ባልና ሚስት አዝማሪዎች_ገብሬ እሼቴና አስቴር ተሾመ_

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 109

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 2 дні тому

    ዋው በጣም ታምራላቺሁ ድንግል ትጠቢቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 Рік тому +6

    ዜማወች በርቱ የሚገርሙ የተረሱ አዝማሪወችን እያቀረባችው ነው በርቱ ። በተጨማሪም ግን የሚቀርቡት ሰወች በኑሯቸው ብዙም የተሟላላቸው አይመስልም ስለዚህ ከዝግጅታቸው በኋላ እነሱን ለስራም ይሁን ለማገዝ የሚፈልግ ካለ መሉ አድራሻቸውን ብታስቀምጡ በተረፈ ፕሮግራማችው ደስ ይላል አልፎ አልፎ ከበሮም አብሮ ቢኖር

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 Рік тому +4

    ማርያምን እንኳንም አማራ ሆንኩ❤❤❤❤❤❤

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 11 місяців тому +2

    ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቼሁ ባል እና ሚስት ናቼው ❤❤

  • @zinartube
    @zinartube Рік тому +4

    ምርጦች ናችሁ በርቱ በመጥፋት ላይ ያለውን የመሰንቆ ተጫዋቾች ፈልጋችሁ ማምጣታችሁ በጣም ጥሩ ነው በርቱ😍😍😍😍

  • @chanieAbatfenta
    @chanieAbatfenta Рік тому +2

    ዉብ ለጆሮ ደስስ የሚል ድምፅ ነዉ ያለሽ። ክበሩልን። ❤❤❤

  • @אסתרטגנייה-ת4ד
    @אסתרטגנייה-ת4ד Рік тому +1

    የሚገርም ድምፅ በርች እናት እድሜሺን ያርዝመው

  • @meneliknigussie1393
    @meneliknigussie1393 10 місяців тому

    በጣም ነው ደስ የሚሉ
    የ ነቤቢና ሊሊ ሹዓሹዓ ሙዚቃ እያሉ ከሚዝጉን አነዚህን አምጡልን ኢትዮጵያን ሚመስል ይህ ነው በርስ ማንነት መኩራት ነው
    💝😻😻😻😻😻😻

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ

    የአዝማሪዎችን ብቃት እንዳለ ለማሥቀጠል ከሁሉም ባህል አክባሪ ሰው ብዙ ይጠበቃል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 3 місяці тому +1

    የኔ እናት አቤት ድምፅ😥😍😍😍😍

  • @HagosTessfay
    @HagosTessfay Рік тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣቹሁ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih Рік тому +2

    አህለንሰላም ለዚቤትዋውውውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደስየሚል ቆይታሰላም ለሀገራችን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 6 місяців тому +1

    ረሸልማቸው ሸልማቸው በጣም ደስ የሚለው ባህላዊ ዘፋኞች ናቸው

  • @SmeraSs-v4p
    @SmeraSs-v4p Рік тому +1

    ዋው በርቱልን ውዶቸ

  • @MyLove-m2r
    @MyLove-m2r Рік тому +1

    አዪዪ❤❤❤❤❤

  • @Saeedah-zn6km
    @Saeedah-zn6km Рік тому +1

    ❤❤❤❤አቤይፍገግታችው❤❤❤

  • @jamilaj332
    @jamilaj332 Рік тому +1

    ወይ ፈግግታ ወላሂ ❤❤❤❤

  • @YmerHusen
    @YmerHusen 4 місяці тому +1

    በጣም ደስ ይላል በተለይ ጭብጨባዉ ቀርቶ በድምጽሽ ብቻ ቢሆን

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Рік тому +6

    እናተን ሳይ አማራ ምድር መፈጠሪን በጣም ደስ አለኝ ❤❤❤❤❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ZegeyeBireda
      @ZegeyeBireda 10 місяців тому +1

      ❤❤❤❤

    • @GhfHg-g8p
      @GhfHg-g8p 3 місяці тому

      ያውም አዝማሪ እየተባሉ ነው የሚዘፋኑን ግን ባህላችነን ዘፋናችነን ይዘው ለትውልዲ ያስተላለፋ እቁወቻችን ናቸው ያሁኑ ትውልዲ ልናከብራቸው ልንሸልማቸው ይገባል

  • @heyatseid-ly6by
    @heyatseid-ly6by Рік тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ አማራየ ደሜ❤❤❤❤

