አቶ ሽመልስ አብዲሳ ምን አሉ? || ለአዲስ አበባ ውዳሴ እና ወቀሳ || ባይደን መርጫን ባይ አሉት Live

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +16

    ኢትዮጵያችን ጀግና ሰራተኛ መንግስት አላት ጀግና አገር ወዳድ ቅን መሪ አላት ጀግና የመከላከያ ሰራዊት አላት ከሁሉ በላይ ኢትዮጵያችንን የሚጠብቅ ፈጣሪ አላት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +6

    ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ጀግናዉ በርታልን አላህ ከአንተጋር ነዉ 🙏🙏🙏

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Місяць тому +6

    አቤ ቅን ሰው እግዜአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ከቤተሰቦችህ ጨምሮ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gcy3510
    @gcy3510 Місяць тому +5

    አቤ ራታ ያምያሥታለልፉት ና ሐሰብ ባጣም ጣንከራና አሥታማር ነው ሙሉ ጤነና ራጅም እድሜ ይሥጣቻው

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +4

    አቤቶኪቻዉ የመከላከያችን አባል የባንዳ የሽፍታ የጽንፈኛ መድሀኒት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +5

    አዲስ አበባችን አሁን ገና እንደስሟ አበባ የሚያስመስል ታታሪ መንግስት አገኘች ኢትዮጵያችን እንደንስር ከፍ ከፍ ብላልናለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @michaelyohannes7347
    @michaelyohannes7347 Місяць тому +2

    አቤ እኛ ጫት፣ ሲጋራ፣ ሲሻ እና ሴተኛ አዳሪነትን እሚፀየፍ ማህበረሰብን መፍጠር አለብን፡፡ አልክሆል ታክስ ከፍ በማድረግ እና በአጠቃላይ ከኢኮኖሚያችን ዉስጥ በማስወጣት መልካም ማህበረሰብ እና የተሸለ ኢኮኖሚ መፍጠር ያስፈልጋል፡፡ አቤ የወረደ ምልከታ ነዉ ያመጣሀዉ፡፡ ፌር ለመሆን እምትሄድበት እርቀት የተንሻፈፈ ነዉ፡፡

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +3

    እንደአይጥ እየተሽሎኮሎኩ ሳይታዩ ሰላም የሚነሱ ፈሪዎች ስላሉ ነዉ ሰላም የገጠመን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +2

    ሚሊዮንና የመሳሰላችሁት ሰላምን እራሳችሁም አስከብሩ የህዝብም ሀላፊነት ነዉ የራስን አስተዋጽኦ ማድረግ የህዝብም ግዴታ ነዉ

  • @Ewnet.freedom
    @Ewnet.freedom Місяць тому +2

    #ፍትህ ለቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን - በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ በደል እና ግፍ እየተፈጸመ ነው። እባካችሁ፣ እናንተ ለሃገር የምትቆረቆሩ ሰዎች ይህ ጉዳይ አደባባይ እንዲወጣ አድርጉ!

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 Місяць тому

    Amen

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 Місяць тому +1

    አቤ ሰፈሬ ነዉ ራስ ደስታ እስካሁን ምንም አልሰማሁም

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 Місяць тому +6

    መራራ ማግባት የሚፈልጉት ኢትዬጰያን መሰለኝ እሷ ደሞ ብዙ ፈላጊዎች ከበው እየጠበቁዋት ነው ሰንት አመት ጠበቁ ኢትዬጰያዬ ደሞ አግብታ የምትጦረዉ ሳይሆን አይዞሸ የሚላት ሮጥ ሮጥ ብሎ ከወዳጅዎቿ ጎን እኩል እንድትቆም በማንኛውም አለሁልሸ የሚላት ነው የምትፈልገው ባረጀ አስተሳሰብ ወደኃላ መሄድ አትፈልግም እሷን የሚያገባት ቆሻሻ የዘረኝነት አስተሳሰብ የሌለው ነው እሷ ባለ ብዙ ዘር ነች ሰለዚህ ዳር ዳር እየዞሩ ባይረብሿት ፣ሰለዚህ ቀሪ እድሜአቸውን አባትም አይደል አያት ሆነው መኖር ይችላሉ፣

  • @defarufirdu4223
    @defarufirdu4223 Місяць тому +3

    የወንጀል ምንጮቹ ጫትና ሺሻ መሆኑን የተረዳ አልመሰለኝም።ምክንያቱም ቀን ጫት ሲቅምና ሺሻ ሲያጬስ የዋለ ማታ ማጅራት ይመታል።

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 Місяць тому

    ሰላም ሰላም አቤ ቶኪቻው በርታልን ።

  • @molo0
    @molo0 Місяць тому

    ❤❤❤solomewa Afequrixi yibalilishi❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 Haqun tenagiro firidun meqebelu jagininate new !!!!!

