እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ...ክፍል 2 የቃላት ውድድር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • new family word competition funny and unforgettable show on Donkey tube. win 10,000 birrs by just competing with your family.
    አዲስ የቤተሰብ ቃል ውድድር አስቂኝ እና የማይረሳ ጊዜን በዶንኪያ ትዩብ ያሳልፉ። ከቤተሰብዎ ጋር በመወዳደር ብቻ 10,000 ብር አሸንፉ።
    ❓ABOUT US:
    Donkey tube is a Media Company that mainly focuses on echoing a voice to the voiceless!
    Donkey tube Media for a positive change!!!
    Subscribe to our Channel / @comedianeshetu
    🔔 Make sure that you have the bell turned on, so you will definitely not miss any of our videos!
    ----------------------------------------------------------------
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - www.tiktok.com...
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #yebetesebchewata #betesebchawata #family #familytime #funny #childe #show
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

КОМЕНТАРІ • 326

  • @ህልሜነዉየዋሸኝ
    @ህልሜነዉየዋሸኝ Рік тому +55

    1ኛ ኮማች ነኝ
    መልካም ፆም ሙስሊሞች
    ፁመዉ ከተጠቀሙት አሏህ ያድረገን
    ቅመሞችየ አሏህ ይገዛችሁ በርቱ ❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +88

    ለወርሀዊ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ሩፋኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የምር ይሄ ፕሮግራም በጣም ነው የተመቸኝ ቀጥሉበት🥰

  • @LijAhmu2-ልጅአህሙ2
    @LijAhmu2-ልጅአህሙ2 Рік тому +93

    ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ! አላህ ስላም ያርገው

    • @sabrinmelaku4905
      @sabrinmelaku4905 Рік тому

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መሲየ የኔ ጀግና

    • @fafiwollotube
      @fafiwollotube Рік тому

      በትክክል የእኔ ጀግና እህት🎉🎉🎉

    • @tigists9420
      @tigists9420 Рік тому

      መሰረት ተባረኬ

    • @alexeto5319
      @alexeto5319 Рік тому

      ድንቅ ነግግር

    • @medinegni7792
      @medinegni7792 Рік тому

      🎉🎉🎉🎉

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Рік тому +154

    በመላው ዓለም የምትገኙ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛ ለሮመዳ ወር አደረሳችሁ መልካም የፆምና የዱዓ ጊዜ ይሁንላችሁ ❤

    • @hayatali4353
      @hayatali4353 Рік тому +3

      እኳንአብሮአደረሠንየኔውድ

    • @heirat
      @heirat Рік тому

      ✅👍

    • @lilalila5421
      @lilalila5421 Рік тому +2

      አሚንንን ውዷ ✅✅

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g Рік тому +1

      ኡንከን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @aloaloaloo3497
      @aloaloaloo3497 Рік тому +1

      አሜን ❤ክበሪልን

  • @aronasefa6450
    @aronasefa6450 Рік тому +41

    እሼ አረ ወኒ ተመልሶ ነበር በስምአም 🇪🇷 ዳኛ ግን??? ❤❤❤ እወዳሃለው እሼ ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +3

    የሚገር ጨዋታ፣ ማነው እንደኔ ይህ ውድድር በመጀመሩ ደስ ያለው👍👍👍

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Рік тому +4

    እሼ አንተ ድንቅ ሰው እግዜርን የምትፈራ
    እግዚአብሔር ያከበረህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ግሩም ሰው የእወነት ሰው ሰው ሰው

  • @ሃገረሰማእታት
    @ሃገረሰማእታት Рік тому +16

    እሺ ጅግና ግን ወኒ ተመልሱ ነበር ሌላ ግዜ እንዳይደገም ንወዳህ ኣለን እሹ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sewasew
    @sewasew Рік тому +31

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +123

    የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለተከበረው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🎉Ramadan Mubarak🎉⭐🌙

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g Рік тому

      ኡንከን አብሮ አደረሰን🎉🎉

    • @salasala5700
      @salasala5700 Рік тому

      እንኮን አብሮ አደረሰን እህት

    • @ያስልጤዋነኝ
      @ያስልጤዋነኝ Рік тому +1

      እንኳን አብሮ አደራሳንንንንንን💕💕💕

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Рік тому

      Enkan abro adersen yajemaea

    • @Fame_Scope
      @Fame_Scope Рік тому

      አልሀምዱሊላህ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +12

    ረመዳን ሙባረክ የኢስላም ልጆች
    የህይር የራህመት የኢባዳ ወር መጣልን አልሀምድሊላህ 🥰🥰🥰

  • @abelgerezgher3236
    @abelgerezgher3236 Рік тому +2

    ኣጆኪ ዮሲ ወደይ ጎበዝ ጠንካራ ኢካ ንፋዕ እሸቱ ደሞ ኣመስግናለው በጣም ስለ program ደስ የሚል ፈጣን ጨወታ ነበር የኣማርኛ ሽግር ዮሺ ተሸነፈ በቀጣይ እድል ብትሰጦ ግን ኣሪፍ ነበረ

