አዲስን በልደቱ ቀን ጉድ አረግነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 роки тому +355

    አቤል ጥበብ ይህ የ አቤል የ ቴልሌግራም ቻናል ነው በዚህ ቻናል
    የተለያዩ የ ሀገር ባህል ልብስ ያገኙበታል
    ሊንኩን በመጫን ይገልገሉ ይሎታል ከአቤል
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/abmeaz

    • @Mercy_Ethiopian
      @Mercy_Ethiopian 2 роки тому +7

      ከአገር ውጭ ትልካላችሁ እንዴ?

    • @tirigsetew1057
      @tirigsetew1057 2 роки тому

      Kkkkkkk. Weyina. Motikugi. Kekilif. Kesikisachihu. Edezik. Milashun. Chaluti

    • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
      @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 роки тому +2

      እዩ ግን ሥስቅ እዴትነው😂🎉❤ደሮየ ትዝአለችኝ እቁላል ልጥልስትን ሊደርሱባት 😅😅

    • @tigist3240
      @tigist3240 2 роки тому +3

      ሊንኩን ሰጫነዉ አይሰራም አሰተካክሉ

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 роки тому +1

      ከ7 አመት ወዳ ልዴት አይከበርም
      በእኛ ክርስቲያን ግን እንኳን ተወለድህልን ብያለሁ የዛሬ አመት የልጅ አባት ሆነህ
      የልጅህን ልዴት ለማክበር ያብቃህ አዲ ሳችን የንግስት ቃልዬ ባል

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 2 роки тому +178

    ይኸንን ቤተሰብ የሚወድ👍💓💓💓💓👌

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @YseinNureye
      @YseinNureye 9 місяців тому

      መሻአላህ ቀጡለበተ

  • @habihabesheya1128
    @habihabesheya1128 2 роки тому +5

    ወይኔ ደስ ስትሉ ማርያምን ቃልዬ ታድለሻል ምን አይነት ቤተስብ ውስጥ ነው የገባሽው መታደል ነው ምርጥ ወንድሞች አሉሽ ጌታን

  • @bethelihemtadesse3088
    @bethelihemtadesse3088 2 роки тому +11

    እንኳን ተወለድክ ወንድማችን እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ይርዝመዉ ታምራላችሁ አብሮነታችሁ ደስ ይላል አንድነታችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ ከዚህ የበለጠ ጥሩ ነገሮችን እንደምታሳዩን ተስፊ አለን ።

  • @እምነት
    @እምነት 2 роки тому +119

    ዋውውው ደስ ስትሉ የኔውዶች ቃል ታድለሽ ኤደዚህ ያለ ቤተሰብ መቀላቀል 😍😍አድስየ መልካም ልደት😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @kedistifalke8192
      @kedistifalke8192 2 роки тому

      .

    • @Sነኝወሎየዋ-c9f
      @Sነኝወሎየዋ-c9f 2 роки тому

      @@sinteblog5870 እሽ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 роки тому +6

    ትንብሎኝ ሳልሞት በሳቅ
    ወይኔ ፍቅራችሁ በእውነት ደስስስስ ስትሉ ነፍ አመት በሳቅ በደስታ ያኑራችሁ ቸሩ አምላካችን

  • @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
    @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 роки тому +104

    እንኳን ተወለድህ አዲስዬ መልካም ልደት ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
    🤣🤣🤣ኧረ ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ እንደው ከሻውሩ ሆኖ ብቻውን የሚያጨበጭበው ነገርስ ደስስስ ትላላችሁ

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ

    ስታምሩ ቃልዬ እሕታቸው እጂ ምራት አትመስይም የኔ ፍልቅልቅ እማምላክ ትጠብቃችሁ እድስዬ እኳን ተወለድክ እደግልን ከዚሕ በላይ ውለዱ ክበዱ መንታ መንታውን እዮብና አቤል ያሳድጋሉ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 роки тому +216

