#4k

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 жов 2024
  • #4k #usa #yetnbitube #donkey

КОМЕНТАРІ • 155

  • @Mametube
    @Mametube  3 місяці тому +21

    ግን እንደስደት አሰቃቂ ነገር አላየሁም

  • @MdTrarekZZzZzzz
    @MdTrarekZZzZzzz Місяць тому +1

    ትክክል የመኪናው ነገር የጃልባኑ ነገር አልሀምዱሊላ ዋናው በሰላም መግባታችን እህቶቻችነን ወንድሞቻችነን ጥለን መጣን በበሀር የመጣ ሰው በጣም የማይረሳ ትዝታ ሞልቶናል ብቻ አልሀምዱሊላ 😢😢😢😢😢

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 3 місяці тому +41

    መግቢያው ን ስሰማ ኡስታዝ አብዱል መጂድ ሁሴንን አስታወሰኝ የሱን የሞት መርዶስሰማነበር ለመጀመሪያ ግዜ የሠማሁት

  • @halimo1255
    @halimo1255 3 місяці тому +7

    ያአላህ የስደትን ኑሮ በቃቹዉ በላን እንደ አባት ሙስልም ክርስተን አማራ ኦሮሞ የማይል መንግስት ስጣን ወንዲሞቼ አቢሽሩ ❤❤❤❤❤

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 3 місяці тому +3

    የኔወድም ሲሳዝ አይ ስደት አስለቅቅለት ማሜዋ መኪናዉን

  • @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
    @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ 3 місяці тому +3

    በሥደት ለምንሮ ሰደተኞች አላህ የእርፈት እጀራ ይስጠን ማሜ ጠክር

    • @MdTrarekZZzZzzz
      @MdTrarekZZzZzzz Місяць тому

      አላሁም አሚን ለሁላችነም

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 3 місяці тому +6

    2004 የተርገመ ዘመን😢እኔም በዛ ዘመን ውጥቼ አሁንም እዚሁ ነኝ😥ገን በባህር ሳይሆን በብሌን ነው የመጣሁት ጠለብ😢

    • @AsAs-ck7xy
      @AsAs-ck7xy 3 місяці тому +1

      አቺ ምን አይተሺ ባየር መተሺ አላህን አታመሰግኒም ወይጉድ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 місяці тому +1

      እረ ፈጣሪሽን አመሰግኚ እህቴ አንቺ በብሌን መተሽ ምን አይተሽ ነው እዲህ የተማረርሽው እኔ በባህር ስመጣ ብዙ ሲቃይ አይቻለሁ ከጀልባ ጀምሬ እዚህ እስክገባ ድረስ ጓደኞቻችን በጥይት ከፊታችን ሲደፉ አልቅሰንኳ😢😢😢😢 አፈር ሳናለብሳቸው ጥለን ነው የሔድነው ምክንያቱም ወደኋላ ዞር ብሎ ማዬት የለም ዞር ካልን የጓደኞቻችን እጣ ፋንታ ነው የሚደርሰን ያን ሁሉ አልፈን ይህው አለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሞቱትንም እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን አሜን፫❤❤❤❤😢😢😢

    • @SadddssggLadsct
      @SadddssggLadsct 2 місяці тому +1

      የአላህ ወቅት ጊዜ አመታት ቀናትን መሳደብ አላሂን እንደ መሳደብ ነው

  • @user-iq1wv3gg2t
    @user-iq1wv3gg2t 18 днів тому

    የየመን መንገድ እኔም ወንድሜን ገደልንዉ ብለዉ ሦሠትቀን አስለቅሠዉኛል የየመንደላላ አላህ የጃቺሁንይስጣቺሁ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 3 місяці тому +3

    ሚስኪንየ አወል የሚባለው ልጂ አሳዘነኝ ማጣት ከባድ ነው በሰው ሀገር ሲቀጥል ዱባይ ወንድ ያለ አይመስለኝም ነበር ሁላችንም ብዙ ስቃይ አሳልፈናል አሁንም እያሳለፍን ነው ብቻ ሳልፍ ይወራል በስ አልሀምዱሊላህ

