እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የባለትዳሮች ዉድድር/Ehuden Be EBS Enetewawekalen Woy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 років тому +367

    ያአላህ ለይለተል ቀድርን ይወፍቀን አሚን በሉ ሙስሊሞች በዱዋ በዝክር በርቱ የከርሞ ሰው ይበለን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +342

    እዚህ አለም ላይ ትለቁ ተቆም ትደር ነው፡፡ ትዳር ፍቅር ይፈልጋል፡፡ ትዳር እንክብካቤ ይፈልጋል፡፡ ትዳር ሰላም ይፈልጋል፡፡ ትዳር ጤንነት ይፈልጋል ትዳር ደሰታን ይፈልጋል እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍቅር በፍቅር የሆነ ትዳር ጀባ ይበል በትዳር ያላቸሁ ትዳራችሁ ይባረክ #ሀኒቾ ውድድድድድድ

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 5 років тому +163

    እህ አይ ዱኒያ እርጉዝ ነኝ በዛ ላይ የመዳምን ጩኸትና ሥራ ችየ እየተጋፈጥኩ እየሠራሁ ነዉ። እሥኪ ያልታሠበ እርዝቅ ሠላም ጤና ይለግሥሽና ፈጣሪ ከመዳም ሥራ አውጥቶሽ ልጅሽን በሠላም ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ በሉኝ።

    • @እናትማለትበቃእናትናትሀገ
      @እናትማለትበቃእናትናትሀገ 5 років тому +7

      እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ግን ማዳም ቤት እርግዝና አይከብድም

    • @rabiarabia8161
      @rabiarabia8161 5 років тому +1

      እህትየ፣አይዞሽ፣አላህ፣ያግዝሽ፣ጤነኛ፣ልጅ፣ይሁንልሽ፣ምጡንም፣አላህ፣ያግራልሽ

    • @mamayen3450
      @mamayen3450 5 років тому +5

      ማለት እንዴት እርጉዝ ሆንሸ አይከብድም ወይ ከመዳም ሰራ ጋር

    • @saraeid1564
      @saraeid1564 5 років тому +1

      Enda endates eshe bela ketrcheshe erguze hunshe

    • @jenetemubilalislamismylife8654
      @jenetemubilalislamismylife8654 5 років тому +2

      ኣብሽሪ ውድ አህቴ አኔ አንዳቺው ነው አላህ ያግዘኝ አንግዲህ አይዞሽ አላህ ያግዝሽ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому +1033

    ልጅ መውለድ ያማረው ብቻ ላይክ ግጩኝ

  • @Sahar-ic3lv
    @Sahar-ic3lv 5 років тому +599

    ሀገሬልገባ ሁለት ቀንቀረኝ ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት ሠላምችሁ ይብዛልኝ በላይክቻውበሉኝ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 років тому +109

    እረመዳን አለቀብን እህቶቼ ለይለትል ቀድርም ጀመረ አላህ ፆመዉ ከሚጠቀሙት አላሀ ያድርገን የዛሬ አመት ደግሞ ከቤተሰብ ጋር ፋሀ የምንልበት ያድርግልን ያረቢ አኒ እኮን ደና መጣቹ ማሮቼ እንዴት ናቹ ግነ ሳምንቱ እንዴት አለፈ 😘😘😘

    • @getacho1369
      @getacho1369 5 років тому +1

      አሚንንን ያረብ

    • @arsemawesn8928
      @arsemawesn8928 5 років тому +1

      Hani kesdet mels achiga negn tdaru ketegegne

    • @Ch-xm8tc
      @Ch-xm8tc 5 років тому +2

      አሚን ማማየ

    • @mamaorbabalovemeto6262
      @mamaorbabalovemeto6262 5 років тому

      @@arsemawesn8928 አረ ዉዴ በደስታ ነዉ የምቀበልሽ እንደዉ ወንድሜን እድርሻለሁ እነደዉም 😘😂

    • @raniasaedseid8824
      @raniasaedseid8824 5 років тому

      አሚንንን ያረብ አላህ ይወፍቀን እህቱች እደኔስራ ያስጠላው አለ እኔስ ሰልችቱኝል እህ እንሻአል ተሁለትወር ቡሀላ ሀገሬ ዱአርጉልኝ

  • @zulayhamohammad7427
    @zulayhamohammad7427 5 років тому +314

    የዛሬ ሳምንት ሰርጌ ነው እስቲ ደስታዬን በላይክ አጣጥሙልኝ ሀኒዬ ባሌን ይዤው እመጣለው 3 ወር ቀጥሎ ጠብቁን ሳሌዳትማ አልቀርም ኮሜቴን ላይክ ያላረገ ቀኑ አይመር

    • @sarateensy3086
      @sarateensy3086 5 років тому +6

      ያች ሰርግ አይመር ምን ትመስላለች

    • @Tube-pn3mi
      @Tube-pn3mi 5 років тому +3

      አይባልም

    • @julakhakwt2041
      @julakhakwt2041 5 років тому +1

      😀😀😀

    • @julakhakwt2041
      @julakhakwt2041 5 років тому +1

      @@sarateensy3086
      😀😀😀

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 5 років тому +5

      መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ።ግን እህት እደዛ አይባልም መልካም መመኘት መልካምነውና ለሠው ጥሩነገር ተመኚ እሺ እናት