    ሚስኪን ዛሬ ቃልዬ ጉድሽ ፈላ😂😂😂😂😂 አቤልና እዮብ አያድኑሽም አዲስዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ በደስታ ይለቅ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 роки тому +30

    😂😂😂😂😂ወይኔ እናቴ እመቤቴ ምስክሬ ናት በሳቅ ሞትኩኝ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ አዲስ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @Tigh-c8l
      @Tigh-c8l Рік тому

      እኔ እራሡ ከምር😅😅

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    ሶስት አዝግ የሆናችሁ ልጆች ዋ ቃልዬ በአዲስ ጨክነሽ እንዲ ትጫወቱበታላችሁ 🤣🤣🤣 አዲስዬ አንተም ብድርክን መልስ እኛ ኮመንታተሮች እናግዝሀለን 🥰🥰🥰 በሳቅ ገዳላቹን እናንተ የሆናችሁ ሱስ አዲስዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን የተባረከና የተቀደሰ ይሁንልክ

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 2 роки тому +5

    ፉቅረ የሆነ ቤተሰብ በጣም ነው ደስ የምትሉት ቃልየ እህታቸው ነው እኮ የምትመስህ ፉልቅልቆቸ ፉቅራችሁ እሰከመጨረሻው እግዚአብሔር ያሳምረላችሁ

  • @Hankewta12
    @Hankewta12 2 роки тому +8

    ወዮው ኣቤል ኣዲስ ማለት ለኔ ከማንም በላይ ታላቅ ወንድሜ ነው ኣለለም🤣🤣🤣🤣 በነገራችን ላይ በጣም ነው እምወዳቹ♥️♥️♥️

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 2 роки тому +2

    በጣምም ሚስኪን ነዉ ሲያሳዝን እንዴት እስከነሳሙናዉ ዉሀ ትለቁበት አላችሁ እናንተ ደግሞ ደስ ትላላችሁ ምርጥ ቤተሰቦች

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 роки тому +54

    😀😀😀😀😀መኮመት አልቻልኩም መልካም ልደት አድስዬ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ የኒ ተናፋቂዎች ቃልዬ ታድለሽ ከእደዚህ አይነት ቤተሰብ ፍቅር መመስረትሽ እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤🥰🥰🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 роки тому +7

    ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛው ቃልየ ታድለሽ እነዚህን የመሰለ የባል ወድሞች ስላሉሽ በጣም ነው ምታምሩት አይ አቃጠላችሁት በወሞ😂❤😍 መልካም ልደት ሐዲስ👑💦

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 2 роки тому +11

    ኦሞ በአዲስዬ ጸጉር ማስታወቂያ ተሰራበት አዲስዬ የኔ #መልካም እንኳን ተወለድክልን መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @ጉድበልሸዋ
    @ጉድበልሸዋ 2 роки тому +15

    ፉቅር የሆነ ቤተሰብ ስወዳቹ እግዛብሔር ፉቅራቹውን ያብዛላቹ ቃሊየኔ ሳቂታ ሀዲስ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት🎂🎂🎂

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +2

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤✌

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @masarramasarra9700
    @masarramasarra9700 2 роки тому +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉትኮ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ አዶናይ ሀያል ጌታ ክፉውን ያርቅላችሁ

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl 2 роки тому +9

    አቤል ግን ቀልዶችህ ጨዋታህ ሁሉ ነገርህ ደስ ይለኛል የም እስኪ አትጥፋ ፕራንክ ያዝና ና የምር

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 2 роки тому +5

    እንኳን ተወለድክ ደስ የምትሉ ፋሚሊ ለዛ ኛው ልደት ደግሞ ከልጅ ጋር የምታከብሩ ያርጋችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @መሀተቤንአልበጥስም
    @መሀተቤንአልበጥስም 2 роки тому +24

