ቸል አትበል | ነብይ መስፍን ንጉሴ | Halwot Emmanuel United Church |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @MulukenBalcha
    @MulukenBalcha 14 днів тому +10

    መስፍንዬ ተባረክ ጌታ በትምህርትህ አንቅቶኛል

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 12 днів тому +2

    አሜን ጌታ የትጋትን መንፈስ ይጨምርልን❤❤❤❤❤

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 11 днів тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ትጋትን ጨምርልኝ ፣ ቸል እንዳልል እርዳኝ

  • @TameratTanesaye
    @TameratTanesaye 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ችልታ የዎጋደ

  • @TameratTanesaye
    @TameratTanesaye 7 днів тому

    አግዚአብሔር የባረክ 🎉🎉🎉

  • @AberaGetachew-i1j
    @AberaGetachew-i1j 14 днів тому +5

    Thank u Mesfin God bless u. And also I remember in 1987 EC pray together in adama so I am happy when I see u like these glory to God.

  • @Henisecond2
    @Henisecond2 13 днів тому +3

    መስፍኔ በጣም ተባረክ እኔ በግሌ ተጠቅሜብሀለው ግልፅ እና ወቅታዊ መልዕክት ነው።

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 11 днів тому

    ቸልተኛ የሚያረግ እባብ ከትዳር አጋሬ ላይ ይወጋጋጋጋጋጋ ተባረክ ወንድሜ

  • @DorkaFikr-s9i
    @DorkaFikr-s9i 14 днів тому +14

    ዋው 😊😂🎉😊 ጥቁር አዝሙ ተባረክ ባርኮትህ ይብዛ የእግዚአብሔር ፀጋ ሐብትህ ይሁን ለዘላለም 😊

    • @Siresanegeri
      @Siresanegeri 14 днів тому +7

      በስሙ ጥሩት ቅዱሳን አትቀባጥሩ አሜን

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 13 днів тому

      ብዙ ጥቁር ሰው አለ። ብዙ ቀይ ሰው አለ።የሱ ጥቁረት የተለየ አይደለም ።ዋናው መልእክቱ ነው።

  • @pdtantu
    @pdtantu 13 днів тому +2

    I love you man of God God bless you.

  • @Elroe2012
    @Elroe2012 11 днів тому

    ተባረክ እኔ ተባኬለሁ በትምህርትህ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 14 днів тому +3

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @VsherEDITZ
    @VsherEDITZ 14 днів тому +2

    I love this kind powerful church I am following you from Canada 🇨🇦 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yezlalemmeheret777
    @yezlalemmeheret777 12 днів тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው❤🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 13 днів тому

    አሜን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ቸል እንዳልል አግዛኝ ተባረክ ነብይ መስፍን ቡሩክ ነህ

  • @sifenshiferawi14
    @sifenshiferawi14 14 днів тому +2

    የተወደድክ የጌታ አገልጋይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 11 днів тому

    አሜን በሰው እጅ ላይ አልወድቅም !!

  • @GenetSol
    @GenetSol 14 днів тому +1

    ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @Jeshurunይሽሩን
    @Jeshurunይሽሩን 14 днів тому +3

    ለጌታ ለአምላክህ ስገድ፤ እርሱንም ብቻ አምልክ፤' ተብሎ ተጽፎአል

    • @Jeshurunይሽሩን
      @Jeshurunይሽሩን 14 днів тому +1

      መጽሐፈ ኢያሱ 1:7
      ነገር ግን ጽና፥ እጅግም በርታ፤ ባርያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ከእርሱ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል።

    • @Jeshurunይሽሩን
      @Jeshurunይሽሩን 14 днів тому +1

      መጽሐፈ ኢያሱ 1:7
      ነገር ግን ጽና፥ እጅግም በርታ፤ ባርያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ከእርሱ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል።

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 12 днів тому

    ትክክለኛ መልእክት ነብይ ዘኔ አስተውል የአለማዊ መአት ቤቱን ሞልቷል ቸል አትበል ተጠንቀቅ ሠሞኑን ሳይህ ቀለሀል ግባ ፀልይ ትጋ ቤቱን አፅዳ

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 13 днів тому

    አሜን🙌
    ፀጋ ይብዛልህ ነብይ🙌

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 14 днів тому +1

    ተባረክ አሜን ❤❤❤😊😊

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 13 днів тому

    Timely message. Egziabher yirdan 🙏🏽

  • @Yene-e4l
    @Yene-e4l 12 днів тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @tsegeredasbehatu4085
    @tsegeredasbehatu4085 12 днів тому

    Amen amen amen
    Bereket yikefetling

  • @Yene-e4l
    @Yene-e4l 12 днів тому

    ጌታ ሆይ ትጋትን ጨምርልን

  • @VsherEDITZ
    @VsherEDITZ 14 днів тому

    This kind pure original preaching about holiness not too much very rear WE need more of this not compromised preaching GBu brother I love this church ❤ 💙 💜 🙌 ♥ the 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuneshdoyamo3150
    @bizuneshdoyamo3150 13 днів тому

    Bless you brother powefu message.