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ጋብቻ ክብር ነው ምኝታውን ንጹህ ነውአንድ ለአንድ መጋባት መልካም ነው እግዚአብሔር እውነትኛ አፍቃሬ ይስጠን ለሁላችንም አሜን በሎ አሜን!*

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 років тому +92

    ያገባቹ ትዳራቹ በፍቅር በመልካም ልጆች የተሞላ ዘላቂ ህይወትይሁንላቹ ትዳር ክብር ነው ለወንድም ለሴትም❤ያላገባን ደሞ100%❤✔✔✔✔ ከወረት የፀዳ ንፁህ ትዳር መልካም ልጆች አላህ ይስጠን

  • @mohammedfekri8499
    @mohammedfekri8499 5 років тому +181

    *እረመዷን እንደት እያሳለፋችሁት ነው ያገሬ ልጆች እስኪ አላህንና መልእክተኛውን የሚወድ ብቻ በላይክ ውዴታችሁን ግለፁልኝ*

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 років тому +51

    ዛሬ ሆድ ብሶኛል
    ሰራ በዝቶብኛል አሞኛል
    አባቴ ናፍቆኛል. ስልክ እቢ ብሎኛል
    እስኪ አይዞሽ በሉኝ እፎፎፎፎፎፎ

    • @lplpplplpu8637
      @lplpplplpu8637 5 років тому +1

      አይዞሽ ማር ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @hbvbbbb2310
      @hbvbbbb2310 5 років тому +2

      Ayezosh Yena maer fetari yemaresh

    • @መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ
      @መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ 5 років тому +1

      አይዞሽ

    • @fafinegnyehaikwa5933
      @fafinegnyehaikwa5933 5 років тому +2

      አይዞሽ ስራ በሁላችንምነዉ የሚበዛዉ ናፍቆትም እንደሁ ያመመሽን ፈጣሪ ይማርሽ ስልክሽንም ይማረዉ

    • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
      @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 років тому

      እሽ እህቶቾ አመሠግናለሁ ። አሜን አሜን አሜን ውዶቾ

  • @lovelyjane1772
    @lovelyjane1772 5 років тому +129

    ዛሪ ደስ ብሉኛል ላይክ። ግጩኝ በናታቹ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 років тому +80

    በምድር ላይ ምንም Side Effect የሌለው ነገር ቢኖር መልካምነት ነው!!!
    መልካም እለተ ሰንበት, ሰብስክራይብ ማረግ side effect የለውም

  • @ማርያምየጠላየለውምከለላ

    ውሥጤ ነው ይሄ program እና ክብር ለሠጠ ክብር ይሰጠዋል የነገው ቅዱሥ ገብርኤል በሥደት የረመዳን ሥራ ደክም ያረጋቹ ቅዱስ ገብርኤል ሀይል እና ጉልበት ይሥጣቹ ለሀገራችን ሠላም ፍቅርን ያድልልን አምን 👏👏👏

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 5 років тому +172

    ልጅ መውለድ ያማረው ብቻ ላይክ ይግጨኝ

    • @gdgd3857
      @gdgd3857 5 років тому +1

      ረምሮኛልእኔም

    • @እያረሩመሳቅ-ቐ3አ
      @እያረሩመሳቅ-ቐ3አ 5 років тому

      ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @ረምላ-ጨ8ቘ
      @ረምላ-ጨ8ቘ 5 років тому +6

      አልሀምዱሊላህ የሁለት አመት ሴት ልጅ አለችኝ አሁን ደግሞ ከሶስት ወር በህዋላ የወንድ ልጅ እናት ልሆን ነው 👌👌

    • @ረምላ-ጨ8ቘ
      @ረምላ-ጨ8ቘ 5 років тому

      Hawa Hawa 👍👍👍👍👍👍እሄው ላይክ

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 5 років тому

      @@ረምላ-ጨ8ቘ አመሰግናለሁ

  • @queensemiraahmed3625
    @queensemiraahmed3625 5 років тому +157

    እመዋ ሸቃሊታ ሁሉ የይቱብ ዘበኛ ሁነሻል የመዳም ሾርባ ተረሳ 😋

  • @food6536
    @food6536 5 років тому +17

    የዛሬ 3ወር አገሬ ነኝ ሀኒቾ ከባሌጋር መጣለው ጠብቁኝ እንተዋወቃለን እንመጣለን ውዶች አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ለይለትልቀድርን ይወፍቀን ያረብ

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 5 років тому +26

    ✏ይነበብ🍀
    መኖረ ማለት አለመሞት ከ እሰትንፋስ ያለዉ ሁሉ እየኖረ ነዉ ግን መኖረ ማለት እራሰን መሆን ለአላማ መቆም ህሊናን አለ መዘንጋት ፋራድን አለማጓደል ለራስ ብቻ ስይሆን ለሌላዉም መስዋአት መሆን ብሎም አራያ መሆን መቻል ነዉ ነገር ግን የመልካም ነገረ አረያ መሆን ባንችል የመጥፎ ነገር ተምስሌት አለመሆን እንችላለን