  • @nafisadawood6895
    @nafisadawood6895 12 днів тому

    ወድሞቸ አብሽሩ መኪናህ በመነቀጥህ በጣም ልብ ትነካለህ ወድሜ አተ ብቻ ጤና ገዘቡ ይተካል አብሽር

  • @nafisadawood6895
    @nafisadawood6895 12 днів тому

    የኔልዩ ወድም የኔ መልከመልካም አወል እንድሪስ መልካምነትህኮ የዋህነትህ የለለነው አላህ ይጠብቅህ አሁን ኑ በድጋሜ ላብላችሁ በላቸው የኔቅን❤

  • @AlemashHeluf
    @AlemashHeluf 2 місяці тому +1

    አይይይ የኔ ውዶች ፈጣር ይጠብቃቹ😢❤❤❤

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad 3 місяці тому

    አህመድ አንድ ቀን እኔንም ዱባይ አድርሰሃኛል ተኮረና በፊት ተጨዋች ልጅ ነህ አብሽሩ ዱንያ እንደዚህ ናት ሁሌም አትሞላም 🥰🥰🥰

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 місяці тому +1

    አብሽር የመኪናው ነገር😢😢😢😢አይ ስደት. አብሽር. ወድም አለም. እፍፍፍ

  • @Halimat12
    @Halimat12 3 місяці тому +2

    ሀበሻ እኮ ድፍረቱ እንደት መኪናህን አይሰጡህም ግን

  • @alhmduillah23
    @alhmduillah23 3 місяці тому +2

    ዋናው አንተ መለቀቅህ ነው ለኸይር ነው አብሽር መኪነዋም የተሻለ ነገር ይዛልህ ትመጣ ይሆናል

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 3 місяці тому +1

    የኔውድሞችአላህይጠብቃችሁ አብሽሩሁሉምያልፋል አሁንምአልፎል

  • @Meryem-hr9kn
    @Meryem-hr9kn 2 місяці тому

    ወላሂ እኔምዳባ መግሽያጣሁበት ሳአትነበር አልሀምዱሊላሂ😢😢😢😢😢😢ብቻ

  • @hewaders4165
    @hewaders4165 3 місяці тому +2

    መሻ አላህ ጎበዞች አብሽሮ ወንድሞቼ ያልፋል ለበጎ ነው 😢😢😢😢

  • @MesertWalo
    @MesertWalo 3 місяці тому

    እደው ስደት ቢበቃን ብንቸገርም እዚሁ ሀገራችን ይሻላል🥺❤❤❤❤🙏

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 3 місяці тому +2

    ቅመሱት ሳውድ ሴት በከፍለው ቤት ኪራይ ተኝተው ለሚኖሩ ወዶቺ ይቅመሱት ዱባይ መተው

  • @RyHj-v4u
    @RyHj-v4u 9 днів тому

    ወላሒየኔወድምበጣምነውያሣዘነኝአላህእጅህይመልሥልህ

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 3 місяці тому +1

    ስደት ጥቅምም ጉዳትም አለው ድኔን አስተምሮኛል ሌላው በሺታ ናፍቆት ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 3 місяці тому

      በትክክክል ሁሉም ይቅር ዲናችንን አሰተምሮናል ይሄ ዴሞሞሞ ትልቁቁቁ ትርፈ ነወ ትልቅ

  • @KeremKerem-c1p
    @KeremKerem-c1p 3 місяці тому

    አብዱልመጂድ አላህይራህመወ እኔ የመጀመሪያየሰማሁት እሱሲመትነው አይእዱኒያ

  • @user-iq1wv3gg2t
    @user-iq1wv3gg2t 18 днів тому

    ኸምስ ሚሺት ስደረስ ተመለስ አለሀምዱሊላ ስንት ለፍቸ በብረድጋሜ አስመለስኩት

  • @AyshaTube-v7c
    @AyshaTube-v7c 3 місяці тому +1

    ወንዲ ልጂ አይጣ😭😭ዩቴዮብ ክፍትላቼው እና አገራቼው ይግቡ💔

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt 3 місяці тому

    መጀመሪያው አሳዘነኝ መሸረሻላይ የለሁም በሳቅ. ሀዳ በሰል ወለ ጠማጥም ክክክክ
    ለማንኛውም ክፍን ካልወጡት ደግ አይገኛም አብሩ ወድሞቸ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 місяці тому

    ስደት በጣም ከባድ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢😢የመጨረሻው ግን 😂😂😂

  • @cgf8399
    @cgf8399 3 місяці тому +1

    የትሀገርነዉግን !???የባህርመንገድ ለጥላትአይድርስነዉ አይስደት!