  • @andualemtilahun9258
    @andualemtilahun9258 Рік тому +2

    እነዚህ የእብናት ምርጦች

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Рік тому

    ረ ኡኡኡኡ ለየት ያለ ድምፅ ውበት በቃ ሁሉ ነገሯ ውብ ነች ❤❤❤❤

  • @eexx8187
    @eexx8187 19 днів тому

    አቤት ውበት❤❤❤❤❤

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Рік тому +1

    ተባረኩ ታምራላችሁ ያገር ሰው

  • @MebratuArega-py4rs
    @MebratuArega-py4rs 6 місяців тому +1

    ምርጦች ናችሁ

  • @aregaabate5321
    @aregaabate5321 Рік тому +4

    የብሀላችን እንቁወች የጥበብ መሀኒሶች ታምራላችሁ

  • @genebgedef7757
    @genebgedef7757 Рік тому +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ ስትሉ አማራዬዬዬ የቅኔው ባለቤት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shehababdullah4177
    @shehababdullah4177 10 місяців тому

    ስታምሩእድሜናጤናይስጣችሁ

  • @ዮሐንስአፈወርቅ-ፀ3ጰ
    @ዮሐንስአፈወርቅ-ፀ3ጰ 6 місяців тому +2

    Viva Organic Original Amhara Melody 💪

  • @DerebeFkade
    @DerebeFkade Рік тому

    በጣም ታምራላችሁ

  • @alexanderabreham2503
    @alexanderabreham2503 Рік тому

    Wawww are slkachew kalh letflgn bakh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yenieneheshetu2214
    @yenieneheshetu2214 5 місяців тому +1

    Love it ❤

  • @bx5831
    @bx5831 Рік тому +11

    በጣም የረቀቂ የባህል እንቁዎች በተለይ ሴቷ የምትገርም ናት::ወርቅ አማራዎች::በሚቅጥለው ስልካችሁን አስቀምጡልን::

  • @ሳኡድአረቢያ
    @ሳኡድአረቢያ Рік тому

    ተባረኩታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @טקטאיטרונך
    @טקטאיטרונך 2 місяці тому

    ,አይየድሮ ጨዋታ ደስ ሲል

  • @AleneAlemu
    @AleneAlemu 5 місяців тому +1

    የሀገራችን ብሪቅዩዎች

  • @MokannintLema
    @MokannintLema 7 місяців тому +1

    አድናቂችሁነኘ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Рік тому

    እንደው መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidmuhammed9158
    @seidmuhammed9158 9 місяців тому

    ሰርሃ ለየት ያለ ድምፅ ነው በውነቱ
    ሌላ ስራዋን ብትለቁልን

  • @bedadatolosa6532
    @bedadatolosa6532 Рік тому

    Beautiful song.

  • @tibebulegesse5954
    @tibebulegesse5954 5 місяців тому +1

    Great desi yilal Bahilachin

  • @sameeramoges4319
    @sameeramoges4319 Рік тому

    መገኛዋን ወድሜ😢😢

  • @thomassimachew6122
    @thomassimachew6122 Рік тому

    Fantastic Azmari ❤❤❤❤❤

  • @SaraKenaw
    @SaraKenaw Рік тому

    አማራየየየየ❤❤❤❤❤❤

  • @yematakebede6742
    @yematakebede6742 Рік тому +1

    ውይኔ ዴስ ሲሉ❤❤❤

    • @MohammedKemal-n6f
      @MohammedKemal-n6f 8 місяців тому

      በጠመተመረላቸሀቀጠሉበተአገረተዘአል

  • @lofysis
    @lofysis 3 місяці тому +1

    ❤❤

  • @AbdulazizSadi-m9d
    @AbdulazizSadi-m9d Рік тому

    አበሸረ

  • @ShumetAdeme
    @ShumetAdeme Місяць тому

    tilobign siwedachew like adirguachew

  • @AbiyotWorku-q6v
    @AbiyotWorku-q6v 4 місяці тому +1

    Fetary edime yestachahu

  • @dr.mastewal3858
    @dr.mastewal3858 Рік тому

    AMAZING VOICE

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Рік тому +1

    እንዴት ነው ድምጿ እሚያምረው

  • @addisum2011
    @addisum2011 Рік тому

    Golden Voice hidden for Long!

  • @ዘናፈታአዳደየምቁምነገር

    አቤት ድምጥ ተውበት ጋር ❤❤❤

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Рік тому

    እረ ደጋግመህ አቅርባቸው በጣም ደስ ይላሉ።

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw6566 Рік тому

    Kokeb ethiopia yet neh yihin orginal bahl asatimina likek wode diro keftah temeless ለ ከበደ ካሴ አድርሱልኝ!!!!!!!

