አናርጅ እናውጋ | ‹እኛና ቺምፓንዚ በጋራ የምንጋራቸው በራሂዎች (Genes) 98 በመቶ ናቸው› | ክፍል 4 | S02 E02.4 |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • ኤመረተስ ፕ/ር ሽብሩ ተደላ በክልፍ 4 ጨዋታቸው ስለሳይንስ ፣ ስለዝግመተ ለውጥ እና ስለአካባቢ ጥበቃ ከሃገራዊ ነባራዊ ሁኔታወች ጋር እያዛመዱ ሳይንሳዊ ወጋቸውን ያጋሩናል፡፡
    መልካም ቆይታ፡፡

КОМЕНТАРІ • 11

  • @seifumekuria6207
    @seifumekuria6207 2 роки тому +4

    It is hard to imagine how an educated person, who knows the history of human beings very well, is mentally comfortable living in a place where religions dominate almost all walks of life. Also, how this is not all over the media to enlighten the people. The professor is talking about what has been proven by science.

  • @ethiopiandoctor579
    @ethiopiandoctor579 5 місяців тому

    ኢመሪተስ በእውነቱ በጣም ከሚደነቅበት ትልቁ ቁምነገር ታሪኩና ስለሳይንሱ ያለው ገልጻ ሳይሆን ምንም እንግሊዝኛ ሳይቀላቅል ያለማመንታት ቀለ ምልልሱን ማስተናገዱ ነው፣እንዲህ ነው የአገርን ቋንቋ ማክበርና ከፍ ማድረግ፣እግዜ ይስጥልን ፕሮፌሰር

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 3 роки тому +3

    Thanks Professor and Asham for bringing up subjects like this

  • @engilyas44
    @engilyas44 10 місяців тому

    እስልምና ሃይማኖት ከሳይንስ የበለጠ እውቀት ያለዉ እምነት ነዉ 1445ዐ ዓመት በፍት ቁርአን
    ሁሉም ነገር አስተምሯል

  • @seifumekuria6207
    @seifumekuria6207 2 роки тому

    Thank you Prof. Shibiru Tedla.

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 3 роки тому

    Fascinating man wished I was thought biology by you and more

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 роки тому

    🖤🙏🖤

  • @wendudebebe9032
    @wendudebebe9032 3 роки тому

    ፕሮፌሰርን በጣም አመስግናለሁ፡ ግን አንድ ጥያቄ ብቻ ልጠይቃቸው እፈልጋለሁ' ከልጅነታቸው ጀምሮ ስለሰው ሰላምና እኩልነት በጃንሆይ ዘመን ከአሜሪካ በመነሳት እስከ አዲስ አበባ ድረስ በደርግ ጊዜም እንዲሁ ሥርዓቱን ተቃውመው እንደነበርና ኢሀፓን እየረዱ ሲያታግሉ፡እንደቆዩ ተርከዋል፡ በመለሥ ጊዜስ የኢህአዲግ ሥርዓት ተስማምቷቸው ነበር ማለት ነው ያላታገሉት? አልገባኝም ቢያስረዱኝ ??፧ !!!

  • @onelove1lv
    @onelove1lv 3 роки тому

    ሰብስክራይብ አርጉኝ