    ወይኔኔኔኔኔ አሳዘነኝ ዛሬስ ሚስጊን ደግሞ ጥሩ ነገር እዳዘጋጁለት heppyy በርስደይ ይላል ሻዉር ቤት ሆኖ 🤣🤣🤣🤣እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ማለቴ መልካም ሸወር እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ 🙏🙏🙏

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому +1

      😁😁እኒስ ብትይ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 2 роки тому

      Hhhh🙄

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 роки тому

    ውይ ቃልዬ ዛሬስ ቸከንሽበት አዲስ ላይ ግን ለየት ያለ አከባበር ነው ደስ ይላል እንኳን ተወለድክ አዲሴ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @genitube9620
    @genitube9620 2 роки тому +53

    አዲስዬ ተጫወቱብህ አይዞህ😂መልካም ልደት🎂🎂🎂 አዲስዬ የምወዳቹ ቤተሰብ እናተን ሳይ ፍቅር ፍቅር ይሸተኛል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      እንዛመዱ

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 2 роки тому +7

    😂😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች መላካም ልደት አዲስየ

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 роки тому +10

    ለየት ያለ ልደት ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂አዲስዬ መልካም ልደት እግዚአአብሔር ዘመንህን ይባርክ

    • @Borkena_Tube1
      @Borkena_Tube1 2 роки тому

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @fusiyahfusiyah3075
      @fusiyahfusiyah3075 2 роки тому

      ሥወዲቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤ደሠነወየመትሉትአዱሠየመልካምልደት

  • @destawork5301
    @destawork5301 2 роки тому +4

    የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል:: ስወዳችሁ::
    አዲስ መልካም ሰው እንኳን ተወለድህ ቀሪ ዘምንህን ፈጣሪ ይባርክልህ::

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @teshomebiyazn4971
      @teshomebiyazn4971 2 роки тому

      Amen ye tewahdo lijoch

  • @kokob5829
    @kokob5829 2 роки тому +7

    ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ሁለየም መልካም ልደት አቤት ትግስቱ

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 роки тому +6

    ኢዲስ Happy birthday 💕💕💕💕
    ቀሪ ዘመንህን ይባርክ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር በፀጋ ያኑራችሁ ❤️❤️❤️❤️
    የሻወሯ ነገር በጣም ታስቃለች 😁😁😁😁

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 2 роки тому +9

    መልካም ልደት አዲስ 🎂🎂🎂🍾🍾🍾እንኳን ተወለድክ!!! እግዚአብሔር እረጅም እዴ ከጤናጋር ይስጥህ!! ቤተሰቦችህን ቃልዬን ሁሉንም እግዚአብሔር ጤና ፍቅር ያብዛላችሁ!!! 🎂🍾🎉🎊💗

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 роки тому +4

    እናንተ እኮ ትለያላችሁ ማርያምን አዲስ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏💚💛❤️

  • @sosimelaku3330
    @sosimelaku3330 2 роки тому +17

    እንኳን ደና መጣችሁ ውዶችዬ ስታምሩ መልካም ልደት አድስዬ ወይኔ ተጫወቱበት 😂😂😂😂😂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    እንኳን ተወለድክ አዲስዬ ቀሪውን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 роки тому +32

    ስወዳችሁ አቤል ናፍቆን ነበር መጣልን🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

    • @የአማኑኤልስራ
      @የአማኑኤልስራ 2 роки тому +1

      እንኮን ደህናመጣህ አቤል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐መልኮም ልደት

    • @bfjtjfggh2583
      @bfjtjfggh2583 2 роки тому

      ስወዳቹኮአቤልየ💖💖💖💖💖

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @ጥሩየያማኑኤልልጅ
    @ጥሩየያማኑኤልልጅ 2 роки тому +2