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 3 місяці тому

    ሱበሀን አላህ ከባድ ነው. አላህ ይጠብቃችሁ ዱኒያ የፈተና ሀገር ነች የመጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 3 місяці тому +1

    ሁሉም አልፎ ጠባሳው ግን አልጠፋም

  • @MadenhM-x8k
    @MadenhM-x8k 3 місяці тому

    በዛ ነው የመጣሁትን በቃ ቦታ ላይ እንዳለው መሰለኝ

  • @Welegatube
    @Welegatube 3 місяці тому +1

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @kamiliamohammed908
    @kamiliamohammed908 2 місяці тому

    ክክክክክክክክክ ወላሂ በታሪኩ አልሽነበር እመጨርሻላይበጣምአሳቀኝ

  • @መኪያሠይድሥደትኛዋነኝ
    @መኪያሠይድሥደትኛዋነኝ 3 місяці тому +1

    ወንድም አህመድ ምርጥ ሠው

  • @AminaAmina-wn6xv
    @AminaAmina-wn6xv 3 місяці тому +1

    በጣም ገራሚ ታሪክ ነው

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 3 місяці тому

    የኔ ወንድም ምኑ ያዝናናል ያስለቅሳል እንጂ

  • @maryem9100
    @maryem9100 3 місяці тому

    እደወ የሀገራቸን ልጆጅ በየሰወ ሀገሩ መከራተት ሆነበን

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn 3 місяці тому +2

    አወል እንድሪስ የኔ ወንድም

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 3 місяці тому +2

    እ አህመድን አየሁት.

  • @ToybaSeid-gk1ih
    @ToybaSeid-gk1ih 2 місяці тому

    يالله برحمتك يارب

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 місяці тому

    ማሜ ወደድሮው ስራ ህ ተመለስክዴ ? ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም ነበርክ

  • @IslamKsa-n2y
    @IslamKsa-n2y 3 місяці тому +1

    በጣም ያሰቃል በሰል ጠማጠም

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 3 місяці тому +1

    ሱበሀን አላህ

  • @MadenhM-x8k
    @MadenhM-x8k 3 місяці тому

    የኔ ወንድሜን ታሪክ ስታንቀጠቀጠ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 місяці тому

    አለህ ይጠብቃን የመደም ቅማሞች ደምሩኝ እስት

  • @SirajMohammed-jx4of
    @SirajMohammed-jx4of 2 місяці тому

    ወንድሜ የመን ስደት ነበር በአሁኑ ወቅት

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 2 місяці тому

    ሡበሀን አላህ ያረቢ

  • @sart820
    @sart820 3 місяці тому

    እፍፍፍፍፍ የባህር መገዲ የመጣበት ነዉ የሜቀዉ😢😢😢😢😢😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ በሰላም ገብቸ አምስ አመት አስቆጠርኩ በስደት 😢😢😢 ግዜዉም ስሄዲ አይቆይ ቦታብቻ ገዝቻለሁ አልሀምዱሊላህ በስ

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 3 місяці тому

      አብሽሪ እህቴ አለም

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 3 місяці тому

      @@medinaa-tc7sr ደምሪኝ ውደ

    • @እስኪተውኝበቃኝ
      @እስኪተውኝበቃኝ 3 місяці тому

      ማሚ ሳኡድነውደ ያለው

    • @sart820
      @sart820 3 місяці тому +1

      @@medinaa-tc7sr እሽ የኔዉዲ

    • @sart820
      @sart820 3 місяці тому

      @@እስኪተውኝበቃኝ ማን ማሜ ዱባይ ነዉ

  • @gumabastube9622
    @gumabastube9622 3 місяці тому +1

    Masha Allah ❤❤

  • @SeadaSeid-y2p
    @SeadaSeid-y2p 2 місяці тому

    😂😂😂ሳህውንድሜውላሂአይዞን

  • @هديهسعيد-ن3ع
    @هديهسعيد-ن3ع 3 місяці тому +1

    ዉይኔ አንድ እጀራ በምስር 😂

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😅

  • @FatumaMuhammad-yh4ue
    @FatumaMuhammad-yh4ue 2 місяці тому

    ያወይሊ ሽንኩርት ናት ወይስ ተማትም

  • @ዜድነኝየዴሴዋ
    @ዜድነኝየዴሴዋ 3 місяці тому

    ሱበሀን አላህ😢😢😢😢

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad 3 місяці тому

    እመዋ ዳባ ምንድነው 🤣🤣ጦስህን ይዞት ይሂድ 😢

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 3 місяці тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    سبحان الله