  • @yordi_2140
    @yordi_2140 5 років тому +5

    *ሀንየ እንኳን ደና መጣሽልን*
    *ውድ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ገብኤል ወረሀዊይ በአል በያለንበት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን*

  • @አላህወኪል-መ1ፈ
    @አላህወኪል-መ1ፈ 5 років тому +31

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበካትሁ እደት ናችሁ ውድ እህቶቸ እድሁም ወድሞቸ እኔ ጋር አልሀምዱሊላህ መልካም የኢባዳ ወር ይሁንላችሁ ለይለትር ቀድርን አላህ ይወፍቀን ያረብ♥ ዋው ዛሪ 8 ነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @zemaritsarazetewaido8671
    @zemaritsarazetewaido8671 5 років тому +5

    አኒዬ ዛሬ ደግሞ በጣም ታምሪያለሽ 😍😍😍😍 ግን ወገኖች ሰዎች ማክብር ያለብን መልካም ሰው ስለሆኑ ወይም ስለማይዋሹ ወይም ሰውን ስለሚያከብሩ ብቻ አይደለም ሰውን ማክብር ወይም መውደድ ያለብን ሰው ሰው ስለሆነ ብቻ ማክብርና መውደድ አለብን ? እግዚአብሔር ይሚያብርና የሚወድ ሰው መጀመሪያን ሰዎችን በክብርና መውደድ ። አለበት ።

  • @መሬምቢንትሙሀመድ
    @መሬምቢንትሙሀመድ 5 років тому +3

    ሀኒዪ ይሄ ፕሮግራም ከጀመረ ጀምሮ የተለያዩ ቀሚሶች ነው የምትለብሽው እንደው ከምትገሽው ቦታ አያልቅም ውይይይየ ጎበዝ ነሽ ።

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 років тому +42

    ክክክክክክ
    ሚሲቴ ትጮሃለች ያለው አሳቀኝ
    ምክንያት የምትባለው ስታምር ቆንጆ ብቻ ናት አርቲስት ነን ከሚሉት ዱቄት እናንተ ታምራላችሁ ንፁህ መልክ ከመልካም ደም ግባት ጋር

  • @እማየኑሪልኝለዘላለም
    @እማየኑሪልኝለዘላለም 5 років тому +12

    ሰላም ለናንተ ይሁን ከምንም በላይ ሰላምና ፍቅር ጤና ነውና በያላችሁበት የእግዜአብሄር ሰላም ይብዛላችሁ ይብዛልን
    ሀንቾ የኔ ፍንደሻ እንኳን ሰላም መጣችሁ ብያለው

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 років тому +28

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ❤
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ❤

  • @seadaseada3446
    @seadaseada3446 5 років тому +11

    ሀባቦቼ እደወንድቼ፡ መስሊም፡እህት ወንድቼ፡ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ከረመዳን በዃላ ወደአገሬ ልገባ ነዉ ሰላም ጊቢ በሉኝ

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 5 років тому +30

    እንደው በፈጣሪ ስም ይሁንባችሁ አሞኛል ላይክ እርጉዝ ነኝ ላይክ ምናምን የምትሉ ዝም በሉ በቃ ፕሮግራሙን አይታችሁ ስለ ፕሮግራሙ ብቻ ኮምቱ እንኳን ደህና መጣችሁ ሀንዬ

  • @rahme8539
    @rahme8539 5 років тому +21

    ረመዳን አለቀ ለእስልምና እምነት ተከታይዎች በሙሉ ተቀበል አላህ ወሚና ወሚንኩም

  • @zedlove4479
    @zedlove4479 5 років тому +13

    እምታገቢም እግቢ ያረገዝሽም ውለጂ የተሰደዲሽም አገርሽ ግቢ ግን እኔ የምላችሁ ስለ ስለማይመለከተን ነገር ባትዘባርቁ ምን አለበት ....

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *መልካም ምሽት በያላችሁ በያላችሁበት የክርስቶስ ጥብቃ አይልያችሁ አይልይን ዊል እንተዋውቃልን ውይ እኔ ም ክብር ለማይስጠኝ ስው ክብር የልኝም ክክክክክ!*

  • @ድንግልሆይምልጃሽአይ-ቐ9ዸ

    ሀኔቾ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ😍😍
    ሀንየ ስሞትልሽ የኔ ፍልቅልቅ
    የሙስሌሞች ባአል እሁድ ከሆነ የሚውል
    እንደምንም ብለሽ ኢሳም ሀበሻን ከሚስቱ ጋ አቅርቢልኝ በጣም ስለምወደው እና ስለ ናፈቀኝ ነው ፕሊስ እንድታቀርቢልኝ
    ደግሞ ኮመተሮች ኢሳም ሀበሻ እንዲቀርብልን ለምትፈልጉ ላይክ እየገጫቹ እለፉ ብዙ ሰው ፈላጊ ካለ ልታቀርብልን ትችላለች So #ላይክ Me

    • @iloveyouethiopias3495
      @iloveyouethiopias3495 5 років тому

      Sijmar #yemoslimcha# beal #bebzagew# Ehoad #ken# bebzagw aywelim gen #bikebtom# tiru

