክ ይጠብቅልንየኒጥበበኛ
በረታ ወንድማችን እግዚአብሔር ጥበቡን እውቀቱን ይስጥህ
ዋው የኔ አስተዋይ አድናቂህ ነኝ
የምር የሚሰማ ቢገኝ ትልክ መልክት ነው
Yemgerem lij new belay enmsgenalen please dr abey semaw ewnet tigest mabzat teru aydel arif sera new bertalien wendema 👍👍👍👍
Wow ጌታዬ እጅህ ይባረክ
የዛሬ 3 አመት ተናግረከው ነበራ እኔስ ከታፈንክ በኋላ ነው ያወኩክ አሁንም የአገር ጉዳይ ሆኖብኝ እንጂ ሚዲያ ብዙም ተጠቃሚ አይደለው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታደጋት
You're the best of best brother. 💚💛❤
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው ዕድሜህን ያርዝምልን
ዋው በላይዬ ብህርህ አይንጠፍ ብያለው
i am lucky to be part of this attendant .ohhhh ..what an amazing ..
Ow man u are lucky
የሸገር ልጅ እንዲ ነዉ ጀግና ነህ
ገራሚ አገላለጽ ነው........ ተመችቶኛል
ልብ ያለ ልብ ይበል ።በጣም ጥሩ አሳብ ነው
ዋው ያምራል ቀጥልበት
በላዬ ባለህበት ፈጣሪ ይጥብቅህ ባላህበት።
ልብ ያለው ልብ ይበል የንቦን ነገር አባ ይመችህ ።።።።
ወንድሜ በላይ የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ
ሰሚ ጆሮ ይስማ!!!!
አበሳየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥺🥺
ዋው ምርጥ ግጥም ይመች ብሮ😂😂😂😂😁😁😁
really you are artist. you are unique bele
Wow wow betam arif tinitane!!!!!!
Amen wendime Belay !!!
እጂህ ይባረክ‼
Yemadenqh kelib getami neh eshi👌👌
ግጥሙ ይመቻል👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤
አንደኛ ወንድሜ ።ኑርልንንንን
ጀግናየ ነህ ለኔ በርታልኝ
Ewunet new bor thank 👍👍👍👍
ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት የሚያወራ ሀጢያት የሆነባት ሀገር
ተባረክ ድንቅ አስተዋይ
ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለፅልህ
አንተ ልዩ እኮ ነህ በላይ 😍😘
woooooow በረታ ወንድሜ ጎበዝ
የሚገርም ነው Good job
ዋው ጀግና ወንድ ነህ እውነትም ደብዳቤ ለመንግስት ይደረሠዋል ብየ አሠባለው ይህ የወሬ አባት መንግስት
ዋው:በርታ:ቁም:ነገር:ነው:የተናገርከው:ለገባው:በርታ:በርታ።
Wow you are the best man
ደስ የሚል ልጅ
ብልፅግናን ቀልጥምልን ያረብ ሰው በላወች 😪😪
የኔ አንበሳ በርታ !!!!!
አቦ ይመችኸ👌👌👌👌👌👍👍👍👍
አፈር ልብላልህ አቦ ሰላምህ ይብዛልኝኝኝኝኝ!!!!!!
Good job brother!!!
ከንብጋ ተወልደህ የማትናደፍ ልብ ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂 ይመችህ ወንድም
Yene anebesa 💪💪💪💪💪
አንተ ጀግና ባለህበት አምላክ ይጠብቅክ
አውነት ይድረስ ለመንግስታችነ ዋው አውነተኛ ገጣሚ ነህ አድናቂህ ነኝ ፣
Ehhhhhhh mom ETHIOPIA tamnale tamnale.
ፍትህ ለበላይ በቀለ ወያ!!
Dear Belay, We miss you! We still think about your safety!! Let God be with you always!
በልዬ ትለያለህ በርታ
አቦ እንዳታስፈጀን የሚቀለጥሙንን ቀልጥም ወይ አስቀልጥም ክክክክክክክክክ አሪፍ ነው ወንድሜ በርታ
ከቻልክ እራስክ ቀልጥም አብይ ምን ያርግክ
ዋው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ስወደዉ ይሄን ልጅ
Tekele Ababale enamsegnalen
Well done
Nicely put