እጀ የሚያስቆርጥም ኬክ የመሰለ ዳቦ የወተት ዳቦ
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- #የወተትዳቦ#የባአልዳቦ#ሳሙሌ#እንቁላል#
#ግባአት
#አንድ እንቁላል
#አንድ ሾርባማንኪያንእርሾ
#ግማሽ ማንኪይ ጨው
#ብክንግ ባዉደር
#ስድስት ብርጭቆ ዱቄት
#ሶስት ማንኪያ ስኳር
አንድ ማንኪያ ሆምጣጤ
#ሁለት ብርጭቆ ወተት
#food
#ethiopian
#eggrecipe
#cooking
#shortvideo
#ቡና
#ሽሮ
#ዳቦ
#Samrai M Tube
@ሰሚራ M
#መለኛው
#ebs#
#dance
#foodie
مطبخ_امل_حامدالمقادير /
بالكوب : والجرام /
كيلو دقيق = ٨ كوب
٢ كوب ونصف ماء = ٥٥٠ ملي جرام (ممكن يزيد أو يقل حسب نوع الدقيق)
نصف كوب سكر = ١٠٠ جرام
نصف كوب زيت. = ١٠٠ جرام
ملعقه كبيره خميرة فوريه = ١١ جرام
ملعقه كبيره خل = ١٠ جرام
ملعقه صغيره بيكنج بودر = ٤ جرام
نصف ملعقه صغيره ملح 🧂
____________________
العيش الفينو , عيش فينو , طريقة عمل العيش الفينو بدون لبن , العيش الفينو الاقتصادى , العيش الفينو للمدارس, العيش الفينو بتاع الأفران , عمل العيش الفينو , العيش الفينو فى البيت , العيش الفينو الهش, العيش الفينو المصري , خبز 🍞الفينو , مخبوزات سهله للمدارس , طريقة تحضير العيش الفينو , العيش الفينو البيتي, العيش الفينو بدون زبده , مقادير العيش الفينو , أنجح مقادير للعيش الفينو, أنجح واسهل طريقة لعمل العيش الفينو , عيش فينو هش, عيش الفينو ايه حبيبلعيش الفينو❗الاقتصادى بدون حليب ولا زبده ولا بيض "عيش فينو" هش وقطني سهل وسريع لزوم المدارس
هنحضر اليوم "العيش الفينو" بدون أي تكاليف اقتصادي جدا بمكونات موجوده في كل بيت بدون حليب أو زبده أو بيض
ينفع للفطار أو العشاء وكمان لزوم المدارس
هش وخفيف وقطني احلى من عيش الأفران
هنعمله بطريقة سهله وبسيطة وكمان سريعه هتعتمدوها دايما
اخف وألذ خبز 🍞 للسندويتشات
العيش الفينو من المخبوزات السهله والسريعه ومكوناته بسيطه جدا ناجح من اول مره
هنعرف كل تفاصيل العجينه والبدائل اللي ممكن تستخدميها وطريقة التسويه المضبوطه اللي تخليه يطلع معاكي طري جدا من غير ما ينشف منك وازاي تحفظيه لأسابيع أو اكثر
كثيرة وهش وطري وخفيف
المكونات بالترتيب:
م ك ممسوحة خميرة
م ك ممسوحة سكر
نص كوب ما دافئ (الكوب المستخدم كوب العصير 300مل)
2 ونص كوب دقيق
م ص ملح
نص كوب ماء
م ص بيكينج باودر
م ك خل
م ك لبن بودرة
ربع كوب زيت
Yeast 8 g (1 tbsp)
Sugar 10 g (1 tbsp)
Warm water 150 ml (for yeast mixture)
All purpose flour 500 g
Salt (1tsp)
Water 150 ml
Baking powder 4g (1tsp)
Vinegar 15ml (1tbsp)
Powdered Milk 6 g (1 tbsp)
ዳቦ# ወተት# የባአል ዳቦ# وصفاتي, الخاصة, للطبخ, مع, رباح, محمد, rbah, raba
خبز الحليب, خبز الحليب الهش, خبز بالحليب, خبز الحليب خفيف كالقطن, خبز, خبز الحليب الحلو, خبز الحليب العراقي, خبز بالحليب لفطور الصباح, خبز الحليب القطني, مخبوزات, خبز الحليب التركي, خبز الفينو, خبز طري, بريوش, معجنات, البريوش, خبز مع الحليب, خبز السميد, خبز الدار, فطائر, الخبز, خبز المخابز, خبز مغربي, خبز الدار بالسميد, خبز الكوشة, الخبز العربي, الخبز العراقي, الخبز المنفوخ, خبز بدون محسنات, خبز خفيف للفطور, طريقة عمل الخبز, خبز هش
ለyoutubeቻናሌ አደስ ከሆናችሁsubscribe ይህvideoከተመቻችሁ ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ sher ሰብስክራይ በማድርግ እንዲሁም የዴውል ምልክትን ይጫኑ / @samiramtube . የምግብ አሰራር የበግ ላይ አነጣጠር የከክ አሰራል አዝናኝ ቁም ነገ
www.youtube.com/@SamiraMTubeሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ ሁኑ عملوا لي مشترك❤
