Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሁን ያለንበት ጊዜ እንደሚመጣ ታውቆት ነው የዘፈነው ዘመን የማይሽረው ሁሌም የምንወደው የምንናፍቀው ምርጥ ዘፈው ደሞ ሥለለቀቅክልን እናመሠግናለን ሠቦ ሠብ ኤነ ሠብ ሣቦ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው
Betam yemewedew sera new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰብ ኤነ ኸዳም ጔታሽ ይኸዳዌ 😢
ትንቢት ይመስላል...!!!😢
Master class
dese Ylal Kojo Sera❤❤❤
Ymmer Bwhel❤❤❤
heart touching music
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ይህን ሙዚቃ አሰባስበህ እኛ ያልሰራነውን ታላቅ ስራ ነውና የሰራኽው እግዚያብሄር ይባርክህ፡፡ 30 ምናምን አመት ወደሃላ ወስደህ የልምምድ ስፍራችን 18 ቀበሌ በሃሳብ ከተትከኝ፡፡ ሙዚቃውን ስሰማ ምሽት ላይ ተሰባስበን ሙዚቃ ስናጠና ውዝዋዜ ስናጠና አሁን መስሎ ታየኝ፡፡ ቀልድ ጨዋታው ሁሉ ድቅን አለብኝ፡፡ ምን ዋጋ አለው በዚያው ቅፅበት ደግሞ በህይወት የሌሉ ጓደኞቼን ሳስብ በእጅጉ ቅር አለኝ፡፡ ወንድሜ ከበደ አጃሞ ነፍሱን ይማረውና አንዴም ስንጣላ መልሰን ደግሞ ተቃቅፈን ማታ ከልምምድ ባሃላ ወይ ተመስገን ቤት ወይ ነገዎ ጠጅ ቤት ጠጃችንን ስንኮመክም አሁን አሁን መስሎ ታየኝ፡፡ ሰሙንጉስ ነኝ፡፡
🥰🙏እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን🙏🥰
this is my best album ever. Kebede Ajamo is very talented and great performer .he had a wonderful his own colour.....i think zemodi is his song as well