አስመሳይ የትዳር አጋሮች|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ሰላም ውድ የመልሕቅ ቲዩብ ቤተሰቦች እንደተለመደው አስተማሪ አና ለህይወታችን ገንቢ የሆኑ ሀሳቦቹን ይዘንላቹ መተናል ሀሳብ አስተያየተ ወይም አገልግሎቶቹን ማግኝት የምትፈልጉ በ 0970704050 ከደወሉ ያገኙናል።
እንዲሁም በአካል መገናኞ ስለሺ ህንፃ 3ተኞ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311 ያገኙናል።
የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
1.ላላገቡ ሰዎች መልካም ትዳር አጋር የሚያገኙበትን ጥበብ፡፡
2. በትዳር ውስጥ አለመግባባቶችን መፍታት፡፡
3. በትዳር ውስጥ ደስተኛ ሆኖ የመኖር ጥበብ፡፡
4. የተጣሉ ባለትዳሮችን የማስታረቅ ስራ፡፡
5. በትዳር ጉዳይ ላይ የቤት ለቤት የማማከር አገልግሎቶችን በብቁ ባለሙያዎች እንሰጣለን፡
✅youtube- @melehketube7656
✅telegram-t.me/MelehekTube
✅facebook- / melhekcenter
✅twitter- / melehke12830
✅የማይዋደዱ ሰዎች በብዙ ምክንያቶች ሲጋቡ አይተናል ነገር ግን ዘለቄታው ?
• Video
✅ከ ሁለት ዓለም የመጡ ባልና ሚስቶች
• Video
✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል አንድ
• Video
✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል ሁለት
• Video
✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል1
• Video
#melhk tube #melhk #melke #ethiopian #dawitdreams #dagi
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #ethiopian #movie 2023 full movie #ethiopian movie 2023 new #ethiopian movie 2023 full movie this week #ethiopian movie 2023 #dv loteri #መልህቅ ክፍል #daggyslifeclass #daggyshow #seifu on ebs #minew shewa tube #dj jop #ethiopia vision #success #motivational #videomotivational #speechself #developmentinspire #ethiopiasuccessful #self growth ashenafi taye #ashenafi #bornlimitlessborn #limitlessimpact #seminars #HealthControl #your health #self healself #healingpowerimagination #dream #passioncreativity #desiremotivation #Ethiopiagrowth #mindset #extraordinary #potentialin #spirationጸጋየ አሰፋ #Energy #Fearovercoming fearፍርሃትን ማሸነፍ #Success #Greatness #Visionimagination #fulfillment #money #purposecalling #passion #impactvalue #drea #Experiencing #wealth #creativity #Bornlimitless #tsegaye asefa #eshetumelese #inspire #marage #gabicha #The power of Sub-conscious mindhypnotic simulation #ethiopian #ethiopianbroadcastingservice #Dawitethiopianmotivetion #Ethiopiamorning motivetion Dinklejoch tiktok comedian Dawit Dreamsabrsh dreamsdr wodajeneh meharene ኮሜዲያን እሸቱcomedian eshetu Ethiopian Showsseifu on ebsድንቅ ልጆች eritrean movieethiopian musicmezmur orthodox ethiopianethiopian movieethiopian orthodox mezmurmezmur protestantethiopian movie 2023ebs sunday showethiopian dramayoni magnabehg amlakkidamen keseat ebsehuden be ebspastor cheregigi shibabaw ethiopia
ቁጭ የኔ ቤት የነበረ ህይወት ነው የሚገርም ነው አሁን ግን ፈጣሪ የፈቀደውን አድርጓልሴት ያለቀሰችበት ወንድ እድሜው አጭር ነው ወንዶች እባካቹ ልብ ግዙ
ልክየኔታሪክ ለውጭ መለአክ ለቤትግን...በጣምከባድ
ጸጋዬ እግዚሀብሄር ይባርክ እንደ አንተ አይነት ሰው እግዚሀብሄር ያብዛልን ፡፡
በተቻለክ ለቤትክም በገባክ ልክ በምትናገረው ልክ ሚስትክን አስደስታት፡፡
ምድር ላይ ፍጹም ያለመጣላት አለ ማለቴ አይደለም ቢሆንም ግን ያንተ መረዳት ከላይ ስለሆነ ነው፡፡
ለፈጣሪክ ያለክ ነገር በጣም ደስ ይላል መመረጥ ነው፡፡
ለዛውም ወንድ ሆነክ ብዙ ወንዶች ለፈጣሪያቸው ቅርብ አየደሉም አሰቸጋሪ ናቸው በተለይ ትዳር ውስጥ ፡፡
እኔ ልጆቼን ፈጣሪን የሚፈሩ ሆነው እንዲያድጉ እጥራለው ሁሉም ይቅርና!