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله تبارك الله❤❤❤❤
Thank you smuyaaa ❤
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳንም በሰላም መጣሺልን በጣም አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ ዋዉዉዉዉዉዊ
ቆንጆ ነው ያምራል አሰራሩም ልዪ ነው በርች እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ወይኔ ደስ ሲል የቪዲዮ ጥራርት አቀራርብሽ ዋውውው❤😮❤
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሰሚራዬ በጣም ቆንጆ ኬክ የመሰለ ለስለስ ያለ ጤናማ ዳቦ ነው ያሳየሽን ስታቦኪ የጨመርሻቸው ግባአቶች አሪፍ ናቸው አበሳሰሉ ከለሩ አንደኛ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤
Mashalah
ዋዉ እርፍ አሰራር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው በለሞያ የምር እሞክረዋለው እናመሰግናለን❤❤❤
ሰላም ሰሚራዬ በጣም ቆንጆ ኬክ የሆነ ዳቦ ነው የጋገርሽው እንቁላሉ ሽታ እዳይኖረው ቆንጆ ነው አቸቶ መጠቀምሽ ጎበዝ ቆንጆ አድርገሽ በእጅሽ አብክተሽ እኛም ጋር ሙቀት ነው አሁን በጣም ጎበዝ የእውነት በጣም ነው የወደድኩት ከሚገዛው ምንም ልዩነት አላየሁም እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለው❤❤
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ሰሚራዬእንኩዋን ሰላም መጣሽ ወተት እንቁላል ቅቤ ስኩዋር ኮምጣ ጨው የሙያስፈልገውን ግብአት ሁሉ ጨማምረሽ ዳቦ ቤትን የሚያስንቅ ቆንጄ ዳቦ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ።❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰሙዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ተወዳጅ ለስላሳ የዳቦ አገጋገር ነው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤ ባለሞያ ዋውው👌👌👌
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁማሻ አላህ ማሻ አላህ የሚገርም ነው በጣም የሚያምር ዳቦ ነው የጋገርሽው ምርጥ ግብአቶች ነው የተጠቀምሽው ሼር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ዳቦ ነዉ ሰሙቴ ዋዉ 😮እንዴት ያምራል የሰሩ እጆች ይባረኩ በእቁላል ለስላሳ ኬክ ይመስላል ጎበዝ በርቺልኝ ዉዴ 😮👌👈❤
እግዚያብሔር ይመስገን የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው👌👌👌👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የምወድሽ በጣም አሪፍ እና ምርጥ የዳቦ አሰራር ነው የመጣሽው የኔ ባለሙያ በጣም በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን እጅሽ በወርቅ አምባር 🥰🥰😮
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረካላህ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው🎉🎉🎉👌👌
አህለን ሰሙቲ የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ ምርጥ የሳሞሊ አሰራር ነው ያሳየሽን
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረካላህ አሪፍ አሰራሬ ነው ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ🎉🎉🎉❤❤
Asalaamaleeku Waramudullah Wabarrakatu mashaalla mashaalla mashaalla jabaadhuu jabaadhuu video akkan namatti toludha jabaadhuu mashaalla nyataa barredadha
ሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካለቱሁ እኮን ሰላም መጣሺ ማሻላህ ማሻለህ በጣም ያምራል በርቺ ዉዴ ሰላምሺዩ ብዛባለሺ በት እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን ዋውውውውው
ሰላም ሰላምሽ በለሽበት ብዝት ትርፍ ይበልልሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ክፍትፍት ያለ ምርጥ ዳቦ አሰራር ነው እናመሰግናለን🙏👍👌
As wr wb ማሻአላህየኔዉዲበርች ምርጥ ኬክ የሚ የሚ🎉🎉🎉
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሣህለን ወመህርራባ ማሻአላህ አሪፍ አሠራር ነዉ እናመሠግናለን እጆሽ ይባርክ አሪፍ ቆይታ ነበረን❤❤❤
ጎበዝ❤❤❤
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo kek yehon dabo new emokirewalehu siyamr waw yene balemoya ejish yibarek ❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አሪፍ ነው ውዴ
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ ቆንጆ ነዉ እጂሽ ይባረክ ውዴ
