የኦርቶዶክስ ሕዝብ ምን ነካህ ?!ፍኖተ አሕዛብ ኢትሑሩበአሕዛብ መንገድ አትሂዱ:: ማቴዎስ 10:5Go not into the way of the Gentiles.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 153

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 23 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን

  • @Ninodot409
    @Ninodot409 Місяць тому +2

    አሜን😍

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @AshuMan-q7m
    @AshuMan-q7m Місяць тому +2

    አሜን ❤❤❤

  • @warkitesarra
    @warkitesarra Місяць тому +2

    አሜንአሜንአሜን።ይፍቱኝይባርኩን።አባታችን

  • @menbereengedawork7654
    @menbereengedawork7654 Місяць тому +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ይስጥልን

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SisayKebede-g2c
    @SisayKebede-g2c Місяць тому +2

    አሜን ❤አሜን❤አሜን❤

  • @TseggaiGhidei
    @TseggaiGhidei Місяць тому +2

    አሜን ዎአሜን በረከትዎ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 29 днів тому +1

    Kale Hiwot Yasemalin Memhir!!!

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Місяць тому +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev Місяць тому +3

    አሜን አሜን አሜን 🕯️ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @nxjskdndjjd9676
    @nxjskdndjjd9676 Місяць тому +2

    ቃለህይወትን ያሰማልንአባታችን❤❤❤❤

  • @henna9179
    @henna9179 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 Місяць тому +2

    Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen ❤❤❤

  • @genetteklu1537
    @genetteklu1537 Місяць тому +1

    Amen Kalehiwot yasemale abatachen 🙏🏾 Beselote asbune

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰሙልን አባታችን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 Місяць тому +1

    እሜን እሜን እባታችን በፀሎትዎ እስቡኝ ከነቤተስቤ ለልጄም ፀልዮልኝ ወለተ መድህን እሜን❤❤❤❤

  • @wubaddis6745
    @wubaddis6745 Місяць тому +2

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን! እንደ እርሶ አይነት መምህር ያብዛልን!

  • @kitessemakit
    @kitessemakit Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በረከትዎት ይደርብን አሜን እግዚአብሔር አምሌክ እኛም የሰማነዉን ቃል በልባልን ጽላት ላይ ይጻፍልን አሜን::

  • @zebibanegash4576
    @zebibanegash4576 Місяць тому +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በምህረቱ ይቀበለን

  • @zmzmzmzmm
    @zmzmzmzmm Місяць тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Місяць тому +1

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @KidLdetye
    @KidLdetye Місяць тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Місяць тому +1

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 Місяць тому +2

    አሜን አሜንን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻!!!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому +8

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @ethiopianamahara
    @ethiopianamahara Місяць тому +1

    አባታችን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤

  • @thhghh745
    @thhghh745 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስቡኝ በቤተሰቦቼ ምክንያት ጭንቀት ለይ ነኝ እነቴ ታማብኝ ወንድሜ ደሞ በሰው ምክንያት ታሰረብኝ አባተችን አይተሁኝ ጽጌ ማርያም❤❤❤ አዎ እሰመል🎉🎉🎉

  • @HLFitiHayeom
    @HLFitiHayeom Місяць тому +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃሎ ሂወት ያሰማልን በእድመ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤

  • @derejeessayas8207
    @derejeessayas8207 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @GoitomGidey-i9b
    @GoitomGidey-i9b Місяць тому +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Місяць тому +1

    Kale hiwot yasemalen abatachen Egziabher yistelen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 Місяць тому +4

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን! እግዚአብሔር ይመስገን፤ በእርስዎ ትምህርት እኛም ቤት በዚህ አመት የገና ዛፍ አላደረግንም፤ የእኛ ገና አባት መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ የክርስቶስ ልደትን የሚያሳይ በሳርና በቀርክሃ የተሰራ በረት እና የጌታችንን ልደት የሚያሳይ ምስል አድርገን በመብራት ዙሪያውን አሳምረን ነው ያስቀመጥነው፤ ልጆቼም ሰዋች ሲጠይቁዋቸው ሳንታም የገና ዛፍም ጣኦት ነው ብለው እየመለሱ ነው፤ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን በእድሜ የኑርልን አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @AszZsa-i4o
    @AszZsa-i4o Місяць тому +2