  • @Sarasara-pw2ty
    @Sarasara-pw2ty 5 років тому +14

    እንተዋወቀለን ወይ ማነነው በጉጉት እንደኔ የሚጠብቅ ስወድሽ ሀንቾ😘😘😘😘

  • @vnvbvbv9969
    @vnvbvbv9969 5 років тому +25

    አያችሁ አይደል በእኛ በሸቃሊቶች እንዳላችሁ ዛሬ የረመዳን ስራ ቢኖር ኮሜንት የለም ያለ እኛ ባዶ ናችሁ አይደል እንደ ማሮች ክክክክክ የምትስማሙ ላይክ ሲያንቀለቅለኝ ላየው ሳይሆን ለኮመንት ገብቸ ዘይቱን አቃጠልኩት

    • @mkframefta3231
      @mkframefta3231 5 років тому +1

      ክክክክ

    • @vnvbvbv9969
      @vnvbvbv9969 5 років тому

      @@mkframefta3231 እውነቴን እኮ ነው

    • @mkframefta3231
      @mkframefta3231 5 років тому +1

      እኔን እሺ

    • @vnvbvbv9969
      @vnvbvbv9969 5 років тому

      @Mar Silas እኔንስ አላቃጠለኝም ማር

    • @vnvbvbv9969
      @vnvbvbv9969 5 років тому

      ቀብጨ ነው እንጅ ሰአቱም የይቱብ አልነበር

  • @aydidmahamed6500
    @aydidmahamed6500 Рік тому

    Hana Yohanes is amazing lady.The film Sew le sew her performance and acting skill was so amazing Natural and attractive.

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 5 років тому +9

    ረመዳን እያለቀብነው ለይለተቅድርን አላህ ይወፍቀን የከርሞ ሰው ይበለን እህቶቸ ሀኒ ለኢድ ሙስሊሞችን አቅርቢልን 😘

  • @tzbet3517
    @tzbet3517 5 років тому

    በጣም ደሥ የሚል አዝናኝ ነው በርች

  • @ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን

    ያገሬ ልጆች ሰላም ግቢ በሉኝ በ6 አመቴ አገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 5 років тому +13

    ይገርማል የሰው መመሳሰል አርጋህኝ የሚባለው ሰወዬ ቁርጥ አባቴን ነው ሚመስለው ድምፁ ሁሉ እመቤተን ገረመኝ

    • @ጦይባየወሎልጅT
      @ጦይባየወሎልጅT 5 років тому +1

      መዳም ምን አለች መሰለች ባሌን የነሰለ በቲቪ ሀረም አየሁ አለይች ቧለ ሙታል እና በነሱ ባህል በአለም 40 ሰወች ይመሳሰላሉ አለች እውነት ይሆንደ

    • @mamacitatube1780
      @mamacitatube1780 5 років тому

      @@ጦይባየወሎልጅT ይሆናል እኔ በጣም ነው የተገረምኩት ወንሞቹ እራሱ እንዲ አይመስሉትም ማላቀው ወንድም ቢኖረው እጠራጠር ነበር

  • @sopiarwan8632
    @sopiarwan8632 5 років тому +10

    ዛሬ ደሥ ብሎኛል እናቴን ደውየ ብዙ ደይቃ አወረዋት

    • @ወሂነትየገጉ
      @ወሂነትየገጉ 5 років тому +1

      ደሥ ይላል እድሜ ይሥጥልሽ

    • @የኔእናትማርያምናት
      @የኔእናትማርያምናት 5 років тому +1

      እንኳን ደስ አለሽ ማር የቤተሰብ ሰላም ያስደስተናል

    • @sopiarwan8632
      @sopiarwan8632 5 років тому

      @@ወሂነትየገጉ አሜን እህቴ

    • @sopiarwan8632
      @sopiarwan8632 5 років тому

      @@የኔእናትማርያምናት አወ እህት በጣም ፈጣሪ ቤተሠቦቻችንን ይጠብቅልን

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 років тому +2

    ዋው አዲ ሰላም ሁኝ የሳምት ሰው ይበለን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችን ሠላም ያድርግልን

    • @fgrgxybf5852
      @fgrgxybf5852 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @igui6425
      @igui6425 5 років тому

      እኔኢሻአላህትንቀቀነው

  • @የዝናወለተማርያም
    @የዝናወለተማርያም 5 років тому +13

    እግዚአብሔር ልጅ ይስጥሽ ወልደሽ ሳሚ በሉኝ ውዶችየ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +2

    ሀኒዬ እንኳን ደና መጣሽልን እህቶቼ በስደት ያላቹ ሁላቸም ለምርጥ ሀብት ሳይሆን ፍቅር ደስታ የበዛበት ትዳር ይስጣቹ። ፈጣሪ። ያሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹ አሜን በሉ አይከፈልበት ለወግ ማርግ ያብቃን ሁላችንም ፈጣሪ። ሀገራችን ይጠብቅልን ማነው እስኪ እንደኔ እናት ሀገሩ የናፈቀውብቻ በላይክ እንያቹ💚💛❤🙏