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 13 днів тому

    Thanks!

  • @FilimonBekele
    @FilimonBekele 14 днів тому

    God bless you Prophet Mesfine

  • @melatmelese7185
    @melatmelese7185 14 днів тому +1

    God bless you!!

  • @tsegeredasbehatu4085
    @tsegeredasbehatu4085 12 днів тому

    Awe betam betam
    Mehari new tebarek ye egziyabhar sew

  • @lulatesfamichael8194
    @lulatesfamichael8194 11 днів тому

    🙏🙏🙏

  • @belehailu1546
    @belehailu1546 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @edenaraya251
    @edenaraya251 14 днів тому +1

    Geta yebarekkk

  • @kidistjima7148
    @kidistjima7148 13 днів тому

    Ameeen tebareek

  • @selam484
    @selam484 13 днів тому

    Be blessed❤

  • @haymanotgugessa9137
    @haymanotgugessa9137 13 днів тому

    Bebezu tebarek!!!❤

  • @FiraolGelana
    @FiraolGelana 13 днів тому

    እንደ አንተ በየቤተክርስትያኑ አንድ ብኖረን ኖሮ🎉🎉🎉🎉🎉ህፎይይይይይ

  • @seblebekele-b4o
    @seblebekele-b4o 14 днів тому +1

    tebarek .🎉tebarek🎉

  • @IsakAbraham-q3r
    @IsakAbraham-q3r 14 днів тому +1

    Yechelita beshta yemecheresha wagaw dehinetina lemastekakel yemichegir hunet wust new yemiketew. Balefut zemenat lay bemidrena bebetekristiyanachin zuriya indihum beyegilesebu hiywet lay bizu kebad xebasa xilobin yaschegeren chelitachin new. Indih biye asibalehu. Bemejemerawoch mi'ite amet indezare bemenfesawi neger feez sitsafina sikemer bechelita zim bilo bihon zare betekristiyanachin yet tiders neber ilalehu. Irgix new igziabher lesimu kibir zim aylimina andin sew (inen) kechelita beshta liyadinegn feligo yihin hiyaw yehone meli'ikt bewistik silemola abziche amlaken ameseginalehu. Mesfine zemenik beniqatina tigat yetebareke yihun!

  • @tensaygorems-k6j
    @tensaygorems-k6j 13 днів тому

    Ere zenewa, yezarew,ahun eyesemahu tefa ebakachihu chanulin yezare yemakisegno

  • @RebkaGezahegne
    @RebkaGezahegne 14 днів тому

    ❤❤❤

  • @Kulubrhan-seifu
    @Kulubrhan-seifu 14 днів тому

    🙌🏾

  • @GobenaSolomon-bx6kj
    @GobenaSolomon-bx6kj 11 днів тому

    ወንድሜ ብዙ ትምህርቶችህን አደምጣለሁ ደግሞም ተባርኬበታለሁ ነገር ግን መፅሐፈ አስቴርን እስኪ በማስተዋል በድጋሚ በማስተዋል ተረጋግተህ አንብበው
    በመጀመርያ መርደኪዬስ ምን ያደርጋል በዝያን ሰአት ህዝቡ እኮ ያውም በምርኮ ዘመን የተወለዱ እነ ዘሩባቤል እና እዝራ ነሄማ ወደ እየሩሣሌም ሲመለሱ መርደክዬስም አስቴርም ለምን እንደ ህዝባቸው አልተመለሱም የአርጤክስ ሽንኩርት ፈልጎ ሌላው አስቴርን ለምን እግዚአብሄር ከጠላው ንጉስ ሆነ ህዝብ ጋር እንዳትጋቡ ብሎ ከከለከለው ሰው ጋር ይልካታል ብቻ ከኔ በተሻለ መረዳት ትችላለህ ሠዎች ስለ ሰበኩት ብቻ ባንሰብከው መልካም ይመስለኛል ያውም እኮ እዝራ ከአህዘብ ጋር የተጋቡትን እንደነ ጦብያ እና ሰንበላጥን ይለያያል መርደክዮስ ይድራል ያውም ከዝሙት በማይተናነስ ደግሞም መፅሃፉ በፍፁም የእ/ር ስም ወይንም የእ/ር መንፈስ እንዲህ አደረገ የሚል ፍፁም የለለበት

  • @danielamdie5218
    @danielamdie5218 12 днів тому

    መጀመሪያ ቁጭብለክ አብብ የወጌል ባላደራ እጂ ባለጀራ አትሁን የኩነኔ መንፈስ እየሱ ካዳነን ቆየ

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 14 днів тому

    እዴ ወይን ይፈቀዳል እዴ ??????????????

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 13 днів тому

      እንደሱ ሲል አልሰማሁም.

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 13 днів тому

      @ አድ ብርጭቆ አለ እኮ