    ይፍቱን ይባኩን አባታችን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🤲

  • @ayelechdabi7604
    @ayelechdabi7604 Місяць тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @TgistAmogne
    @TgistAmogne Місяць тому +1

    Amen amen amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachin

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ አባታችን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Місяць тому +9

    አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን የሀዛብን መንገድ ተፀይፈን የምንኖር ያድርገን እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому +2

    አሜን🙏 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ይስጥልን አሜን🙏

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @derejeessayas8207
    @derejeessayas8207 Місяць тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ ሥላሴ ይስጥልኝ አባቴ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✝️✝️✝️

  • @Seble-g4b
    @Seble-g4b Місяць тому +3

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለሚያስተምሩን ስለሚሞክሩ ን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏

  • @hiwotayele4925
    @hiwotayele4925 Місяць тому +4

    አሚን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @etsegenetalamerew755
    @etsegenetalamerew755 Місяць тому +33

    አባታችን እኔ ሲያትል ነው የምኖረው ልጆቼን ብቻዬን የማሳድጋቸው ካለፈው አመት ጀምሮ እኔ በእርሶ ትምህርት ዛፉን ጥዬ ህፃናት ልጆቼን ሳንታ ጋር መውሰድ ትቼ በዲሴምበር 25 እቤቴ ምንም የለም ልጆቼም በደምብ ተረድተዋል።

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 Місяць тому +1

      ከኛና ለኛ ያልህነውን ከኛ ማራቅ ነው ጎበዝ እኔም ሳይገባኝ ስል ማር በፊት እሰራ ነበር አሁን አልሰራም ማሬ

    • @ZemichaelLemma
      @ZemichaelLemma Місяць тому +1

      Des yilal ehite bedenb temari.... amlak selamishin yabzaw..berchi niseham gibi

    • @MerhabAssefaw-ur1vx
      @MerhabAssefaw-ur1vx Місяць тому +1

      ጥሩአረገሸ❤❤❤

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle Місяць тому +1

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን! ብዙዎች የሰለጠንን እየመሰለን ትርጉሙን እንኳን ሳናውቀው ብዙ ስህት ውስጥ ገብተናል ውስጡን ሳይመረምሩ መሰልጠን መሰይጠን ይሆናልና በመምህሮቻችን ትምህርት እንለወጥ🙏🙏🙏

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki Місяць тому +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው ልቦና ይስጠን እና ክርስቶስን እየተከተልን ዘመናችን ይለቅ እርኩሰት ከኛ ይራቅ አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን

  • @AccAcc-l5h
    @AccAcc-l5h Місяць тому +4

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Місяць тому +4

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому +2

    እመቤተችን ቅድስት ደንግል መርያም ሆይ...አሜን🙏🙏🙏

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 Місяць тому +1

    Amen Amen Amen. Abatachin Kale Hiwot Yasemalin. Memeherachin rejim edime ke tena gar yestelin. 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому +2

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "የኦርቶዶክስ ሕዝብ ምን ነካህ" "በአሕዛብ መንገድ አትሂዱ" "መንገድ ማለቱ ትክክለኛውን እውነተኛውን ተዋህዶ ሃይማኖት ለማለት ነው" "እንጨት ፃኦት... ጠርበው የሚያመልኩትን አትከተሉ ማለት ነው"
    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 በደንብ ይሰማል ዛሬ
    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 "እየሱስ ክርስቶስ በልቦናችን ነው የሚነግሰው" ❤❤❤🙏ይንገስልን አሜን🙏
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому +1

    አሜን🙏 አባታችን አሜን🙏

  • @YamiAbagaze
    @YamiAbagaze Місяць тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 egzyabehare yetabikelen mamihrachen eshi ewnat naw lebona yesetan

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha Місяць тому +1

    አሜን። መምራችን። ቃለህይወት። ያሰማልን። ያገልግሎት። ዘመኖት። በአቡነተክለሀይማኖት። የተያዘ። ይሁን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜንአሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d Місяць тому +1