Selam semiraye enkan selam metash wudee betam yemitafit konjo yehone mirt ye dabo aserar le kurs lemekisse andegna ke suk megizat kere❤❤
ሰሙየ የምር በጣም ጎበዝ ነሺ ሳላደቅሺ አላልፍም
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo yedabo aserar new enamesgnalen ❤
ዋውው ሰምራየ ቆንጆ አሠራሪሪ❤❤
ኣላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ፣ማሻ አላህ ባለሙያ ትስለም የድኪ በጣም ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነሽ በረችልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰሚራዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ሸር
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተስብ እኳን ደህና መጣችሁ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ አስራር ነው በርች
❤❤ጎበዝ❤❤❤
As wr wb እኳንደህናመጣሽ የኔዉዲ ምርጥዳቦ ❤❤❤❤
አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወሣህለን ወመህራባ እህታችን እንኳን ደህን መጣሽ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ🎉🎉🎉
አሰ ወራ ወበ ማሻአላህ ዋዉዉ ልዩ ነው አሰራሩ አላህ ይጨምርልሸ በርች ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው የምትሰሪዉ ፕሮግራም አላህ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን
ማሻኣላህ ቀርቺ ቆንጆ ነዉ
አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሣህለን ማሬ እንኮን ሠላም መጣሽልኝ ውድድ ሠላምሽ ብዝትትት ይበልልኝኝ የኔውድድ ማሻአላህ ባለሞያ እኮነሽ ቅመም ነገር ❤❤❤🎉🎉
ማሻ አላህ ያምራል
ሰላም ሰሙዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ዳቦ አገጋገር ነው ይህንን በቤታችን ብንጋግረው ጤናማ ነው እቤት ውስጥ ስንሰራ ስኳሩን ጨውኑም እንድሁም ሌሎች ግብአቶችን መመጠን እንችላለን የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏
አሰለመሊኩም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ❤❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ ሰሙቲ ምርጥ የሳሞሊ አሰራር ነው ያሳየሽን እኔም አንድ ቀን ሰርቼ ሁሌም ስሪ ብለው ሲያስቸግሩኝ አልሰራም ብዬ እቢ አልኳቸው ደፋር በየቀኑ ሳሞሊ ልጋግርላቸው አማራቸው😂😂
ሰላም ሽ ይብዛ ሰሚራዬ ውዴ ዋውውውውው በጣም ነው የማምረው አስቢው ኢቶ ስገባ ዳቦ መግዛት ቀረ በይኛ ውዷ😂😂😂አንድ ጉርሻ የማሞላ ስድስት ብር ነች እኮ 😂እናመሰግናለን ውድ ❤❤❤
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጂወች እንዴት ናችሁ እህታችን ጥሩ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅሩን ያድለን በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልን ጥሩ ቆይታ ነበረን❤❤❤
wow beteam arif new seleam leanchi yehune ehtea enqwean dehnea meteashi teru gezea neberen berchi mihertun yeadelen feteari
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌👌👌👌
Slamesh Ybeza Yen Wed Enkan Dhuna Metash Wawa Ejesh Ybarek Brech Betshal Sera.Entbekalen Slam Lhugerachen Slam Lhuzebachen Yhhun Amenb
የሳሙሌ (ዳቦ አሰራር
ሁለት ብርጭቆ ወተት አንድ ሜንኪያ እርሾ ሁለቱን አቀላቀልሽው የቀለጠ ቅቤ፣ ጨመርሽ አንድ እንቁላል እኳር ፣አንድ ማንካያ አችቶ ግማሽ ማንኪያ ጨው ፣ ሁሉንም ግብአት አማስለሽ ስጨርሽ ስድስት ብርጭቆ ዱቄት እና ፒክን ፓውደሩን አድርገሽ በደንብ ነው ያቦካሽው
ያሳቀኝ ከወሬሽ በቤቱ ሙቀት የሞቀው ወተትና እንቁላል የሙቀት መጠን ሀይ መሆኑስ 😅😅እኛም ጋር ሙቀት አይጣል ነው
ሰላሳ ደቂቃ ኩፍ ይላል በደንብ ኩፍ ብሏል እመቁረጫ ላይ አድርገሽ ቆራረጥሽው ምርጥ ነው ጣምጠሽ መጠቅለልሽ ውስጡ እንድነፋ ያደርገዋል መልሰሽ ጠቅልለሽ ከላይ ቀባብተሽ በእንቁላል ጥቁር አዝሙድና ሰለጢ ደሞ ሲበላ ጣዕም ይሰጠዋል እመጋገሪያሽ ላይ ወረቀት ስሌለው ሲጋገር እሳይ በመጠኑ ይሆናል
ዋውውውውውውውውው ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ሴት በብዛት ከውጭ ይገዛሉ የኛ እንኳን እቤት ነው የሚጋገረው ❤❤❤❤
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ግን እርሾው ኩፍ ሳይል ነው ዱቄቱን የጨመርሽው እንዴት ይቦካል ❤❤ከቻልሽ መልሽልኝ