    • @anisagwapa2039
      @anisagwapa2039 5 років тому

      አሜን ያብቃን ግን ዛሬ ቤኒ እንደሚቀርብ ተናግሮ ነበር

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል

    ከዘረጉ ሳያጥፉ ከቆሙ ሳይቀመጡ 45 ዓመት ቆመው የጸለዩት የአቡነ ጰንጠሌዎን ገዳም!
    በዛሬው ዕለት በበዓለ ዕረፍታቸው ታስበው የሚውሉት አቡነ ጰንጠሌዎን ያደረጉት ተአምር ይህ ነው፡- አቡነ ጰንጠሌዎን፣ አቡነ ገሪማና አቡነ ሊቃኖስ ሦስቱም የተሰጣቸው ጸጋ የተለያየ ነበር፡፡ አቡነ ገሪማ ለሠርክ መሥዋዕት የሚሆነውን ስንዴ በተአምራት ዕለቱን ዘርተው ዕለቱን አጭደው ነዶውን ዛፍ ላይ አውጥተው በሬዎቹንም ከዛፍ ላይ አውጥተው አበራይተው ዘሩን ከመሬት አጠራቅመው ዕለቱን ለሥጋወደሙ መፈተቻ ያዘጋጁ እንደነበር ገድላቸው ይናገራል፡፡ አቡነ ጰንጠሌዎን ደግሞ በጠዋት ወይራ ተክለው ዕለቱን ግንዱን ፈልጠው ለማዕጠንት ፍሕም አገልግሎት ይጠቀሙበት ነበር፡፡ አቡነ ሊቃኖስ ደግሞ በደረቅ ጭንጫ ላይ ውሃ በተአምራት አፍልቀው ለቅዳሴ ማይ ጸሎት ይጠቀሙበት ነበር፡፡ ዓለምን በእጃቸው እፍኝ የያዙ እነኚህ እጅግ የከበሩ ቅዱሳን ከሚያደርጉት ተአምር ውስጥ ለአንዳቸው የተሰጠው ለሌላኛው አልተሰጣቸውም ነበር፡፡ የሦስቱም የተአምራት ውጤት የሆኑት ስንዴ፣ የማዕጠንት ፍሕምና ማይ/ውሃ/ ደግሞ የግድ ለቅዳሴው አገልግሎት አስፈላጊ ናቸው፡፡ ታዲያ እኚህ ክቡራን ምን ያደረጉ ይመስላችኃል?
    ሦስቱም ቅዱሳን የሚገኙበት ገዳማቸው የተለያየ ቢሆንም አቡነ ገሪማ በሬዎቹንና ዕለቱን ዘርተው ያጨዱትን የስንዴ ነዶ ዛፍ ላይ አውጥተው አበራይተው ያመረቱትን ስንዴ ለአቡነ ጰንጠሌዎንና ለአቡነ ሊቃኖስ በነፋስ አውታር ጭነው ይልኩላቸዋል! አቡነ ሊቃኖስም እንደ መሴ ከጭንጫ ላይ ያፈለቁትን ውሃ በወንፊት አድርገው ለአቡነ ገሪማና አቡነ ጰንጠሌዎን ይልኩላቸዋል፡፡ አቡነ ጰንጠሌዎንም ዕለቱን ተክለው ዕለቱን ለሠርክ መሥዋዕት ያደረሱትን የወይራ የማዕጠንት ፍሕም በሻሽ አድርገው ለአቡነ ሊቃኖስና ለአቡነ ገሪማ ይልኩላቸዋል፡፡
    ቅዱሳን አባቶቻችን የእሳቱን ፍሕም በሻሽ ውሃውን ደግሞ በወንፊት ቀድተው ሩቅ ቦታ ይልኩት ነበር! (ይህ በእርግጥ በምንፍቅና ጦር ለተወጋ በነፍሱም ለሞተ ለዚህ ክፉ ዘመን ትውልድ እንደ ተረት ይመስለው ይሆናል) እውነታው ግን ቅዱሳኑ የቅዳሴውን አገልግሎት የሚፈጽሙት በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ ነበር!!! እኛ የተዋሕዶ ልጆች ቅዱሳን እንዲህ አድርገው ያገለገሉትን የእነርሱን አምላክ በማመናችን ብቻ ዕድለኞች መሆናችንን እያሰብን ከማመስገን በቀር ምን እንላለን!!!!???
    መድኀኔዓለም ክርስቶስ እርሱ የመረጣቸውና ያደረባቸው ቅዱሳን እንዲህ አድርገው ያገለገሉትን አምላክ ሰማዕታትም አንገታቸውን ለሰይፍ ሰጥተው ራሳቸው ንጹሕ መሥዋዕት አድርገው በማቅረብ ያገለገሉትን አምላክ በእውነተኛው መንገድ እናመልከው ዘንድ የቅዱሳኑ ጸሎት ይርዳን፣ የአቡነ ጰንጠሌዎን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን!