ምንም ብታረጊላቸው ምስጋና የማያቁ ሰውች አሉ. ትክክል ነህ
ሀሳብህን ሽር ስላደርገህልን እናመስህናለን
በጣም አስተዎይ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ድንቅ ነገር አለው ልጆች ጥሎብኝ ሲጨፍር ኖሮ ከኔሌላ ሲፈታ ሲያገባ ሲኖር በስተመጨረሻ ታሞ ሊሞት ሲል ጓደኞቹ አመጡት ሞተ አኔ ቀበርኩ የእግዚአብሔርን ስራ ድንቅ ነው አምላክሕን አመን ታሪክ ነው።
አልሀምዱሊላ የኔባል ከተጋባን 8 አመታችን በጣም አመለሰናይ የሚወደኝ ቤተሰቦቸን እኔን የሚያከብር የምወደዉ የማከብረዉ ባል ነዉ ያለኝ በዚች ምድር እደሱ ያለሰዉ ወሏሂ የማገኝ እስከማይመስለኝ ድረስነዉ ከሰጋ መለያየትን የምፈራዉ የኔ ንጉስ አሏህ እረጂም እድሜ ይስጠዉ ግን እስካሁን በተለየየ ኬዝ አልወለድንም ኢሻአሏህ እሱ ሲፈቅድ እንወልዳለን ያገባሁት 14 አመት ልጂ ሁኘ እሱ 22 አመት ሁኖነበር የገጠር ልጆች አ በዚህ እድሜ ነዉ የምናገባዉ አብዛሀኞቻችን ቤተሰቦቸን ለደዚህ አይነት ሰዉ መርጠዉ ስለሰጡኝ አመሰግናቸዋለሁ አሁን እኔ 22 አመት እሱ የ29 አመት ሁነናል የኔንጉስ ነዉ የምለዉ አሏህ ይጠብቅልኝ
ታድለሽ እህቴ ፈጣሪ አይቀይርብሽ
@tirualemeyihuna1086 አሚንን
እ./ ር ይመሥገን የሚያፅናና ቃል አሠማሀኸን
I learn a lot from this awesome channel keep doing the great work.
ይሄማ የኔው ጉድ ነው የ8 አመት ፍቅረኛየ ስንገባ ፍፁም ሌላ ሰው ህይወቴን አመሰቃቀለው
ባል ዘጋኝ አሁን ተፋታን ስብራቴን ይዠ አርፌለሁ ተመስገን አንዱዬ ከሳት ያወጣሀኝ አምላክ!