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Місяць тому +3

    አቤ የጫቱን አላውቅም የሺሻውን ግን እኔ በምኖርበት ኮንደሚኖ ህንጻ መንግስት ሳይሆን ነዋሪዎቹ ናቸው የሚከለክሉት ምክንያቱም ሽታው ህንጻውን ስለሚያውክ::

  • @TsehayEndu
    @TsehayEndu Місяць тому

    Akemen awesome menor teru new talak chelota new beloal zefagnu abey

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Місяць тому +1

    ያረብ የኢትዮጵያ አምላክ ባንዲራ እዳቃጠላችሁ አላህ እሱ የእጃችሁን ይስጣችሁ ባንዲራ የሀገር መገለጫ ክብር ነው መሀይሞች::😮

  • @tariktesfaye5650
    @tariktesfaye5650 Місяць тому

    እወነቱነዉ ሰሜነማዘጋጃ የጓደኛየልጅ ሀንግ አረገውተዋል ትክክል❤❤❤

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf Місяць тому

    ፍትህ!!! መንግስት ዝምታውን ሰብሮ ለኩሪፍቱ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን ፍትሀዊ የሆነ መልስ ሊሠጣት ይገባል።

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 Місяць тому

    ብዙ መተቸት ይቻላል ግን ድርሻን መወጣትስ ? ሰላምን ከአንድ ሰው እንዲሰጠን መጠበቅ አለብን?

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Місяць тому

    አቤ ረታ ሁሌም በሳል አስተሳሰብ ነው ያለህ ።

  • @keffelledesele8383
    @keffelledesele8383 Місяць тому

    Aibiy banda.Againest

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 Місяць тому

    መብራት፣ምን፣ያረግልናል፣ይለናል፣መፍተ፣እንደመምከር፣መፍትሄዉ፣እንደድሮ፣ሕዝቡ፣ተባብሮ፣በየሰፈሩ፣ተራ፣ገብቶ፣እራሱን፣መጠበቅ፣አለበት

  • @sofiatg8013
    @sofiatg8013 Місяць тому +1

    በሆድ መዉደቅ

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Місяць тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Місяць тому +1

    አንደኛ አንደኛ ነኝ አቤ የሉምእንዴ እነ ወዳጆቻችን

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc Місяць тому

    God save Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family from all kind of danger 🙏 amen amen 🙏 🙌

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw Місяць тому

    አቤ ስለሰላም የሚናገረው ልጅ ቪድዮ ከመስራት ለፖሊስ ማሳወቅ ነው እንጂ ቲክቶክ ላይ ብቻ መፍትሄ አያመጣም

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Місяць тому

    ሰላም አቤ ❤️

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd Місяць тому +2

    Please be to the point on your presentation and think of time management.

  • @hassenali4065
    @hassenali4065 Місяць тому

    አቤ ልጁ እውነቱን ነው ቤተል አደባባዩን አለፍ ብሎ መኪና ውስጥ መቃም ያስቀጣል ልጁ የረሳው ነገር ፎቶ ሁሉ ያነሱሀል

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Місяць тому

    ሰላምአቤ ሳላምህ ይብዛ በርታ ነዉ የሚባለዉ ዶክተር አብይ ለቁጣጣሸአዲሰአመት ከተናገረዉ ለማሰታወሰ ኢትዮጵያ ምጥላይ ያለች ሀገርናት ብሏል እዉነትነዉ እሰከሱም እድሜ ለሱ ከፈጣሪጋር ደርሶላታል አዎ መዋቅሩ አልተቀየረም ባለህበት ሂድነዉ ለዛነዉ አንዳንዴ ለማበሳጨት የሚሞክሩ አሉ ኢት ዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

  • @bezaworkassefa2755
    @bezaworkassefa2755 Місяць тому

    አቤ እኔ ሰፈሬነው ቸግሩ አለ ጫት የሚቅሙት በየመንደሩ ለልጆቸ አስጊ ስለሆነ ነዋሪው ስለሚጠቁም ስራውን ነውየሰራው እኔባለሁበት መደር አስቸግረውን መኪናእካን እዳቆምአርገናል ፖሊሱምጋ ቸግር አለ ህብረተሰቡ አጋልጦ አይሰጥም እዲህ አይነት ነገር በቅንጅት ካልተሰራ ከባድ ነው

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Місяць тому +2

    ለሥልጣን ስትሯሯጥ እዛው ያንተው ጀዊሳ መጥቶ ድፍት ባደረገህ::

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET Місяць тому

    የፓሊስ ሪፎርም በደንብ መደረግ የለበትም ወይ ከቴክኖሎጂ ጋር ለሰው እንዲቆሙ መደረግ አለበት በተለይ ወጣቱን በስርአት ካልያዙት መማረር ወደእልህ ያስገቡታል ድሀ አገር ላይ ድሀ ካላከበሩ እንጀራውን ይዘጉባታል አዝናለሁ ብዙ መማር አለባቸው