    ደስ ስትሉ እግዚያብሄር ልደትክንም ይባርክ። ቃልየ እራሱ ጨንቃት ነበር እኮ ሲበዛበት

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 2 роки тому +7

    ለሁላችንም እንደዚ አይነት ቤተሰብ ይሰጠን አዲሰ መልካምልድትቐ🎊🎊🎊🎊🎊

  • @mairym766
    @mairym766 2 роки тому +5

    በጣም ተስቀለችሁ እውነት ደስ ስትሉ መልካም ልደት አድስ እንኳን ተወለድክ 🌷🌷

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ 2 роки тому +6

    አዲስ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ኸረ ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ወይ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ተናፍቃችሁ ነበር አኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍😍😍😘😘😘❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እዴት እዳሳቅከኝ አዲስ 😂 መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @ብስራተገብረኤል
    @ብስራተገብረኤል 2 роки тому +6

    እኔኮ እሚያስቁኝ የእዩባና የአቤል ሳቅ ወይኔ
    እንኳን ተወለድክ አዲስዬ መልካም ልደት

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት💋👩‍❤️‍💋‍👩

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም የምታምሩ የምታስደስቱ የምትናፈቁ ውብ ተወዳጅ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን አዲስዬ እንኳን አደረሰህ መልካም ንደት ቀሪ ዘመንህን ስራህን ትዳርህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን በጣም አስተዋይ ልበ ቀና ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልህ አሜን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    ወይኔ እንዴት አንጀቴን በላው ብርዱ ሲያንቀጠቅጠው ኡፍፍፍእኔን በረደኝ በሱ ቦታ እና ቃልዬ በእውነት መልካችሁ አራታችሁም ትመሳሰላላችሁ ግን ሚስጥሩ ምንድን ነው?
    ወንድማችን እንኳንም ተወለድ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ መልካም ልደት🛍🛍🎂🎂🎂🍰🍰🍰🍷🍸

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @msbshs2005
    @msbshs2005 2 роки тому +2

    ሁሉን ነገር ነው ይመውድላችሁ ደስ ይምትሉ ቤተስቡች ሐዲስ መልካም ልደት ቀረ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከለህ 🎂

  • @Dubai825
    @Dubai825 2 роки тому +8

    እንኳን ተወለድክ አዲስ ወድማችን መልካም ልደት ❤❤❤ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍እነ እዮባ ምላሹን ቻሉት ሚስኪን አሰቃያችሁት እኮ😥😄

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 роки тому

      ❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    እንደው ደስ ስትሉ ሁሌም ሳቁ መልካም ልደት ይሁንልህ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ የቅዱሳን አምላክ አድስየ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ።

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 2 роки тому +37

    ኧረ ሆዴ እንደ ዛሬ ስቄ አላምቅም😂 ስታምሩ😍😍😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @TewahdoTube26
    @TewahdoTube26 2 роки тому +3

    በጣም ይገርማል ትላንት ባእታ ሶስት ( 3 ) የኔም ልደት ነበር ደሞ 26 ተኛ እዴሜ ነዉ ያከበርኩት " ልክ እንደ አዲስ * መልካም ልደት አዲስ እንካን ተወለድክ" ሰላም ጤና እመኝልሃለሁ ከነ ቤተሰቦችህ ከ 🇪🇷 ዊ ወንድማቹ " እግዚአብሄር ለሃገራችን 🇪🇷 እና 🇪🇹 ሰላም የድርግልን !

  • @ruhama824
    @ruhama824 2 роки тому +3

    ወንድማችን ሐዲስ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ !!!