እህቴ ይሄንን ቪዲዮ አይታ ጉድ ነው ያለችው እዛው የቤቷን ጉድ ነው ፈትፍተህ ያወጣህላት 😂😂😂
ዛሬ የኔን ቤት ታሪክ ነው የነገራችኝ እንደኔ አይነት ባል ለማንም አልመኘውም
ምንሁነሽ ነው ባልየው ኣልተሞቸሽን ኣይዞሽ እተ 💔
ፈተሽዋል ወይስ
እዉነት ነው
እኔም አለሁ ግን ተለያይተናል ፍቺ መፈተሄ ባይሆንም ግን ምን ላድረግ
@@yashidata7934 አብሽሪ አነ ደህና ከሆንሽ ይመጣል የተሻለ እኔም ጓደኛ አለሁሽ
አነተ፣ትለያለእክ የኔን ጉደና ታሬክ ሰለተነተነክልኝ አመሥግናለው ብዙ ተማርኩብክ አወኩብክ እጅግ አመሥግናለው አብዝቶ ፈጣሬ ይባርክክ ❤❤❤
በርቱ ጥሩ ትምህርት ነዉ
ትምህርቱ ጥሩነው
Thank you ❤❤❤❤
ይገርማል ትክክል ተባረኩ
ዛሪየ የኔታሪክ ነው የኔእንባነው በየቀኑ የሚፈስው
15አመት ያልከውም እኔነኝ እማውራው ከግዛቤር ማነገረው እስከምል ለምንብትል ለውጭ ጥሩስውነው❤
😢😢😢ልክ የኔ ቤት አሁን ያለሁበት
እናተቀምጠሽ ምን ትስሪያልሽ ሳታብጂ ውልቅ በይ በግዜ
አይዞን😢
እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ባል ለእኔ ሲኦል ለዉጪ መላእክ ለዉጪዉ ሰዉ ገንዘቡን ሲሰጥ የሚረካ ለእኔ ቀብቃባ አይ ትዳር ጨጓራ ማቃጠል
የኔም አንደዚህ እንዳንቺ ነበረ ከ 13 አመት በሗላ ተለያየን ተመስገን እንደዚህ ካለ ትዳር ይሰውራችሁ😢😢😢😢
ፈጣሪ ፈረድ ይኖረዋል እኔ የራሴ ታረክ 7 አመት በእምነት ጠብቄ ያገባሁት ሰው ነው የግፈ ግፈ የሰራኝ እኔ ግን ትዳረ ፍቅርን ብየ እሰከ ነጎደኞቹ ግፈ ነው የሰሩኝ
ኣብሽሪ ኣይዞሽ ሰው ክፍ ነው
ዊይ በትክክል ገልፅኸዋል እኔ ያሳለፍኩት ትዳር መለአክ መስሎ እባብ
ተባረክ❤.ፀግሽ❤የእኔ.ቤት.ያለው.ነው😢.የሠማሁት😢
በትክክል .
Awo egziyabher yrdan enji tidar kebad new lijineten gulbeten genzeben belto bado bet tilogn set asregzo endale semahu enem tiye tefahu fetari yferdal
ታባራክ ፀጋሺ 🥰🥰
እዉጭ አልጋ እቤት ጠጋ 😢ባል ገደል ይግባ
ትርጉሙም እቤት ጠጋ ማለት እሾህ ማለት ነዉ😂
እዉጭ አልጋ ማለት ቤቱን ምንም አይመስለዉ እዉጭ ለሰወች ገንዘቡን ይበትናል ጉልበቱን 😢
አስመሳይነት እንካን ለትዳር
ከስው ልጅ ጋር አብሮ ለመኖር አይሆንም
ለእግዚአብሔር የማይመች ባህሪ ነው
በጣም ነው የገረመኝ ሳዳምጠው የኔ ቤት ውሰጥ ነው ያለ
አላህ መላውን ይሻልን ያረብ እንደኔ ያቃታችሁ መታገስ ልቤ የፈናፈቀው ነገር ቢሆን ግዜውን የሚሥጠኝ ተጫዋች አይ በኣሄራ ይገኝ ይሆን ዱናውማ እድሜውም ሄደ
Gobozochi bertu Egziabher tsegawn yabzalachu
እግዚሀብሄር ይባርክህ
በወጭለመወድድ የሚሸቃይጡ ሲታዩቼረመልካም እዝነተያላቼወ ለባልነተ ሲታዩ በሰልየመሰሉ ለተዳራቼወገን ለሚወዱተገን ፋፀሞ መረዝተክልል እባብ በየሱሰም መልካምነተ መጀመሪያከቤታቺህጀምሩ አጋጤሞኛል በወጭ አሸቃባጭ እወድ ባይ ገን ለቤቱየማይረባ አሰመሳይ ፋቅረያለወ ሰወይሰጣቺህ ፋቅረካለእመኑኝ ተባብራቺህ ታድጋላቺህ
ይገርማልልልልልልል
ጥሩ ነው በርቱ
