EOTC TV | ሃይማኖተ አበው | ጸሎተ ሃይማኖት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 7 місяців тому

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንንንን

  • @aminaggebeyinhs6424
    @aminaggebeyinhs6424 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 2 роки тому

    እግዚአብሄር አባቶቻችንን ያብዛልን።

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 роки тому

    በእውነት የቤተክርስቲያናችን ሊቅ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን በዚህ መልኩ ተገንዝበን የምንጠቀምበት ያድርገን

  • @nebiyusamuel8276
    @nebiyusamuel8276 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የንታ!
    ስለ ጸሎተ ሃይማኖት "ተንከተም" የተሰኘ ግሩም ድንቅ መጽሐፍ ጽፈውልናልና ከልብ እናመሰግናለን!

  • @dgjjsdggh6589
    @dgjjsdggh6589 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @nasranasra9478
    @nasranasra9478 2 роки тому +1

    ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @Walte25
    @Walte25 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @soudiksa7789
    @soudiksa7789 2 роки тому +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሠማልን መምህራችን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому +3

    አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
    ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን

    ለሊቀ ሊቃውንት ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому +2

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ በተ ክርሥቲያናችንን ሀገራችን ህዝባችንን ህዝበ ክርሥቲያኑን ትዉልዳችን ምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችን ደቂቅ አዳምን ከሊቅ እሥከ ሊቅ መላ አለምን ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ ሥራፌልሥለ ቅዱሥ ኪሩቤል ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ እዩብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሣን አናንያ አዛርያ ሚሣኤል ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አናንያ ሥለ አብዩ ኤል ሣ ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡአ ተክለ ሀይማኖን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አባጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባፅጌ ድልግ ሥለ ቅድሥት አ ርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለቅድ ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጱሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣዉሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምርና ሥለ መምህራን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለንሠላምህን ሥጠን ለሁልግዚም ከመካለአትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    በእውነት ድንቅ ነው በጸሎት ሃይማኖት በደብ ተበራርቶልናል ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አባቶቻችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን🌿🌾💒

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይስጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን ክበሩልን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @deresetesfaw6501
    @deresetesfaw6501 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zufanassfea4405
    @zufanassfea4405 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃ ለህይወትያሰምልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @addisababa6128
    @addisababa6128 2 роки тому +1

    Girum new betam

  • @addisababa6128
    @addisababa6128 2 роки тому +1

    Kale hiwot yasemalin Abatachin

  • @عففاننع
    @عففاننع 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @merimawuhab9450
    @merimawuhab9450 2 роки тому

    Ameknyo malet men malet endehone betenegrugn amesegenalehu. Memherachen kale hiwot yasemalen gerum temhert new.

  • @Waguanman6233
    @Waguanman6233 2 роки тому +2

    Mnew yetekualech set meretachu ere yistekakel be kalu enji be sew fit temarike ayidel video mayew yawem ye hayimanot yistekakel

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን