Intersting! This topic can be very challenging to our society, which is understandable even though it's hard how most people see it! I like the idea that's coming from the middle/black topic. I'm a new sub, and it happened to be that this is my first video! 😊
Ewnet new set leje lejwan debeka kelela sew gar fiker atejemrem , gn lemndenw wendoche ketleyaye set leje norot lela lemagebat manem ayekeleklwm set gn beka leje kalat manem ayefelgatm belachehu metasebu wendoche ehen asetesaseb akumu
hasab atascherisum ende; telilik sewoch aydelachu? Madamet telikinet new. Plus, yihe ye single parent fasionin maberetatat teru aydelem. Dar lay yalehew lij gen, this shouldn't be ur place, yikrubih.
Israel, first and most every single mum has a lot of stories behind experiences, winch can very widely..... ማንም ሴት ወዳ single mum አትሆንም ለምሳሌ your girlfriend ካንተ ሳትዘጋጁበት ወልዳ ባትስማሙ እና ብትለያዩ ከግዜ በህውላ እንዳንተ አይነት ወንድ ቢያጋጥማት single mum ስልውሆንሽ አልፈልግሽም ነው እሚላት ማለት ነው!! Dont forget that Barack Broama came from single mum😊 bro you need to open ur eyes!!
He knows what he need,he expressed it directly with cinfidently.the rest of you are acting like u are nice,and respecting the norms bla bla,think out of the box or let others to express their idea.
ጥቁረ ጃኬት የለበሰው ጥሮ አሳብ ነው ያለው ❤❤❤❤
ወዶ ሲንግል ማም የሆነ የለም።በዚህ በዚህ ያደገ አገር ወንዶች በተለይ ነጮች ምርጥ 👌ናቸው።ከወደዱ ምንም ይሆናሉ እድሜ አየሉ መልክ አይሉ ልጅ አለ አይሉ።ወንዱ እኮ ሴቷ ልጁን ስለምታሳድግለት አባት መሆኑ እንኩዋን አይታወሰውም እንደሲንግል ይጫወታል 😂
Egzar ystshe ynam 1 amet abern koyten sargze maramen sewu edeze ykeyeral 1 amet kerto 1 ken yayeghe aymeslem ena wedoche menem aymeslachewum egzabar ymesgen yawu batsebn aget basedefam lja ahun 3 amet alftotl keber lemedanalem ena wedoch weledu alweledu adadoch kalhone edalweledu newu menort
ልጅ ፀጋ ነው❤
ልጅ አለኝ
ካልተመቸኝ ህይወት ወጥቻለሁ
ከልጤነቴ በባሰ የሚጠይቁኝ ነፍፍ ናቸው❤😂😂
Wentshen newu enarasu gen ada leba tese bero ferhu weden mekerb eje teyake nef nochak enam ketro mekert westa😂😂😂
ሊበዳሽ ብቻ ነው ሊያገባሽ አይደለም ንቂ ተፈልገሽ ሞተሻል
እናት ታሳድጋለች አልሽ።ሁሉም እናቶች አያሳድጉም እምቢ የሚሉ አሉ።ልጅን ግን የዚን ያህል ልጅ እዳ አታድርጉት።ሕይወት ድምር አይደለም።
እውነት ነው ሰው አቅሙን ማወቁ ምንድን ነው ጥፋቱ ካልፈለገ መብቱ ነው
Esum and ken mistu betefetaw single dad hono sigegni weyne melasen bekoretew yelale 😂
በነገራችን ላይ ድሮ ልጅ ያለው ስው ለመጋባት ችግር አልነበረውም እስቲ መለስ ብላችሁ ታሪካችንን አጣሩ
እርግጥ ልጅ ያለው ስው ማግባት ቀላል አይደለም
አስበህ አምነህ እናት ወይም አባት ለመሆን
ግን ዝግጁ መሆን አሉበት ዝግጁ ኩሆንክ ልጅችን ለማሳደግ ልጆቹም ይቀበላሉ
ከእራሴ ህይወት ተሞክሮ ነው
ያልኖራችሁትን ህይውት ለማስሩዳት ይከብዳል
እራስህን ቀያይረህ ማየት❤
እባካቹ ይሄን ሀሳብ ሰፋ አርጋቹ በባለሙያ በግልፅ ቢቀርብልን ምክንያቱም እኔም የዚህ ሰለባ ነኝ መጀመሪያ ስንቀራረብ ልጅ እደሌለው ነው የማውቀው ይሄን ሲነግረኝ ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ከገባን በዋላ ነው መጀመሪያ ለምን አልነገርኸኝም ስለው እዳላጣሽ ብዬ ነው አለኝ እኔ ልጅ የለኝም ልጅ ካለው ወንድ ጋም ንኪኪ እንዲኖረኝ አልፈልግም ግን ሳላቅ ገባሁበት ይሄ ነገር ልክ አይደለም ብዬ ቆርጬ ያቅተኝና መልሼ እዛው እሆናለው ከፍቅረኝነትም አልፈን ባካልም በስጋም አንድ ሆነናል መለየት አቅቶኛል እንዴት ላርግ ግራ ገብቶኛል በደብ በባለሙያ ያለውን እውነት በግልፅ ያለውን እውነት ይገሩን ለውሳኔ እዲያግዘን
ልጅ ምንችግር እለው?? በሽታ ነው እንዴ?