የሚያደንቋችሁ የሚያመሰግናችሁን ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጵያዊ ባህል፣ እሴት እንዲሁም ከሃይማኖት አስተምህሮ የወጣ ሀሳብ፣ ፍልስፍና የሚያነሱትን ምከሯቸው። ትዳርን ዋጋ የሚያሳጣ፣ ትውልዱን ተስፋ እንዲቆርጥ እና ያለትዳር እንዲኖር የሚያደርጉ አስተያየቶችን መፍትሔ ፈልጉላቸው። ጥሩ ነገር እያስተማራችሁ ከስር ያለው አስተያየት ከእናንተ ግብ ጋር የሚቃረን ከሆነ ጥሩ አይደለም። ከዚያ ውጭ ሀሳባችሁ ከማጣቀሻዎች የተወሰደ ከሆነ ምንጭ መጥቀስ ቢለመድ።
Egezabeher yexabeqachu thanks
በውነት የልቤን ነው የተናገርከው
በተለይ በገንዘብ ላይ ወንዶች እንዴት እንደምታልፍ ፈጣር ነዉ የሚያዉቀዉ
የኔማ አሁን የማገጣት ሴት እየነገረኝ ለልጄ ብዬ እየዋጥኩኝ አይይ
ግን እስከመቸ
የኔ ቆንጆ እስከ መቸ ዝም ትያለሽ እ በሽታ ብያመታብሽስ ለህዎትሽ ቆም ብለሽ አስቢበት :አንቺ ጤና ካለሽ ነው ልጅሽን ራሱ ማሳደግ የምትችይው ,ልጅሽን ቤተሰቦችሽጋ አስቀምተሽ አረብ አገር ወጥረሽ ሰርተሽ አገርሽ ገብተሽ ከልጅሽጋ ብቻ ኑሪ በቃ እኔም እንዳንቺ ለልጆችሄ ብዬ በጣም ተሰካይቻለው አሁን ግን እ /ር ይመስገን አረባገር ሄጀ እየሰራው ነው በህዎታችን ላይ ቆም ብለን እናስብ በተረፈ አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን እህቴ 🙏🙏🙏
ረጂም እድሜ ይስጥህ
ለልጆችህ ሣታደርግ ለሌላ አታድርግ ሥትል ቅናትነዉ ትባላህ ብቻ ከባድ ነዉ
አገታቸውን ደፍተው የሚሄዱ ሰዎች የሳር እባብ ናቸው ስለነሱ ሲወራ ማንም አያምንም እሱ ጨዋ ነው እያሉ ይብለጥ ልብ ያቶስላሉ
እውነት
እኔስ ለአብድ ትንሽ ነው የቀርኝ በስደት አትክኑ ገደለኝ እንደዚህ መሆኑን በውቅ ቆሜ እቀር ነበር
እህህ ተቃጠለን አይዞሸ
በእውነት ባሌን ነው የገለፅከው 😢😢😢😢
ፈጠር ሆይ ትዳሬን በርክልኝ ኤሄን ባሀር የለሁም ባሌ🥰 🥰❤❤❤
Tebarkilg bezi ketl berta
Tekekeli new wendemachin enamsgenaleni yetenagerkewu Hulu ewneti new minimi seteti yelebetimi yedrsebeti yaqewali sile hulumi egzabher yemasgeni isu nos lubona yefterelin
እኔሥ ምንላዲርገው እየባሠበት ነዌ እሚሄደው😢😢😢😢አዲበሉኝ ዘመዶቸ
እኔም አቃተኝ መታገስ
የኔ አይኔ እያየ ይፀፀፈል
Ibaki silki kutir lakilign tidare chigir lay new
የኔማ ሰልኩን ሳይለት አድረጎነውየሚውለው የሚድረውሲበዛበጣም አሰመሳይነው
እስይ ከሁሉ ያኮራኽኝ ወጌልን እየዘራህ ነው የቃሉ ባለቤት ያክብርህ እድህ ነው ወጌል እደጳውሎስ በሄደበት ስፍራ እየተመሳሰለ እውነተኛ ወጌል እየዘራ ይሄድ ነበርGBU MOORRRR❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እህህ ልክነህ
Thank you
ደቂቃ ለምን እንደማትጨምሩ 🙄🙄 ዋቃ ትግስቱን ስጠኝ 😌
ዛሬ የኔ ታሪክ ነው 😥አስመሳይ ባሌ አለኝ ምን ላድርግ ማንም ስው ልረዳኝ አልችለም 😥
ንገሪው ትክክለኛ ማንነትህን ነው የምፈልገው
አይዞሽ ፀልይለት እግዚአብሔር ልለዉጠዉ ይችላል፦
የኔ ከርታታ አላህ ኸይሩን ይሻልሽ
ewenate new gen selana tedare yemiyawaru yemaselwgale bawenate yete lagegachu bagata ena yegetameg tedare endazi asemasaye sawe neare dame alekeshi kasera new yefatawetge zara tamesegen new geta erafete satogale
የኔ. ባል. ለኔ ቀርጋ. ለውጭ. አልጋ. ነው
Waaaaaawwwww
Ye ewnet 100/ enega yale neger neww
እረ የኔው ግራገባኝ ባጭሩው መጀመሪያ ህደ አገባ ተመልሦ መጣ ከዛንደሞ እሸብየ ቦቀበለው መልሦያውነው እሡውሢፍልግብቻ የሚደውለው ሢደውልም ወደሥሜትነው የሚገባው ለምን አተወኝም ሥለው አልሠማ አለ ምንላረግ ምንቃል ተነግሪው ከራሤ ላረቀው
አልወድህም በይው ተፈለገሸው
Tebarekuu
Good job
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ወንድሜ ይሄኮ ትዳርን ማማከር ሳይሆን ማጋለጥ ነው። ከናንተ የምንጠብቀው ችግሮችን በምን መንግደ መፍታት እንደሚቻል እንጂ ተንኮለኛ መሆኗን እና መሆኑን እንደንለይ ንገሩን አይደለም ። ነገር ማስተማር kkkk
EWunet new Asemesayi bale Aderesen yene bale Ened neber Ahune teleyayeten ene besedt negni becha Egezabeher yimesegen
ኧረይሄ እኔጋ አለ እኔናፈጣሪ እናቃለን
የለለበት የታለ ብለሸነው እህቴ
Bale.aleg.gen.edebale.aydelm.and.bet.wesxeynorn.and.lay.tegten.anawkm
Silk yelehim
❤❤ወይጉድ.የኔ.ባለቤቴ.ለውጭ.የሚያወጣው.ወጪ.ሁ.ለኔሁ😢
Hulet getsi bicha sayhon 10 amel😂 yalew wend ale!😮
❤❤❤❤
ይኼ የሚታየው በፕሮቴስታት እምነት ነው
ሰውየው በወንድ ብቻ ሳይሆን በሴትም ኣለ
❤❤❤❤❤😢😢😢
ይህየኔቤትታሪክነው
እህህህህ ለካ በሰው የሚደርስ ነዉ የደረሰብኝ በኔስ ይጨክን በልጆቹ ለምን እል ነበር
👍👍👍😭😭😭😭😭😭😭😭
ትምህርቱ ጥሩ ነው ግን እሚኖረው ሌላ እሚወራው ሌላ😥
Silk sitign
enamsgnaln
ዉጪሳዉደጊ።በተዉሲጢ።አሬቃላቢአለቀ።ቢለዉዎለቴማቶቢሪዪሰጢሊ
😳😳 🤔
ምንድን????
Ante slehayimanot zm bel ,
Lemn yetewal yemyamnbetn menager Alebet ytekmegnal yemtwn wseji Anchin lemasdeset blo ye egziabher smi Aytra?
malete Yesbket Bota Ayidelem kehe aya An sb anadergalen
@@hwiimohomed7787መብትሽ ነዉ ቤቱ መጣሽ እንጂ አልመጣብሽም የፈጠረዉን እግዚአብሔር ን ማመስገን አለበት ምነዉ የደስግ መንግስት መሰልሽ 😁😁አይወድም ነበር አሉ መንግስቱ እግዚአብሔር ይመስገኝ ሲሉ
@@hwiimohomed7787 Anchi Aydeleshim botawn yemtmerchilet degmom tekebelshim Altekebelshim Egziabher yanchim Amlakna fetarshi new Esu bayfekdlshi menor balchalshi neber mastewalnna tbebun ystshi
Yesbket Chanal kehonema Beka ok sb ananesaen Alemawi mesloy Newu , agziabher yemilewun Fetariy bleh astekakl ok ?
Thank you ❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