  • @zenashgossa7532
    @zenashgossa7532 2 роки тому

    አቤት በጣም ነው ምታስቁት ፈጣሪ ሁሌም ደስታችሁ ያብዛላችሁ አዲስ መልካም ልደት ፈጣሪ ቀሪ ዘመንክህ ይባርክልህ አመሰግናለሁ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 роки тому +41

    አዲስየ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ የቃልየ ወድም ልክ እንደናተ ያለ ቤትስብ ለሁላችንም ይስጠን አሜን 🎂🎂🎂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @seblaabate9113
      @seblaabate9113 2 роки тому

      አዲስየ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን እግዝአብሔር ይባርክልህ

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 2 роки тому +2

    Kkkkkkk አዲስ ማለት ለኔ ከምንም በላይ ታላቅ ወንድሜ ነው አላለም ስወዳችሁ ወደኔ ቤትም ግቡ ቤት ለምቦሳ በሉኝ

  • @devan8265
    @devan8265 2 роки тому +3

    ስታምሩ አዲስዬ መልካም ልደት አቤት ግፋችሁ ቃልየ እዮባ አቤል ተጫወታችሁበት ሚስኪን 😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @qidisitauae2001
    @qidisitauae2001 2 роки тому

    ወይኔ ሞቶኩ በሳቅ አይዞህ አዲስዬ እንኳን ተወለድኩ መልካም ልደት ሺ ዓመት ኑርልን ❤️❤️❤️🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️በጣም ነዉ የምወድችህ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @ወለተሀዋርያትወለተሀዋርያ

    በስማም ዘና ነዉ ያረጋችሁኝ አይለያችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ኰ2ጠ

    መልካም ልደት አዲስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቃልዬ ❤❤ እዮባ አቤል ሁላችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ. ፍቅራችሁን ያብዛሌችሁ

    • @senkesartube
      @senkesartube 2 роки тому

      ሰላማቹ ይብዛ ወገኖቼ በቅንነት ደምሩኝ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

    • @teshomebiyazn4971
      @teshomebiyazn4971 2 роки тому

      Yehe eko yemeznagna enji yemnet video aydelem Bota bnmert tru yimeslegnal

  • @lolman7109
    @lolman7109 2 роки тому +2

    እንኳን ትውልድህ አዲስ ቀሪ ዘመንህን ቸሪቱ እመ አምላክ ትባርክልህ ወንድሜ

  • @samrawitalemu8069
    @samrawitalemu8069 2 роки тому +70

    ክክክ እዴት እዳሳቃችሁኝ 😂😂😂ስወዳችሁ እኮ ሐዲስየ እንኳን ተወለድህ ቀሪዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ወልደህ ከብደህ እንይህ 🎂🍰🍬🍬❤❤💞💞💗💗

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💋👩‍❤️‍💋‍👩

    • @muluethio3513
      @muluethio3513 2 роки тому +3

      @@selamtube1319 ደምሬሻለዉ እህቴ በይ እኔንም ደምሪኝ

    • @allenm9678
      @allenm9678 2 роки тому +1

      Malkam lidat

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 роки тому

      @@muluethio3513
      ደምሪኝ ውድ እመልሣለሁ

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 роки тому +1

      @@engdaget12 እማ በቅንነት እንደማመር

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 2 роки тому +2

    አዲስዬ የኔወንድም በላርጎ አጠቡህ 😂 አይዞኝ ቃልዬ ጨከነች ?🥳🎂 መልካም ልደት ለአዲስ እንኳን ተወለድክልን ወንድማችን !!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 роки тому +16

    ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደና መጣችሁሁ😍
    ለመጀመሪያ ግዜ ፅጉር በኦሞ ሲታጠቡ ሳይ 😀😀😀😀😀 ሐዲስ ፀጉርህ አለቀለት በቃ😀😀😀