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +12

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባረክ ሰላም ፍቅር አንድነት ይብዛልን 🙏🙏💚💛❤️

    • @haymi5589
      @haymi5589 5 років тому

      አገኘሰሁሺ አንች ሱሰኛ ቆይ እንገናኝ ብቻ 😂

    • @yesasofa4174
      @yesasofa4174 5 років тому

      @@haymi5589
      እኔን ባልሆነ 🤣🤣

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 5 років тому +18

    በአላህ የሀገሬ ልጆች እስላም ክርስታኖች ሀገሬ ልገባ9 ቀን ቀረኝ በሠላም በጤና ለእናትሽ ጏዳ ያብቃሽ በሉኝ እናንም ኮንትራታቹን ተሠላም በጤና ጨርሳቹ በሠላም ለሀገራቹ ያብቃቹ😍

  • @የእማናፉቂስደተኛዋየእማና

    ሀኒ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሺ ውይ ደስ ሲሉ እርጋታቸው ሴቶቹም ወዶችም ልዩ ናችሁ በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ፍቅሩንም ጤናውንም አብዝቶ ያድላችሁ

  • @ድንግልፈጣሪዋንወለደችው

    ሀንዬ የኔ ፍልቅልልቅ ሳቅሽን ስወደው እስኪ እንደእኔ ሳቃንየምትወዱ ልያችው በላክግለፁሀንዬ እወድሻለው

  • @zbzb7979
    @zbzb7979 5 років тому +1

    Well came

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 років тому +9

    ዌል ሀኒቾ መጣሻልን በሰዓትዋ አምላክ ሆይ በስደት ያለነውን ለሀገራችን በሰላም አስገብቶ መልካም ትዳሩን ያጎናፅፈን
    ♦ሀገራችን ሰላም ያርግልን♦

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 5 років тому +1

    ዋውውው ደስ የሚል ነው ከፈቱ በኋላ አየዋለሁ የሃና ፈግግታ ውስጤ ነው

  • @henyman6147
    @henyman6147 5 років тому +28

    እኔም ፍቅርኛዬን አምሽታ ስትመጣ አጊንቻት ልሸኝሽ ብያት ነው በዛው የጠበሰኳት ! ፍቅር አጋጣሚ ነው የሚከሰተው ።

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 років тому

    ትዳር ክፈጣሪ ነው እና አምላክ በእሱሁ አሂን የታየውን የተባረክ ባአል ኢስጠን እኛም መልካም ሚስት ያርገህን ሃኒቿሆ ስወድሽ እኛም ለእዚህ ክብር አብቅቶሆን ፕሮግራምሽ ላይ ለመቅረብ ያቃን

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 років тому +38

    ትዳርየኢማንግማሽነው ያላገባችሁመልካሙንትዳር
    አላሁመወፍቅንዘዋጂንወአውላድንሷሊህያረብ😘😘😘😘😘😘😍😍😍

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ

    ሰላም ሰላም የሀገሪ ልጆች እንዴት ናችሁ #የረመዳን ሥራ እንዴት ይዞዋችሀል አይዞዋችሁ እና እያያችሁ ድብርታችን እንኳን በዚህ እንርሳ #ሀና ፍልቅልቅ ውድድድድ

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 років тому +7

    ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽልን እህቶቼ በስደት ያላችሁ ሁላችሁም ለምርጥ ሀብት ሳይሆን ለፍቅር ደስታ የበዛበት ትዳር ይስጣችሁ። ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ አሜን በሉ አይከፈልበትም ለወግ ለማዕረግ ያብቃን ሁላችንም ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን ማነው እስኪ እንደ እኔ እናት ሀገሩ የናፈቀው ብቻ በላይክ እንያችሁ♥♦♥

  • @abshabush6294
    @abshabush6294 5 років тому

    ቆይ እህቶች የእዉነት ታሪክነው።የምታቀርበውሀንዬ ወላ የብለታቸውንለብራቸውነውአልገባኝ እኮ

  • @ላምሪየናቷ
    @ላምሪየናቷ 5 років тому +5

    ዌል ሀኒቾ መጣችልን በስዓቶዋ
    ፈጣሪ አምላኮሆይ በስደት ያለነውን ለሃገራችን በሰላም አስገብቶ መልካም ትዳሩን ያጎናፅፈን 👌 ሃገራችንን ሰላም ያርግልን 💌💖💖

  • @yotube4
    @yotube4 5 років тому

    ዋው ደስ ይላል

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 5 років тому +5

    ሃኒን 😍😘 እንደኔ የምትወዷት በናታቹ ላይክ አርጉኝ
    የዛሬው እንግዳ ልጅ ቢኒን የምታቀርቢው መስሎኝ ስራዬን እንኳን በአግባቡ አልሰራውም 10ሬ ሰአት ደረሰ አልደረሰ እያልኩ ስደናበር

  • @umreyanjemela9996
    @umreyanjemela9996 5 років тому +1

    Haneho tnxs

  • @ማዕበልልበይ-ዘ1ነ
    @ማዕበልልበይ-ዘ1ነ 5 років тому +4

    ትዳራቹ እግዚአብሔር ይባርከው ቆንጆዎች💓💓💓💓

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc 5 років тому

    Hanaye yena konjo enkwan be selam metashe arife new

  • @ኢትዮጵያ-መ6ቀ
    @ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 років тому +6