  • @kaki682
    @kaki682 Місяць тому +1

    አቤ 😂😂😂😂😂ያቀረብከዉ ተመቸኝ

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d Місяць тому

    አቤዋበሀቅና ሳቅ የቀረበው የጎርጎራ ሎጅ እነሐብታሙና እድምተኞቹ እርግጠኛ ነኝ ይህ ጎርጎራ አይደለም የአናሎግ ቅንብር ነው ማለታቸው አይቀርም ።

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Місяць тому

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kukulu99
    @kukulu99 Місяць тому

    እስክንድር ያራዳ ልጅ አንተም እጅህን ሥጥ ምንም አደለም

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 Місяць тому

    ❤🇪🇹🌷🇪🇹🌺🇪🇹🌻🇪🇹🌼🇪🇹💐🇪🇹🎉🇪🇹❤

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Місяць тому

    Selamehi yebeza abe

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 Місяць тому

    Who is dividing Ethiopians. Who said "Neftegawen Sebrenewal"

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 Місяць тому

    ኧረ ጎርጎራ እንዴት ተዉባለች አቢቹ መች ይሁን ያንተን ዋጋ ሰዉ እሚያስበው

  • @mekke6544
    @mekke6544 Місяць тому

    ፕሮፌሰሩ እንዳይፈርሱ ብለው ይሟገቱላቸው ታሪካዊ ህንፃዎች ጉዳይ ምን ላይ አድርሰው ነው ድንጋዩ ይናገር የሚሉት?የወጋ መጋኛ የበላ ዳኛ😂😂😂

  • @hannahfeleke3606
    @hannahfeleke3606 Місяць тому

    Q1À❤

  • @fantudubali9502
    @fantudubali9502 Місяць тому

    ሢጀመረ ሸመልስ በታ ሰቶ እያከፊፈለ አይደል ለማን ነው ታዲያ አይ አደማ ሒድ ጫት ቤት አየሰፉ ወጣቱንዳሜጅ መረግ

  • @sofiatg8013
    @sofiatg8013 Місяць тому

    ዉሸት አይሰለችህም ይገርማል በሎድ መዉደቅ

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO Місяць тому

    Ye Afhinn sfat 👉🧠lay bihonilih ✊🙏⁉️ahunin gin 👉🇱🇷🍖🍗🦮💨🇪🇹🦧👏👏👂👁🦻👁👂🐒🐒🐒❤😒👍😢😢

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Місяць тому

    Chat is a drug , so ? They drive after using chat is dangerous remember all accidents of sino truck are drivers uses as the result, the y are involved in the accident.

  • @keffelledesele8383
    @keffelledesele8383 Місяць тому +1

    Fano yashenefale

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Місяць тому

    Abe ፡ shuluka ፡ said ፡ ኢትዮጲያን ፡ በአማራ ፡ ልክ ፡ ፡ ቀደን ፡ እንሠራታል። ብለው ፡ እራሳቸዉ ፡ ተቀዳደዱ። 😂😂😂😂😂

  • @mekke6544
    @mekke6544 Місяць тому +1

    መንግሥት ፒያሳን መኖሪያ ሲያፈርስ አንድ ቦታ ላይ አፓርታማ ሰርቶ የዚይው ሰፈር ነዋሪዎች እዚያው ማስገባት ነበረበት።በየሰፈሩ ከመበተን።ኢሃዲግ እዚያው ፒያሳ ሰራተኛ ሰፈር መንደራቸውን አፍርሶ በድንኳን አስቀምጧቸው እዚያው አነስተኛ ቦታ ላይ አፓርታማ ሰርቶ በስፈራቸው አስገብቷቸዋል።መንግስት ደሃን በመናቅ ወዲህ ወዲያ መበተን አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍላል።ሞኝ ካመረረ በግ ከበረረ መመለሻ የለውም።😂😂😂😂

  • @genettola1887
    @genettola1887 Місяць тому

    ገዳም ሰፈር እያለ መሰለኝ፣

  • @user-rq1ty1jy9j
    @user-rq1ty1jy9j Місяць тому

    ይቃሙ ብለህ ተዘረፍን አይጋጭብህም?

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 Місяць тому

    ይሄ ልጅ ጫት ቃሚ ነዉ መሰለኝ

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Місяць тому

    Abe ፡ shuluka ፡ said ፡ ኢትዮጲያን ፡ በአማራ ፡ ልክ ፡ ፡ ቀደን ፡ እንሠራታል። ብለው ፡ እራሳቸዉ ፡ ተቀዳዱ። 😂😂😂😂😂