በቃጫ እና በክር የሚሰሩ አስገራሚ ዉብ ቁሳቁሶች በእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 49

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ድስ ሲል ሴት ልጅ እንዲክ አይነት ውብ እና ድንቅ ስራ መስራት ትችላልች እግዚአብሔር ሲያድል እንዲክ ነው እጃጅሁን ይባርክላችሁ እግዚአብሔር አሜን!*

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +5

    ዋውውውው ጀግኖች ናችሁ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @phone2489
    @phone2489 5 років тому +8

    እኔም ልጅ እያለው ዳንቴል ስራዬን ብቀጥልበት ኖሮ እሄኔ እሁድን በኢቢኤስ ላይ እቀርብ ነበር 😂😂😂😂😂

  • @trhaskalauu7472
    @trhaskalauu7472 5 років тому

    Wow Btam gobozech nachu
    Berta betam yamrale

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 років тому

    በጣም ደስ ይላል ጎበዞች የፈጠራ ስራ በጣም ያስደስታል በርቱ

  • @asmaakmal5618
    @asmaakmal5618 5 років тому

    በጣም ድንቅ ስራ ነው ብዙ እህቶቻችን ሞያው እያላቸው አቅም አጥተው ሚኖሩ አሉ በውቅታቹ ሌሎችም እንዲማሩ ብታደርጉ ሞያቹንም እናንተንም በጣም ትልቅ ደረጃ ዬደርሰዋል

  • @betitube12
    @betitube12 5 років тому +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው የውጭ ባህል ከምንኮርጅ በራሳችን ፍጠራ ስራ ብንስማራ የት በድርስን

  • @mdjamal4583
    @mdjamal4583 5 років тому

    ቁጥራችሁንእንደት ማገኝትይቻላል ያለሁትሳኡድነው

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 5 років тому +1

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 5 років тому

    Waw siyamr muyategochin alemadnek aychalm. Bertu melkam sera new.

  • @ማክዳማኪ
    @ማክዳማኪ 5 років тому

    ዋውውውውው በጣም አሪፈ ነው የጥራቱን የጠበቃ እጃቹ ይባርክ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 років тому

    ወይኔ በጣም ያምራል የሹራብ ቦርሳና ኮፍያ ማሰራት ወይም የሚሸጥበት ቦታቸው አድራሻችሁን አስቀምጡልን በጣም ጎበዞች ናቹሁ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 років тому

    በጣም ያምራል ጀግኖች በርቱ

  • @kedwshmekaleatetebeken6892
    @kedwshmekaleatetebeken6892 5 років тому

    Wooow

  • @yurdanosyasof1418
    @yurdanosyasof1418 5 років тому

    በምንድነው የሚገኝት

  • @mesisheferaw6028
    @mesisheferaw6028 5 років тому

    በጣም ጎበዞች በርቱ ሰርቶ ማሰራት ነው

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት
    አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር አውርድልን ተኝቼ ጠዋት ስነሳ ምን ይሆን ምሰማው እያልኩ በጣም ነው ምጨነቀው እደው እሄ ዘረኝነትን አጥፍልን

  • @medinakasaw4441
    @medinakasaw4441 5 років тому

    ጎበዞች፣በርቱ፣ስራፈጠራ፣ይጠቅማል

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 5 років тому

    Betam tasazenalachu sw eymot akalu eytkort atzegbum lemn Ethiopiawi aydlum yemotute

  • @aynalemmezamore9460
    @aynalemmezamore9460 5 років тому

    Wow Nice new

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 років тому

    Wow betam yamiralu

  • @tigisttigist3168
    @tigisttigist3168 5 років тому

    ጎበዝ ናችሁ ግን ኢትዩጵያ ውስጥ አይደላችሁም እንግሊዝ ኛው ቢቀር ምንአለበት

  • @alemtube1463
    @alemtube1463 5 років тому

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ዩቱብ ቻናሌን subscribe አድርጉልኝ ስወዳችሁ