    መቼ ነው እኔም ከባሌ ጋ የምቀርበው 😥
    ስደት አስሮ ቁጭ አርገኝ😕 ፍጡር ሰአት ደርሷል ማታ እናየዋለን 😂😂 ዳይ ውዴ ጥግርራ ሸቃሎችዬ 😁

    • @seidhassen813
      @seidhassen813 5 років тому

      ፍቅር ያሸንፋል እኔጋ እን ጋባ

    • @seidhassen813
      @seidhassen813 5 років тому

      ፍቅር ያሸንፋል እንም ስደት ላይ ነኝ እንጣመር

    • @seidhassen813
      @seidhassen813 5 років тому

      Fb wown lakiy

    • @seidhassen813
      @seidhassen813 5 років тому

      ፍቅር ያሸንፋል seid hassen seid

    • @ኢትዮጵያ-መ6ቀ
      @ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 років тому

      ስንት ጊዜ ላግባ 😂

  • @mikiyastsegai209
    @mikiyastsegai209 5 років тому +1

    😂😂 እነ ዬናስና ባለቤቱ ባያሸንፉ ኖሮ ይለያዬ ነበር 😂😂😂

  • @እማየኔናፍቆትኡሚሀያቲ

    ዛሬስ በግዜ መጣችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች እንደት ናችሁ ዉድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ረመዳን እንደት ይዞችዃል ያአላህ ሊያልቅብን ነው አላህ ይቀበለን

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 років тому +1

    ያአላህ ያረብ ጡሩ ባል ይስጥሽ ፈጣሪውን የሚፈራ ብላችሁ መርቁኝሲ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ

    • @monata6297
      @monata6297 5 років тому

      Jamማምየ በጣም እናመሰግናለን ግን ሙያ የለላት ሴት አለፈላት Lat ጥሩ ባል ይስጥሽ

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 років тому +22

    የእንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራም እስኪ እንደ እኔ የሚወድ ላይክ😘

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 5 років тому

    HANYE yene konjo! I love your show, keep up with the good job.
    Greetings from Canada.

  • @ማርያምአደይአይትፈለይኒ

    እንካን በሰላም መጣቹ እንተዋወቃለን ወይ ፍቅር የሞላበት ትዳር ይስጠን

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 5 років тому +1

    ♥️

  • @zenized1071
    @zenized1071 5 років тому +3

    ሀኒቾ ሁልግዜ ፍልቅልቅ ስወድሽ
    መላው የእስልምና ተከተይ አላይህ ይወፍቀን ለይተል ቀድርን ያረቢ

  • @fhhjggh1671
    @fhhjggh1671 5 років тому

    ዋው

  • @titinagnyerayawa793
    @titinagnyerayawa793 5 років тому +3

    ዮናስ ግን ረጋ ያለ ትዳሩን አክባሪ ይመስላን እንዳንተ አይነቱን ባል ያዝንብብኝ አቦ 😂😍😍

  • @Life12558
    @Life12558 5 років тому +1

    Enda ልጅ ቢኒስ ሰፍ ስል ሌላ ለማንኛውም ሀኒቾ ዉስጤ ነሽ🥰

    • @anisagwapa2039
      @anisagwapa2039 5 років тому

      እኔ ብትይ አይ ግን ለምን

  • @ትዕግስትየኢየሱስወታደር

    ሐኒቾ😄😄ቦታ ያዥልኝ ☺ከባሌጋር ልመጣ 7 ወር ቀረኝ😃😃🇨🇬🇨🇬

  • @amyfitwi6148
    @amyfitwi6148 5 років тому

    ቲጂ አረጋህኝ እንኳን በደና መጣችሁ ወደ ሀና ሾው በጣም ደስ ይላል በርቱ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁላችሁ እሟሟሟሟ

  • @rafycell9785
    @rafycell9785 5 років тому +4

    ሀኒቾ ሥወድሽ ሣቅሽ ውሥጤ ነው

  • @samiraa3161
    @samiraa3161 5 років тому +2

    መቼ ነው. አንደኛ. እማየው ኡፍፍፍ ሁሌ. መጨረሻ. ለማንኛውም. አገሬ. ልገባ. ነው. ሰላም. ግቢ. በሉኝ. በላይክ. እህቶቼ.

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      arrrrrrra hanyyya eni ehonlahi be nesia la pm abiyyyyyyyyyy betam naw mewedaw eni lahigray selhonam

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 5 років тому +3

    አንቾ የኔ ፈንድሻ😍😍😍😍😍😍

  • @4mood
    @4mood 5 років тому +1

    ፕሮግራሙ የጥያቄ አውጪ ባለሞያ አማካሪ ያስፈልገዋል።። ምክንያቱም አንዳንዴ አሻሚና ትርጉም የማይሰጥ ጥያቄ ይጠየቃል። ለምሳሌ የዛሬው የቦነስ ጥያቄ አይመጥንም። ይህንኑ ጥያቄ ልጅ ወይም ቤተሰብን አይመለከትም ማለት ይቻል ነበር። ምክንያቱም የመጀመሪያዋ መላሽ ልጅና ሚስት ወይም እናት ካለች ከቤተሰብ የሚበልጥ ስለሌ ሁሉም ይህንኑ ይመርጣል። ማቴሪያል ነገር ቢሆን ኖሮ ግን የተለያየ ነገር እንጠብቅ ነበር።

