ሥላሴ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 3)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 32

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 16 днів тому

    እጅግ በጣም የሚጣፍጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በብዙ ጸጋ አሁንም ይባርክህ የተወደድክ ወንድም ፖል።ክብር ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ይሁን!

  • @robelkasahun4712
    @robelkasahun4712 Рік тому +1

    Bless you..!!!!🙏🙏🙏🙏

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ !
    በጣም ብዙ ነው ምስጋናየ አንደ አንተ እና እንደ ባለቤትህ ብዙ እውቀት ሳይኖረኝ እንዳላልፍ ነው መሻቴ 🙏❤🙏

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      እግዚአብሔር ለሚፈልጉት ይገኛልና አይዞሽ

  • @mahederbiltibo2749
    @mahederbiltibo2749 Рік тому +2

    የተባረክ መምህር ! ብዙ እጥፍ ፀጋ ይሁንልህ ::🙏🙏

  • @tizitaaersulo2106
    @tizitaaersulo2106 8 місяців тому

    ፖል ተባረክ 🙏

  • @loveothers6956
    @loveothers6956 Рік тому

    እውነት እንደዚህ አይነት አስተምህሮዎች መቀጠል አለባቸው።የብዙዎችን አይን የሚከፍት ነው።በጣም ተገርሜያለሁኝ።እባክህን ቀጥልበት ስለዚህ ነገር በጥልቀት ማወቅ በጣም በጣም ሁሌ ረሀቤ ነው።❤❤እየተከታተልኩህ ነው።ክብር ለዘልአለማዊው አምላክ ያህዌ ይሁን❤ እንደ አንተ አይነት የነገረ መለኮት መምህራን መብዛት አለባቸው❤

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      አሜን ወንድሜ። አገልግሎቱ የጸሎት ድጋፍም ይፈልጋል።

  • @KumeraGelata
    @KumeraGelata Рік тому +1

    May God bless you man of God ! may God bless your ministry .

  • @meseretwoldie4074
    @meseretwoldie4074 Рік тому +1

    Bless you Poye!!!!!!!

  • @muramura4154
    @muramura4154 Рік тому +2

    ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ያልብስህ ፖልዬ ግሩም ትምህርት በግልፅ ቋንቋ ልብን በሀሴት ሚሞላ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ ❤🙏 ስለ ስላሴ ግልፅ በሆነ ማስረዳት አጋርተኸናል ከይቅርታ ጋር ጌታ ኢየሱስ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እንዲያጠምቁ አዞአቸው ለምን በኢየሱስ ስም ሐዋሪያት አጠመቁ? በጥምቀትስ የንስሀ ስርየት ማግኘት እንችላለን ወይ?
    “ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።”
    - ሐዋርያት 2፥38
    ኮመንት ስለ ምትመለከት ነው ጥያቄ በድፍረት የጠየኩት ተባረክ ወንድሜ❤❤

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому +1

      በኢየሱስ ስም ማጥመቅ ማለት፣ አንድም በኢየሱስ ውስጥ መጠመቅ ማለት ነው። ጥምቀት በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ መግባት በመሆኑ። አንድም ኢየሱስን ባስተዋወቀው ጥምቀት መጠመቅ ማለት ነው።
      ጥምቀት የውስጣው እምነት ይፋዊ መገለጫ ነው። ያኔ ሰዎች ልክ ሲያምኑና ንስሓ ሲገቡ ወዲያውኑ ይጠመቃሉ። እንዳሁኑ የጥምቀት ትምህርት ለመማር ወራት አይወዱም። ሰዎች ልክ እንዳመኑና ንስሓ እንደገቡ ስለሚጠመቁ፣ ቅዱስ ጴጥሮስ በዚህ መልክ እንዲያቀርበው አስችሎታል።
      ጌታ ቢፈቅድ ይህ ጉዳይ ወደፊት በሌላ ዝግጀት ከምመለስበት ጉዳይ አንዱ ነው።

    • @muramura4154
      @muramura4154 Рік тому +2

      ​@@PaulosFekaduጌታ ይርዳህ ካልሰበሰበን ወይም ካልመጣልን ትምህርቱ እጠብቃለው ስለ መልስህ አመሰግናለው ተባረክ❤❤

  • @alula961
    @alula961 2 роки тому +1

    Welcome God Bless you and your family!

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 Рік тому

    God bless you Brother!! Thank you so much for this wonderful teaching!!

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 8 місяців тому

    ❤❤

  • @amanueltesfaye0177
    @amanueltesfaye0177 Рік тому

    እግዚአብሔር ዘላለምህን ይባርክ

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv Рік тому +2

    Ere dimist yelewim

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 Рік тому +1

    ፖዬ ፀጋ ይብዛልህ ❤ ሚስጥረ ስላሴን የተማርኩበት ክፍል ነው ።

  • @K4sportgm
    @K4sportgm Рік тому

    ተባረክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Рік тому

    በብዙ ቁጥር የተጠራበህ ዘፍ 1÷26 ዘፍ3÷22 ዘፍ 11 ኢሳ 6 ❤ኢሳ 48÷16 👉 ፈጣሪ የተባለበት ቦታ ኢዮብ 35÷10 መዝሙር 149÷2 መክብብ 12÷1 ኢሳ 54÷5