  • @cgf8399
    @cgf8399 3 місяці тому +1

    በስልናት ቲማቲም ክክክክ

  • @TamrDubai
    @TamrDubai 2 місяці тому

    ማሜ ስራ ፈልግልኝ በአላህ😭😭😭😭😭😭

  • @rszeyidirszeyidi2022
    @rszeyidirszeyidi2022 3 місяці тому

    አይይ ስደት ግን

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 3 місяці тому

    ክክክክ ሀዳ በሰል ተማተም ሚስኪን

  • @GgstVdyfg
    @GgstVdyfg 3 місяці тому +1

    😂😂😂

  • @rahmmetmohmmed932
    @rahmmetmohmmed932 2 місяці тому

    ብዙ ገጠመኝ አለኝ

  • @SameraWaloo
    @SameraWaloo 3 місяці тому

    መኪናዉ ግን እዴት አልተመለሰለትም በቃ ተወረሰ

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 3 місяці тому

    አይ ስቃይ

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 3 місяці тому

    Good Advise€ history of abrod

  • @AaAs-s2c
    @AaAs-s2c 2 місяці тому

    አይይይይሰድት

  • @علدعلد-ز4ي
    @علدعلد-ز4ي 3 місяці тому +1

    ላይክ አድርጉት😊

  • @كونفيكون-ث1س
    @كونفيكون-ث1س 3 місяці тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አይ ስደት አያልቅ አይሞላ እድሜን ጪጪ አድርጎ የሚበላ

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 3 місяці тому

    Subhanallaa

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 3 місяці тому

    ይገሪመል አሀለን መሜ❤❤

  • @AbdoHayat-ro5mh
    @AbdoHayat-ro5mh 3 місяці тому

    አወል የሚባለው ልጅ አድ የወረባቦ ልጅ አለ እሱን ይመስላል

  • @HuatHuotah
    @HuatHuotah 3 місяці тому +1

    😢😢😢

  • @adenategene101
    @adenategene101 3 місяці тому

    Efff wendmawa iyzohe mekanhe gine 😢

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 3 місяці тому

    ጎድ ጀማልኮ አቀዋለሁ ሳዉድ ሪያድ

  • @ZabibaAbdo
    @ZabibaAbdo 3 місяці тому

    የአላህ 😢

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp 3 місяці тому +1

    😥😥😥😥🤲🤲🤲👌👌👌

  • @هديرهاثي
    @هديرهاثي 3 місяці тому

    የደበው😂😂😂😂

  • @dartyt4566
    @dartyt4566 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 3 місяці тому

    አይይይስደት

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @emaneman7173
    @emaneman7173 3 місяці тому

    👍👍😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aberashhune
    @aberashhune 3 місяці тому

    አኦፍፍፍፍ😢😢

  • @SsEe-r9o
    @SsEe-r9o 2 місяці тому

    😭😭😭😭❤❤

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @GgstVdyfg
    @GgstVdyfg 3 місяці тому

    😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 3 місяці тому

    🤲🤲👍👍

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 3 місяці тому

    Jeeb😁😁😁😁😁😁😁

  • @rsrs8270
    @rsrs8270 3 місяці тому

    😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰

  • @safeermall8910
    @safeermall8910 3 місяці тому

    😢😢😮😮

  • @endrisamataleh6744
    @endrisamataleh6744 3 місяці тому

    ልጂቷስ እንዴት ሆነች???

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 3 місяці тому

    ማሜ ቁጥርህን ፈልጌ ነበር

    • @Mametube
      @Mametube  3 місяці тому

      0506683917

    • @AminaDaawud
      @AminaDaawud 3 місяці тому

      الله أكبرالله أكبر

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 3 місяці тому

    Basal€tomato 😁😁😁😁😁

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 2 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @Zainab-y1c8q
    @Zainab-y1c8q 3 місяці тому

    😢😢😢

  • @adenategene101
    @adenategene101 3 місяці тому

    😢😢😢❤❤

  • @RabiyaRabiya-y1p
    @RabiyaRabiya-y1p 3 місяці тому

    😭😭😭😭

  • @seadetube8022
    @seadetube8022 3 місяці тому

    😂😂😂😂