    አሜን አሜን ❤አሜን ❤ቃለ ህይወት ❤ያሠማልን❤መምህር ❤

  • @GezahegnTesfaye-f7h
    @GezahegnTesfaye-f7h Місяць тому +1

    አባታችን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሠማዎት እኔ በትምህርቶ የተለወጥሁ በእምነት ከልብ አዳምጦታለሁ ቃለ እግዚአብሔርን በተሰጠዎት ርዕቱ አንደበት በተመስጦ አዳምጣለሁ እኔ ክንፈ ሚካኤል እባላለሁ ከኢትዬጵያ ፀሎት በረከትዎ ይደርብኝ አባታችን እኔ በደርግ ዘመን ወታደር ነበርኩ ግን ማንም ሳያስገድደኝ የአሳማ ስጋ በልቻለሁ ለጣኦት የታረደውን በልቻለሁ በዝሙትም ወድቄ የሙስሊም ሥጋ በላሁ አባታችን መምህር ሀጢያት ጎድቶኛል እና አባቴ ጨንቆኛል እና ሥ ለ ንስሃሔ ይባርኩኝ

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Місяць тому +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏

  • @TesfaneshMulugeta-eb4kj
    @TesfaneshMulugeta-eb4kj Місяць тому

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d Місяць тому

    አሜን ፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @etetuMengistu-f9k
    @etetuMengistu-f9k Місяць тому

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን

  • @tgist-et9zv
    @tgist-et9zv Місяць тому

    አሜኤን አሜኤን አሜኤን ቃለወት ያሠማልን

  • @ayalneshchufa4892
    @ayalneshchufa4892 Місяць тому

    Amen Amen Amen Amen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому

    አባታቸን ሆይ....🙏🙏🙏

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 Місяць тому

    Amen amen amen memhrachn qalehiwet yasemaln

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому

    አቡነ ዘበሰማያት....አሜን🙏🙏🙏

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 Місяць тому +1

    ይሰማልግንይቆራረጣልመምህር

  • @mulubiranu8610
    @mulubiranu8610 Місяць тому

    ይሰማል

  • @aberaalemu-m6z
    @aberaalemu-m6z Місяць тому

    egezabehir yemesegen abatachen kale hiwot yasemalen amen amen amen 🤲🤲🤲

  • @NunuMekonen
    @NunuMekonen Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Місяць тому

    Amen Amen Amen abbatan kale hiwotn yesemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yalega277
    @yalega277 Місяць тому

    Amen

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ Місяць тому

    አሜን
    አሜን
    እሜን
    ❤❤❤

  • @tsehaineshwoldegebriel5423
    @tsehaineshwoldegebriel5423 Місяць тому

    Amen Amen Amen Abatachen Kale Hiwet Yasemalen Cheru Medehanealem be Edemena be Tena Yetebekelen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @bw.ketema4803
    @bw.ketema4803 Місяць тому

    አሜን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Місяць тому

    Amen Amen 🙏 🙌 🙏

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 Місяць тому

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤KALHWET YASMLEN 🙏🙏🙏

  • @gravitymobile742
    @gravitymobile742 Місяць тому

    Amen amen amen kaleheywet yasemalen

  • @tewabdagne3002
    @tewabdagne3002 Місяць тому

    Amen Amen Amen

  • @GetenetMokenen
    @GetenetMokenen Місяць тому

    እሜን

  • @shewanesh2970
    @shewanesh2970 Місяць тому

    AMEN
    KALE HEWET YASEMALIN

  • @SenaytKusa
    @SenaytKusa Місяць тому

    ❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🙏🙏

  • @sosinashewangzaw7723
    @sosinashewangzaw7723 Місяць тому

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu Місяць тому +1

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @fessihabereded7713
    @fessihabereded7713 Місяць тому

    Amesegnalehu
    Amen

  • @AmarechNew
    @AmarechNew Місяць тому

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @menbereengedawork7654
    @menbereengedawork7654 Місяць тому

    እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ይስጥልን

  • @gentenegawessaru
    @gentenegawessaru Місяць тому

    Amen amen amen