  • @selamsereke8471
    @selamsereke8471 5 років тому

    Tru sra(amargna tetekemi) 😊

  • @gsbsjbdhxh6194
    @gsbsjbdhxh6194 5 років тому

    ዋው በጣም ያምራሉ ፈጣሪ እጃችሁን ይባርከው

  • @doussamsung9607
    @doussamsung9607 5 років тому

    ማሻአላ

  • @negatigre6237
    @negatigre6237 5 років тому

    ኮፍያ ማስላክ ፈልጌ ነበር እንዴት ነው መገናኘት ሚቻለው

  • @samiart2989
    @samiart2989 5 років тому

    Wow gobezoch! Bertu!

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 5 років тому +1

    ጎበዞች ሆናችሁ በርቱ የኔ ማሮች

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 років тому

    Good job

  • @ሙስሊምነኝእኔ-ዐ4አ
    @ሙስሊምነኝእኔ-ዐ4አ 5 років тому

    የወድዱ يربሀገራችን ስለም አድርግልን 🇪🇹 ዘረኝነት አጥፋልን እስቲ እደኔ በሃገራችን ጉዳይ የተጨነቀ ዞሮ መግቢያ ዬ እማማዬ ወገንሽ አለቁ

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 5 років тому

    wow biyalehu

  • @እማእወድሻለሁ-ጀ4ዸ
    @እማእወድሻለሁ-ጀ4ዸ 5 років тому

    የኔ ጀግኖች ብቻ ሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን

  • @ሀቢባወሎቱዪብ
    @ሀቢባወሎቱዪብ 5 років тому

    ወው ያምራል

  • @ziyadatulich3130
    @ziyadatulich3130 5 років тому

    wow

  • @danioromiya2799
    @danioromiya2799 5 років тому

    ድምጿ ምንድነው የቄሮ ሽመል ውጣ ነው

  • @mdjamal4583
    @mdjamal4583 5 років тому

    እኔም መስራት እችላለሁ ልምጣና አብርንእንስራ

  • @teketelachamo8096
    @teketelachamo8096 5 років тому +1

    ጎበዞች ነችሁ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 років тому

    ሃገራችንን ስላም ያድርግልን አቤቱ ፍቅርን አድለን ዘረኝነትን ከእኛ አርቅልን

  • @jinatjinat3764
    @jinatjinat3764 5 років тому

    Bertu yetnarkachu

  • @ኢትዮጵያሀገሬኢትዮ
    @ኢትዮጵያሀገሬኢትዮ 5 років тому

    በናታችሁ በጣም የምፈልገው ስራ ነበር ብትቀላቅሉኝ

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 років тому +4

    ከሚያወሩት አማረኛ 75% እንግልዜኛ ነው

    • @amti6281
      @amti6281 5 років тому +1

      አይገርምም በተለይ አደኛዋ ስራውን ጨርሼ ማይት ደበርኝ የእውቀት መለኪያ አርጉት

  • @ziyadatulich3130
    @ziyadatulich3130 5 років тому

    በርቱ

  • @fafiyoutube3492
    @fafiyoutube3492 5 років тому

    ሠላም ለሀገራችን ሠብሥ ክራይብ አድርጉኝ በቅንነትብቻ

  • @tnshuash426
    @tnshuash426 5 років тому

    ዋው13ተኛ ነኝ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበሉ ሰብስክራብ አርጉኝ በመልካምነት ካልወደዳችሁት ማንሳት ትችላላቹህ

  • @yesakeali9842
    @yesakeali9842 5 років тому +1

    ሀገር በጭቅ ምጥ ተይዛ እናት ተራ ወሬ ታወራላችሁ ማፈሪያዎች

  • @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት

    ቱ አቺም ብሎ አማርኛ ተናጋሪ ፕሮግራም አበላሸቹ ፐፐፐፐፐፐፐ አውርተሽ ሞተሻአል ማፈሪያ