@@Foreverfree00 min awuke yalwelede sew eko wuy wuy
ልጅ ያለው አግብቼው ሌላ ሴት ፈለገ እንጂ 😮የልጅን እንኳን ችግር የለውም ብዬ የኖርኩ ነበረ አንቺ ግን እሱ ጥሩ ከሆነልሽ ልጅንም በጥሩ አይን እያየሽ አብራቹ ኑሩ ችግር የለው ካንቺ በፊት የሆነ ታሪክ ስለሆነ
ችግር የለውም ግን እባክሽ ለልጁ ጥሩ እናት ሁኚለት
ካንቺ በፊት የሆነ ታሪክ ከሆነ ምንም አይደለም ።
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው
She is so cute on a dress 👗
Intersting! This topic can be very challenging to our society, which is understandable even though it's hard how most people see it! I like the idea that's coming from the middle/black topic. I'm a new sub, and it happened to be that this is my first video! 😊
እኔ ከህወቴ ተነስች ላውራቸህ 2 ልጆች አሉኝ ግን እጀራ አባት አላሳይም ብየ ብቻይን እያሳደኩ ነው እግዝብሔር ይመስ ገን አሁን ልጆች አድገዋል ግን በጣም ከባድ ነበር ሁሉን አልፍ ወንዱ ውልጅ ትምርት ጨርሶል ሴቷ ልጅ 9 ክፍል ደርሳለች እና ልጆች እዳገባ ልጅ እድወልድ ይፈልጋሉ እኔ ግን ልጅች ትምህርታቸውን ሳይጨርሱ ሌላ ሰው በህወቴ ለማስገባት አልፈልግም❤
እናታችን በአንቺ መንገድ ነው እኔንና ወንድሜን ያሳደገችን። ግን አለማግባቷ እና ብቻዋን ማሳደጓ እጅግ ከባድ ግዜ በተለይ እኔ አሳልፌአለሁ። እዚህ ልግልፀው አልፈልግም። እናቶች ጨከን የሚሉበት ነገር አለ። ሌላው ቀርቶ እኔ ጥብቅ በሆነ ስነ ምግባር በማደጌ በንሮዬ አሁን ላይ መልካም ብሆንም ይህ ህይወት መንገድን ግን አጥብቄ እቃወማለሁ።
ዕድሜስ እህቴ
እኔ ላገባ ነው ግን በጣም የጨነቀኝ ልጅዋ ይወደኛል ወይ ብየነው ማስበው
Ewnet new set leje lejwan debeka kelela sew gar fiker atejemrem , gn lemndenw wendoche ketleyaye set leje norot lela lemagebat manem ayekeleklwm set gn beka leje kalat manem ayefelgatm belachehu metasebu wendoche ehen asetesaseb akumu
ከእሥራኤል ጎን ነኝ 100% ትክክል ጀግና ነህ በርታ ! በተረፈ ተደማመጡ አታደናቅፉት አስጨርሱ
ፍቅር መካፍል እራሱ ከባድ ነው
Of course, I cannot encourage engaging in a relationship with a single mom or single dad, especially at this time.
መብቱ ነዉ እኔም አልፈልግም
Interesting ❤
ሳታፈቅር ማግባት ትችል ይሆናል አውቄ ነው አስቤ ነው የማፈቅረው አባባልህ😂 ባ ስቀመጥከው መሰፈርት በ calculation ፍቅር እንዲይዝህ የማድረግ ጥበብህን ብታጋራን
አስቢ ነው የማፈቅረው ያልከው አሳማኝ አይደለም ልልህ ነው 😊
እኔ እኛ ሴቶች እደ እስራኤል አይነት ወንድ ነዉ ሚአስፈልገን በቃ ቆራጥ የዉሳኔ ሰዉ ነክ ያብዛልን እዳተ አይነቱን
Esemamalew
I am a single mom I have perfect relationship and I was have bad experiences about being being single mom ጋብዙኝ let me talk about it please thank you
በተለይ ሴቶች እንዳትሞክሩት በጣምምም ከባድ ነው ማግኘት ያለባችሁን በቂ ግዜ እንኳን አታገኙም
Anet gobz nek tekekl nek keye shurab yelebesw 🙏
እመርጣለሁ singl dad
ምንም ችግር የለውም
Beza 😀
እስራኤልን የምጠይቀው እሱ አግብቶ ወልዶ ቢለያዮ እና ልጅ እሱጋር ቢሆን ሌላ ሴት ያገባል
ሰናይ ባሕቲ ይሁን🎉200ኣግቡኝ😢
Is only big deal in🇪🇹🇪🇹in🇺🇸isn’t that issue
Neche t.shirt yelebeskew wow jegena!key shurab yarekew ayzoh antenem single dad endayaregeh..😂meknyatum ye ferut yedersal ye telut yewersal😅
No single mom for me
TDEMAMETUM ENDE YET YHEDAL WEREW ?
