የዛሬው ይለያል 😂😂ሻሼ ያልሰማችው ጉድ _አስቂኝ የገጠር ድራማ😂😂
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- ይህ ሶራ ኢንተርቴይመንት ነው ። አዝናኝ ጭውውቶች ፣ የገጠርን ባህል እና ትውፊት የሚዳስሱ ድራማዎች ይቀርቡበታል ።
ውድ ተመልካቾቻችን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን ።
This is Sora Entertainment. Entertaining talks, dramas exploring rural culture and tradition will be presented. Dear viewers, we respectfully ask you to subscribe and become a family.
ኢትዮጵያ ሀገሬ ህፃናት ልጆችሽን የምትበይ ድመት ሁነሻል።።።😢😢😢 ህፃን ላይ እጂ አንስቶ መግደል። እንዴት ታዘዘላቸዉ።።።ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለኖላዊ።።። አይይይይ አመመኝ ዛሬስ
የተጣላ የሚያስታርቅ አይጥፋ፤በጣም ደስ ይላል፡፡
ሽፌ እንግሊዙ ምርጥ የተጣላ ማስታረቅ ደስ ይላል በርቱ
ሻሼ አረገዘች እንዴ?❤❤😂🎉😢😮😅
እደው አፈር ልብላ እናትኮ😢😢
ትለያለች እንደዚህ ብላ እንኳን ውሀ እኔ ልሂድ አለች አይይይይ እናት❤❤❤
እነወይየዋ እረዝም እድሜ ኑሪልኝ😢❤
የኔ ውዶች ደስ ይላል ባለቀ ዘመን አለ ሽፈራው በጣም በዚህ ባለቀ ዘመን ተባልተን ልንሞት ነው😢😢😢 ልብ ይስጠን
ማተቤ 😂😂ከፈርህን እያስነካህ መለስ ነው አደራህን 😂😂 😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጦችዬ በርቱልን ደስ ትላላችሁ ብዙ ነገሮችን ያስተምራል 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
ሻሸ ግን የእውነትነው ወይስ አርቴፊሻል። እርግዝና ነው
እነዚ ሰወች የውነት ባልና ሚስት ናቸውዴ
ሽፈራውምርጥሠውየተጣላን ተቆጥቶ አሥታራቂ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱ ዉዶችዬ❤❤❤😊
ምርጥ👌👌👌👌👌💐💐💐💐
አንበሶች በርቱ🎉
እናመሰግናለን በእናንተ ብርታት እዚህ ደርሰናል ❤❤❤
ከጎናችሁ ነን ጠንክሩ ከተቻለ ደግሞ ደቂቃ ጨምሩበት ❤❤❤@@Soraentr.t19
የኔወዶችበረቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሁለተኛ ነኝ ዛሬ 😂😂
ማሻ አላህ በቆሎው❤❤❤
shashe derom balegi nesh
ሱሶቸ ቶሎኑልን
ምርጦች
ሻሼ መቼ ተሞሸርሽ ነው ሆዱ የወጣው 😊 ወቅቱ ክረምት ነው እየተጠነቀቅሽ
😅
❤❤❤❤
ewodachihualehu
ሻሼ ከበድበድ ብለሻል እንደት ነው ነገሩ ???
ሽፌው ግብርናን አስተውስከኝ።
ሻሼ ካሁን በሗላ ቢበቃሽ?
ሻሸ እርጉዝናት የምር
ሻሼማ ቀብድ ይዘሻል😅
ሽፈረውይመችህትችላለህ
ሻሼአረገዘይእደስላ