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛

    • @genetymaryam166
      @genetymaryam166 2 роки тому

      ክክክክክክክክክ

    • @እማፍቅር-ሸ8ሐ
      @እማፍቅር-ሸ8ሐ 2 роки тому +2

      ክክክክ ኧረኛ ሀገረችን ገጠር በኦሞ ነበር የምንታጠብ የነበረው

  • @teshayyoutube683
    @teshayyoutube683 2 роки тому +2

    እንኳን ተወለድህ አዲስ መልካም ልደት ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 120፡(121)።
    የመዓርግ፡መዝሙር።
    1፤ዐይኖቼ፡ወደ፡ተራራዎች፡አነሣኹ፤ረዳቴ፡ከወዴት፡ይምጣ፧
    2፤ረዳቴ፡ሰማይና፡ምድርን፡ከሠራ፡ከእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ነው።
    3፤እግርኽን፡ለመናወጥ፡አይሰጠውም፤የሚጠብቅኽም፡አይተኛም።
    4፤እንሆ፥እስራኤልን፡የሚጠብቅ፡አይተኛም፡አያንቀላፋምም።
    5፤እግዚአብሔር፡ይጠብቅኻል፥እግዚአብሔርም፡በቀኝ፡እጅኽ፡በኩል፡ይጋርድኻል።
    6፤ፀሓይ፡በቀን፡አያቃጥልኽም፡ጨረቃም፡በሌሊት።
    7፤እግዚአብሔር፡ከክፉ፡ዅሉ፡ይጠብቅኻል፥ነፍስኽንም፡ይጠብቃታል።
    8፤ከዛሬ፡ዠምሮ፡እስከ፡ዘለዓለም፡እግዚአብሔር፡መውጣትኽና፡መግባትኽን፡ይጠብቃል።

  • @Tነኝጎጃሚዋ
    @Tነኝጎጃሚዋ 2 роки тому

    የሰው ልጅ መጀመርያዉ ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነው እና መጀመሪያ ላይ ብትጎዱትም መጨረሻላይ ያምራል አዲስየ እንካን ተወለድክ መልካም ልደት 🎂🎂 ዉይ በማርያም ግን ቃልየን እደኔ እሚወዳት ማነው ማርያምን በጣም ነው እምወድሽ የሆንሽ ፍቅር ነገር ነሽ እኮ ❤️❤️❤️❤️

  • @selam87
    @selam87 2 роки тому +28

    አድስ መልካም ልደት ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ ስወዳችሁ እኮ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @elsaa-vq1wt
    @elsaa-vq1wt Рік тому

    ባያቹ ባያቹ የማልጠግባችሁ ልጆች ሰላማቹ ባላችሁበት ይብዛልኝ መታደል ይሉታል ይሄ ነው ቃል❤❤❤❤

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 роки тому +10

    ሰላም ምርጦች አዲስ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህ መልካም ልደት
    በሳቅ ክክክ ተጫወታችሁበት ግፈኞች😆😆😆

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @ሙልዬየድንግልልጂሙልዬየድ

    ከማንም በላይ ታላቅ ወንድሜ ነው😁😁😁😁
    መልካም ልደት አድስ እንኳን ተወለድህ

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 роки тому +4

    መልካም ልደት አድስዬ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ የኔ ምስጊን ❤️😘🤣🤣🤣🤣

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 роки тому

    መልካም ልደት አዲ ቀሪው ዘመንህ የተባረከ የስኬት ይሁንልህ የዛሬ አመት ደግሞ ከመጀመሪያ ልጅህ ጋር እንድታከብር የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት አዲስ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    እንኳን ተወለድክ አዲስ መልካም ልደት ወይኔ በሳቅ 😂😂😂ቃልየ ና እዮባ አቤሎ ታምራላችሑ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +6

    😀😀😀😀😀😀 ወይ ቃል አብረሽ ፕራንክ አድርገሽ ባልሽ ሲአሳዝንሽ "በቃ ተውት "😀😀 በሳቅ ነው የገደልሽኝ
    ምርጥ ቤተሰቦች 👏👏👍👍
    መልካም ልደት ሐዲስ 💚💐💚🎉🎉🎉
    እናመሰግናለን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 2 роки тому

    እንኳን ተወለድክ አድስዬ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በጣም ደስስ የምትሉ ፋሚሊወች❤🥀🥀🥀