  • @Gonderie
    @Gonderie Рік тому

    ሲያምሩ

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 Рік тому

    Very nice

  • @ኩዶፈላሲ61
    @ኩዶፈላሲ61 Рік тому +1

    እድሜ:ከጤና:ጋር:ይስጣችሁ::

  • @belaystotaw-v1h
    @belaystotaw-v1h 6 днів тому

    አንቻሮ ቀረና ባቲ ተገበየ

  • @እኖሃናዓሷ
    @እኖሃናዓሷ 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Рік тому

    ናይልን ወልደያ እጠራሽ አለሁ ላገር ካበቃኝ

  • @KejelaKejela
    @KejelaKejela 8 місяців тому

    Way

  • @جنىمطربي
    @جنىمطربي 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulazizSadi-m9d
    @AbdulazizSadi-m9d Рік тому

    ሹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @שרוןפתגומקונן
    @שרוןפתגומקונן Рік тому +1

    ኢትዮጵያ የሚዚቃ መነሻ

  • @Aregabelay-t5q
    @Aregabelay-t5q 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Рік тому +1

    ጉትን ዙሪያ አቃቸው ነበር አይ ስታምሪ

  • @ZegeyeBireda
    @ZegeyeBireda 10 місяців тому

    ልሂደው ወልዲያ በአዋጅ መንገሪያው፡
    ሰው ጠራኝ መሰለኝ አቤት ልበለው፡
    ወንዙ ጥቁር ውሀ መቻሬ ምዳው፡

  • @rakold3918
    @rakold3918 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 Рік тому

    ኣስቴር የባህል ካሴት ካንቺ ሰፊው ህዝብ በጉጉት ይጠብቃል!

  • @betibeti5793
    @betibeti5793 Рік тому

    Gerami dmet yaltebereze bahl

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 Рік тому

    wow

  • @MebrateTafese
    @MebrateTafese 4 місяці тому +1

    ቆንቾ ድም

  • @NegashDessie
    @NegashDessie Рік тому

    arief new

  • @Hghy-o5b
    @Hghy-o5b Рік тому

    ሢያምሩ ዋዉዉዉዉ

  • @zeyinebazeyineba7511
    @zeyinebazeyineba7511 Рік тому

    እሚገርም ደምፂ

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 Рік тому +1

    የ UA-cam ባለቤት የሆንከው የድሮ ስማቸው አዝማሪ ቢባሉም በአሁኑ ጊዜ ግን ስማቸው ተስተካክሎ የባህል ተጫዋች ነው የሚባሉት::

    • @zemaethiopia12
      @zemaethiopia12  Рік тому

      እነሱ ራሳቸው አዝማሪም አለም አጫዋችም ብለን ብንጠራቸው ፈቃደኝነታቸውን ሁሌም እናረጋግጣለን።በዚህ መነሻ ነው ስም ምንጠራው።አንዳንዶቹ አርቲስት በሉን ይላሉ፣ሌሎች ደግሞ አዝማሪነቴን እኮራበታለሁ "አዝማሪ ብላችሁ ጥሩኝ " ይላሉ።

    • @amarche5385
      @amarche5385 Рік тому

      ​@@zemaethiopia12ይቱብ ከፍትላቸው ስምተሐል።

  • @yekebargondareatse4795
    @yekebargondareatse4795 Рік тому +1

    የኔናት እጀራሽን ቀብረሻልበጣም አይይይይይይ

  • @አእ
    @አእ Рік тому

    የኔውድ አንችን ካላገበው ምኖር አልችልምምምም

  • @טקטאיטרונך
    @טקטאיטרונך 2 місяці тому

    ,አቤድጽ

  • @አሙናyoutube
    @አሙናyoutube Рік тому

    አቤት ድምጥ ምነው ተደበቅሽ እሄን የመሰለድምጥ ይዘ ሽ

  • @AbdulazizSadi-m9d
    @AbdulazizSadi-m9d Рік тому

    እናተ

  • @zenash-de3if
    @zenash-de3if 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KejelaKejela
    @KejelaKejela 8 місяців тому

    Way

  • @MohammedKemal-n6f
    @MohammedKemal-n6f 8 місяців тому +1

    በለናሚሠተተመረለቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲመቅዲ-ሐ8ጘ
    @መቅዲመቅዲ-ሐ8ጘ Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @PopPop-jl1gc
    @PopPop-jl1gc 6 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @ZyinbaAragi
    @ZyinbaAragi 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @wodajoTebeje
    @wodajoTebeje 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FesehaSetotaw
    @FesehaSetotaw Рік тому

    ❤❤❤

  • @ahmadadam9153
    @ahmadadam9153 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abebazones
    @Abebazones Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @batyayasu
    @batyayasu 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bxnbdj
    @bxnbdj 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @eliass80
    @eliass80 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulazizSadi-m9d
    @AbdulazizSadi-m9d Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ዘናፈታአዳደየምቁምነገር

    ❤❤❤❤

  • @engudaydegu1049
    @engudaydegu1049 Рік тому

    ❤❤❤❤