Listen to each other 🦜
ይሄ ቀይ የለበሰው ሰገጤ ነገር ነው ። ያስታውቃል ነቃፊ ተራቢ ፈራጅ ደግሜ እላለሁ ሰገጤ ነው።
Lelaa kuankua metekemu alasfelagi new
በቃ የወለድን ሰዎች ተፈላልገን እንጋባለን😂😂😂😂😂
ግን ልክነዉ እህቴጰእኔ ሲንግልማምነኝ ግን ሲንግል ዳድ አልወድም😂😂😂😂😂
Single dad bithones ? Yhon mehayem min yemeselal
ለማን አትደማመጡም ? ጠላ ቤት አስመሰላቹት እኮ
hasab atascherisum ende; telilik sewoch aydelachu? Madamet telikinet new. Plus, yihe ye single parent fasionin maberetatat teru aydelem. Dar lay yalehew lij gen, this shouldn't be ur place, yikrubih.
Siwera ena sinor yileyal flagotachihun kehone amet behuala degmachihu btikerbu 😂😂😂
ወንድሜ አንተ ላይፍ በደንብ ገብቶሀላ
ዳር ላይ የተቀመጠው ልጅ ግልጽ አቋም ይመቻል። እንዴት ነው ያን ያክል እርቀት ተጉዘው ልጅ እንዳላቸው/እንደሌላቸው የማይታወቅ? ልጅ ከመጥላት አንጻር አይመስለኝም ሲንግል ማም አልፈልግም ያለው። የፍቅር ማዕበል የት እንደሚጥለው አብረን እንይ።
Israel, first and most every single mum has a lot of stories behind experiences, winch can very widely..... ማንም ሴት ወዳ single mum አትሆንም ለምሳሌ your girlfriend ካንተ ሳትዘጋጁበት ወልዳ ባትስማሙ እና ብትለያዩ ከግዜ በህውላ እንዳንተ አይነት ወንድ ቢያጋጥማት single mum ስልውሆንሽ አልፈልግሽም ነው እሚላት ማለት ነው!! Dont forget that Barack Broama came from single mum😊 bro you need to open ur eyes!!
የመጨረሻው ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው አቅርቡልኝ
እኔ ምንም ሲንግል ማም ብሆን ከእስራኢል ጎንነኝ
ወንድሜ የንተም እድል ኣታወቀም ።ምክንያቱም ሴቶች ጆግነኖች ናቸው ።ሊፋታ ትዳር ኣይየደረግም ። ኣስስተሳሰባቹ የሚያስተምርም መሆን ኣስተውሉ።
Smh he’ll end up with single mom!
I won’t the guy he have a kids we can combine together
9:18 aye wondeme fker is not a thing we set it up !
እኔ ግን ይሄ ጎፈሪያሙ መሀል ላይ የተቀመጠው ቀይ ነገር ሳያዳምጥ ብቻውን የሚያወራው ለምንድ ነው?ይሄን ፕሮግራም በደንብ ነው ማየው ግን የዚህ ልጅ ሁለት ጆሮ እና አንድ አፍ ሳይሆን ያለው ብዙ አፍ ምንም ጆሮ የሌለው ልጅ ነው ሴቶቹ እንኳን እንደሱ አያወሩም ያዳምጣሉ ምን ነክቶት ነው ደግሞ ልክ ጥናት አጥንቶ የመጣሰው አስመስሎ አክት የሚያደርገው ብቻ አድምጠህ አውራ ለማለት ነው
የእስራኤል እይታ ሁሌም ነው ማደንቀው የኔ ምርጥ ሌሎቹም ወዶች ጎበዞች ናቸው
ሠላም አዲስ ደምሩኝ
He knows what he need,he expressed it directly with cinfidently.the rest of you are acting like u are nice,and respecting the norms bla bla,think out of the box or let others to express their idea.
አንተ ኛው ተናጋሪው አድርግ እስኪጭፕርስ አጠብቅም እድል ስጣችው
አንተ ልጅ ቢኖርህ
Aren't you guys too old to talk about dating?
You are too young to watch
Absolutely!
@@HamsterKombat-pj4op😂😂😂
@Sofi there is no age restrictions for a date. 😊