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 роки тому +7

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ ዋው እዴት ደስ እደምትሉ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አዲስ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ ።የመዳም ቅመሞች ለመቅደም ስሮጥ ብታውኝ ትገረሙ ነበር ።እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አባይነሽየማርያምልጅ

    የፍቅር ትምሳሌት ስወዳቹህ እኮ ሰላማቹህ ይብዛልኝ
    እንኳንም ተወለድክ አዲስየ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ ይባረክ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂

    • @senkesartube
      @senkesartube 2 роки тому

      ሰላማቹ ይብዛ ወገኖቼ ደምሩኝ

  • @mokelema3816
    @mokelema3816 2 роки тому +4

    እንኳን ተወለድክ ሺ አመት ኑር። አሳዘንከኝ ተጫወቱብክ ፍቅር ናችሁ አይለያችሁ ምሳሌ የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @gvu3799
    @gvu3799 2 роки тому

    ሲያሳዝን ውይ ክክክክ ቃልዬ የኔ ፍቅር ትላለች እንዴ እዬተጫወተችበት በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 роки тому +7

    *ቃል እና ልጆቹ በመልክ ይመሳሰላሉ አይገርምም ስታምሩ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ*

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 2 роки тому

      በጠም ትጅዬ ወላሂ እኔ ሁሌም ነው ብቸዬን የምለው የሱዋ ወንድሞች ነው የሚመስሉት

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 2 роки тому +1

    አድስዬ እንኳን ተወለድክ የእኔ መልካም ቃልየ ብድሩን አችይውም

  • @bizuyetube8
    @bizuyetube8 2 роки тому +5

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ፍቅርሩ ያብዛላችሁ በጣም ደስ ስትሉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ መልካም ልደት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @ዉባንች
    @ዉባንች 2 роки тому

    ዉይይ ደሥ ሥትሉ አዲሥየ እኮን ተወለድክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልህ ሽ ሽ ሽ አመት ኑርልን

  • @መይሙናቢንትአህመድ
    @መይሙናቢንትአህመድ 2 роки тому +4

    ሀራም አለይኩም በዝህ ብርድ አሰፈሰፍችሁት ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ቃልዬ ልዬ ውድድድድ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 роки тому

    ዋዉዉዉዉ በጣም ምርጥ ቤተሰቦች አዲስዬ መልካም ልደት ልዑል እግዚአብሔር ዘመንክ ይባረክልክ ቃልዬ በእዉነት ታደልሽ

  • @mulimuli6211
    @mulimuli6211 2 роки тому +4

    መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ በፍቅር በደስታ ኑሪልን በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 роки тому +2

    እንካን ተወለድክ እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ታምራላቹ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 በእውነት በጣም ደስ የምትሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @ዙረትድራማ
    @ዙረትድራማ 2 роки тому +4

    አዲስዬ እንኩአን ተወለድክ ነፍፍፍፍ ዓመት ኑር 🥰🥰🎂🎂🎂🎂🥳🥳🥳

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 роки тому

    ወይኔ ክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ተጫወትብህ አድስ መልካም ልደት እኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን እግዚያብሔር ይባርክልህ ስወዳችሁ ፍቅርኮ ናችሁ

  • @የበላይዬልጅየዘመነእህት

    ክምር ደስ ስትሉ ወንድማማችነት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹህ ❤❤❤❤❤ስውዳቹህ እንደው ማንኛቹህ ናቹህ ወንድ ላጢ😁😁 አዲስ ወንድማችን መልካም ልደት እንኳን ተውልድክልን ምርጡ የተዋህዶ ልጅ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому

    ያሀራም እኒ ለሱ ደንገጥኩ ተጫወታችሁበት መልካም ልደት አድስየ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ቃልየ እዮቤ አቤል ተራችሁን ጠብቁ

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    ግን ስእል አድህኖ ከምትኝታቤት ባታረጉ ባይ ነኝ ቅዱሳን ስእላት ቦታ ቢሰጣቸው ብየ አስባለሁ አዲስዩ መልካም ልደት ይሁንልል

    • @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ
      @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ 2 роки тому

      የሚጠብቅሽ አይተኛም አያቀላፋም ምንም ችግር የለውም ብቻውን ለሚተኛ ሰው

    • @Meheretu
      @Meheretu 2 роки тому

      ከምን መጽሐፍ ነው ያገኘሽው ይህንን

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 роки тому

      @@ኢሌኒሀይለጊወርጊስ አዎ ልክ ነሽ የአዲስ እና ቀቃልየ መትኝታ መስሎኝ ነው ለእዮባ ከሆነ ችግር የለውም ብቻውን ስለሆነ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 роки тому

    አዲሴ እንኳን ተወለድክልን የኔ አባት እወድሀለሁ በአጠቃለይ ቤተሰቡ ፍቅር ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቃልዬ ደግሞ ሁሌም ድምቀት ነሽ የኔ እናት ሰላምሽ ይብዛልኝ ውለዱ ክበዱ መልካም ፍሬ አፍሩ አሜን 💚💛❤️

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 роки тому +14

    የፍቅር ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣቹ አዲስ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህ-ነ4ጨ
    @ኤፍታህ-ነ4ጨ 2 роки тому +1

    መልካም ልደት አዲስ እንኳን ተወለድክልን በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ በፍቅር በጤና በሰላም ለወድያኛው አመት በዘር ፍሬ ተባርከህ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ በሰላም ያድርስክ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ

  • @ጣዕምጓልተዋህዶ
    @ጣዕምጓልተዋህዶ 2 роки тому +6

    ክክክክክክ እንኳን በሰላም መጣቹ ውዶቼየ መልካም ልድተ እድሰየ💓💓💓💓💓💓💓💓💓ውድድድድድ በክርሰቶሰ ፍቅር

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 2 роки тому +1

    ወይጉድ እናተ አሳዘነኚ እደዚህ ትጨቅኑበታላችሁ 😄እንኳን ተወለድክ አዲሥ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልህ መልካም ልደት ምርጦች ታምራላችሁ

  • @ምኞትየአባቷልጅ
    @ምኞትየአባቷልጅ 2 роки тому +6

    አዲስዬ እንኳን ተወልድክ ቀሪው ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ 🎂🎉 የእናተ ክፋት ግን አያደረሰህ ነው😂😂😂😂

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 роки тому

    አዲስየ የኔ ምስኪን እንኮን ተወለድህቀራ ዘመንህ ይባረክ ደስትላላች ፍቅራችሁን ይብዛ።

  • @tegestasyopia9932
    @tegestasyopia9932 2 роки тому +4

    የእኔ ፎቃወች እኳን ደና መጣቹ አድስየ መልካም ልደት እናተግን ግፋቹ ወይ😂

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ

    *_አዲስዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እንዴት እንደምታምሩ አዲስዬ ሻወር ቤት ኮነህ ስታጨበጭብ ከምር ስቄም ልፈነዳ ነበር አሳዝነከኛልም ውይይይይ እዮባማ ቆይ አቤሎ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተናፍቀኻል ቃል የኔ ፍልቅልቅ የሁሉ ድምቀት ስወድሽ ሁላችሁም ፍቅሩን ጨምሮ ይስጣችሁ መልካም ልደት አዲሴ💝🍷🍷🍾🍾🍦🎂🎂🎂🚗🚗🚘🚘🚘🎉🎉🎉🎉🎁🎁🎁🎁🎀🎀🎀የኔ ስጦታ😍_*

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +6

    መልካም ልደት ሀዲስየ እንኳን ተወለድክ ስወዳችሁ🙏🙏🙏💕💕💕💕💕

    • @kal5751
      @kal5751 2 роки тому

      ደምሪኝ ስዉድሺ እማ

    • @areguabeba675
      @areguabeba675 2 роки тому

      Malakamii Lidattii