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 5 років тому +12

    እዚህ ፕሮግራም ላይ ኮመንቶች የምታናድዱኝ ላይክ የምትሉ ሰዎች አሁን ዝም ብላችሁ አይታችሁ አስተያየት ብትሰጡ ምን አለ ላይክ ብርቅ 😏😏

  • @ቤቲነኝየተዋህዶልጂ
    @ቤቲነኝየተዋህዶልጂ 5 років тому

    እንኳን ደና መጣችሁል ሀንዬ የኔ አይናማ ስወድሽ❤❤❤❤❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤❤🌻❤🌻❤🌻

  • @susumare921
    @susumare921 5 років тому +3

    እረ ዛሬስ ከሸቃላነት ወጥቼ የቤት እመቤት መሆን አማረኝ እስኪ ሁላችንም አላህ ይወፍቀን

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 5 років тому +1

    ከዱከም ድረስ መጥተው ባያሸንፉ ነበር የሚገርመኝ ከሩቅ ቦታ መጥተው ሲያሸንፉ ደስ ይላል

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 років тому +7

    አሰላም አልይኩም ውድ የኢትዮጵያ ትውልድ በሙሉ ባላችሁበት ሰላምታየ ይድረሳችሁ

    • @igui6425
      @igui6425 5 років тому

      ዋልኩምሰላምወራህመቶሊላሂወበረከቶ

  • @Ali-fe8yo
    @Ali-fe8yo 5 років тому

    የዛሬወቹ በጣም ደስ ይላሉ ሀኒቾ ሰላምሽ ይብዛ

  • @maithaabdrasool2647
    @maithaabdrasool2647 5 років тому +5

    እወድሽ ነበር ጠላሁሽ የሳምንት ለቱን ለ3ቱም እናቶች እድል መስጠት ነበርባችሁ በጣም ታስጠላላችሁ እሺ

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 5 років тому

    እናመሰግናለን ሃኒቹ ማር

  • @only7389
    @only7389 5 років тому +7

    እንደ እኔ ማነው ልጆች ወልዶ ጥሩ ትዳር መያዝ ያማረው ከስደት መልስ

  • @nesanetyohanes9571
    @nesanetyohanes9571 4 роки тому

    ❤❤

  • @hiwet___dagehiwet___dage6914
    @hiwet___dagehiwet___dage6914 5 років тому +6

    ተመሥገን ዛሬሥ 344ሠዉ ነዉ የቀደመኝ በሀኒየ ሞት ላይክ ግጮኝ💋💓 ሥወዳችሁ ሠላማችሁ ይቡዛልን ሸቃሎች

    • @kurilove3715
      @kurilove3715 5 років тому

      😘😘😘❤😘😘😘😍😍

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 5 років тому

    ሀኔዬ ስውድሽ የእኔ ውድ ሰላምሽ ብዝ ይበልልኝ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 років тому +4

    እንተዋወቃለንን ያየሁ ቀን *ባል የማግባት ፍላጎቴ በእጥፉ ይጨምራል* ግን እንዳትስቁብኝ😁😂😁😂😁😂😁

    • @shoma8844
      @shoma8844 5 років тому +1

      ሳቅሁብሽ😂😂😂😂😂

    • @igui6425
      @igui6425 5 років тому

      አውሀቅነው

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ሀኒ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ ወገኖቼ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን

  • @bbt911
    @bbt911 5 років тому +11

    ዘመን ላይ ቁም ስቅሌን ታሳይጛለሽ. ታቃጥይጛለሽ እዚህ ደግሞ ፍድቅ ድቅ. ታረጊጛለሽ.... እረተይ አንዱን ምረጪ

  • @mesimar7884
    @mesimar7884 5 років тому

    ዛሬ የሰማሁት ነገር በጣም በጣም የሚያሳዝነው ነገር ነው እኔ ስደተኛ neg ያመንኩት ሰው ዱቡዳ ነው yeweredegn ፍቅሬን yene ያልኩት ሰው እንደወለደ semahu eski አይዞሽ በሉኝ

  • @Tube-fz6ou
    @Tube-fz6ou 5 років тому +5

    ውይ ሀንቼ ኢኔነ ሚስቴ ይህው እድሜልከችንን ስንተወውቅ በአንድ ቤት አለን

  • @selamtubeselmtube2852
    @selamtubeselmtube2852 5 років тому +10

    Gn Ene Meche New Agebechee Meteyayekew Eski Edene Yemigaga..🤔🤔🤔🤔

  • @tesfutesfa5006
    @tesfutesfa5006 5 років тому

    Nice keep it up !

  • @endehaftekeros4647
    @endehaftekeros4647 5 років тому +4

    እንኳን አይደለም ቤተ መንግስት የቀን ስራ ስሰራም የግድ መከፈል ነው እንጂ ብያን የሃይማኖት ከሆነ በረከት ስለ ሆነ ላደርገው ይችላል