Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን መምህሬችንኢትዮጵያ 💚💛❤️
የኔታ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ የስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን : እድሜ ከጤና ይስጥልን ::
እግዚአብሔር ይስጥልን
እሺ አዳምጣለሁ!
ድንቅ ነው
ከባህር እስከ ባህር ድረስ ፡ከወንዝም እስከ ዓለም ዳርቻ ድረስ ይገዛል፡፡በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፡፡ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ፡፡መዝ 71ቁ8-9ኢትዮጵያውን ፡ወገኖቼ እንደ፤ ቃሉ ፡ለእርሱ፤ እንገዛ ፡እንስገድለትም፡፡የስጋ ጠላቶቻችን ፤የኛም ሆነ የሐገራችን ፤ የቀን ወራሪዎች ፡ የለሊት ሰባሪዎች የነፍስ ጠላቶቻችን፡ መናፍስተ ርኩሳን ፡አጋንንት ፡መናፍቃን ፡አህዛብ: አፈር: ይልሳሉ :ማለት ( ይጠፋሉ፡ ይሸነፋሉ ፡ድል ይደረጋሉ ማለት ነው፡፡ ) የኛ የኢትዮጵያውያን ሐይላችን ጉልበታችን እግዚአብሔር :ስለሆነ :በቅዱሱ፡ቃል ፤በመታመን፡ እንበርታ፡፡እኛም፡ ለኢትዮጵያ፡ ጠላቶቿ፡ ሆነን ፡ከመጥፋት፡ ያድነን ወዳጆቿ ፡ያድርገን፡፡የንታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን::
ua-cam.com/video/VW0EfuRI6H8/v-deo.html ዛሬን ለበጎ ነገር ስውተን ነገ ለሚመጣው ትውልድመልካሙን ሁሉ ለማውረስ ሁላችንንም ያብቃን!ua-cam.com/video/VW0EfuRI6H8/v-deo.html
ክርስትናን ትቶ ስለ ኣገር መስበክ ተገቢ ኣይመስለኝም.ስብከቱ ላይም ብዙ ስህተትም ኣለበት።
እናንተን አያሳጣን
💚💛❤👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን መምህሬችን
ኢትዮጵያ 💚💛❤️
የኔታ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ የስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን : እድሜ ከጤና ይስጥልን ::
እግዚአብሔር ይስጥልን
እሺ አዳምጣለሁ!
ድንቅ ነው
ከባህር እስከ ባህር ድረስ ፡
ከወንዝም እስከ ዓለም ዳርቻ ድረስ ይገዛል፡፡
በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፡፡
ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ፡፡
መዝ 71ቁ8-9
ኢትዮጵያውን ፡ወገኖቼ እንደ፤ ቃሉ ፡ለእርሱ፤ እንገዛ ፡እንስገድለትም፡፡
የስጋ ጠላቶቻችን ፤የኛም ሆነ የሐገራችን ፤ የቀን ወራሪዎች ፡ የለሊት ሰባሪዎች
የነፍስ ጠላቶቻችን፡ መናፍስተ ርኩሳን ፡አጋንንት ፡መናፍቃን ፡አህዛብ: አፈር: ይልሳሉ :ማለት ( ይጠፋሉ፡ ይሸነፋሉ ፡ድል ይደረጋሉ ማለት ነው፡፡ ) የኛ የኢትዮጵያውያን ሐይላችን ጉልበታችን እግዚአብሔር :ስለሆነ :በቅዱሱ፡ቃል ፤በመታመን፡ እንበርታ፡፡እኛም፡ ለኢትዮጵያ፡ ጠላቶቿ፡ ሆነን ፡ከመጥፋት፡ ያድነን ወዳጆቿ ፡ያድርገን፡፡የንታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን::
ua-cam.com/video/VW0EfuRI6H8/v-deo.html
ዛሬን ለበጎ ነገር ስውተን
ነገ ለሚመጣው ትውልድ
መልካሙን ሁሉ ለማውረስ ሁላችንንም ያብቃን!
ua-cam.com/video/VW0EfuRI6H8/v-deo.html
ክርስትናን ትቶ ስለ ኣገር መስበክ ተገቢ ኣይመስለኝም.
ስብከቱ ላይም ብዙ ስህተትም ኣለበት።
እናንተን አያሳጣን
💚💛❤👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