  • @behagud359
    @behagud359 Рік тому +20

    ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ

  • @kiyutube1
    @kiyutube1 Рік тому +46

    ሁላችሁም ኢትዮጵያዊያን ይህንን መልክት የምታነቡ እግዚአብሔር እንደ እሸቱ አይነት መልካም ልቦና ያድላቹ❤

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Рік тому +12

    ውድ እና የተከበራችሁ የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለሸህሩ ረመዳን በሰላም አደረሰን ረመዳን ሙባረክ አላህ በሰላም ፁመው ከሚጨርሱት ያድርገን

  • @Huda19998
    @Huda19998 Рік тому +16

    Ramadan Mubarak to all Muslims brothers and sisters ❤

  • @luwamgaltigrayyoutube4235
    @luwamgaltigrayyoutube4235 Рік тому +2

    እረ እሼ ሰኒ- ወኒ ተመልሰዋል በተረፈ ደስ ይላል ❤❤

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Рік тому +2

    እሽ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ እንዳንተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን

  • @LehaSamfans
    @LehaSamfans Рік тому +4

    መልካምነት ሲለካ በእሼ ነው ለካ የኢትዮጲያ ኩራት😊❤

  • @numberone6038
    @numberone6038 Рік тому +12

    Please give a second chance to the lovely Eritrean ❤❤

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Рік тому +2

    እሼ የምታቀርባቸዉ ነገሮች ሁሉ ማራኪ ናቸዉ
    ፍቅር አንድነትቱን ፈጣሪ አይንሳን
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @musemamilove4519
    @musemamilove4519 Рік тому +5

    በትግርኛ ትክክል ነበረች ወኒ = በአማርኛ ወኔ ለማነኛውም ደስ ይላል

  • @biniamkidane162
    @biniamkidane162 Рік тому +4

    ወኒ ብትግርኛ ትክክል ነበረች👍

  • @axsumawittigraweyti3970
    @axsumawittigraweyti3970 Рік тому +5

    ወኒ በትግርኛ ትክክል ነበረች እሼ😢

    • @umamura6888
      @umamura6888 Рік тому

      ጥዬቄው አማርኛ እንጂ በትግርኛ አይደለም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    የእኔ ማር አይዞህ🥰🥰🥰እሼ በርታ በስራህ ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልክ

  • @Dr.SeifeWorku
    @Dr.SeifeWorku Рік тому

    Excellent idea, thank you.

  • @Mariamzemedebrhantube21212
    @Mariamzemedebrhantube21212 Рік тому +1

    እንዲያምርልኝ ህይወት እንዲሰምርልኝ።
    ሺሰላምሺፍቅር በህይወት ፊሶንገንባልኝ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉።
    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅።

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Рік тому +5

    ሰላም ፍቅር ለሀገሬ
    ውድ የእስልምና ተከታዩች በሙሉ
    እንኳን ለ1444ኛው አመተ ሂጅራ የረመዷን ፆም በሰላም አደረሳችሁ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ⭐⭐⭐⭐⭐⭐

  • @geraratube12
    @geraratube12 Рік тому +17

    የእሺ መልካምነት ልዩ ነው የምትሉ👍

  • @ramadantube
    @ramadantube Рік тому +1

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን

  • @Meserttube893
    @Meserttube893 Рік тому +4

    ወኒ ግን ተመልሶ ነበር 😱

  • @kewusermedia
    @kewusermedia Рік тому +6

    ውድና የተከበራችሁ የዶኪ ቱዩብ ተከታታዬች እንኳን ሰላም መጣችሁ❤
    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች 🌙ረመዷን ሙባረክ🌙 በሀገርም በውጭም ያላችሁ ከነመላ ቤተሰቦቻችሁ🌙
    ረመዷንን ከተጠቀምንበት ያድርገን ያረብ🤲😢

  • @myownoasis
    @myownoasis Рік тому +2

    ትግስት ኣማኛ ብዙ ኣትችልም.....ወኒ በትግርኛ ትክክል ነው...ሻንጣ ደሞ ትግርኛ ሳንጣ... ስለዚ ትግስት ትክክል ነበች...

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому +2

    መላው የሙስሊም እምነት ተከታይ በሙሉ እንካን ለታለቁ ረመዳን ጾም በስላም አደረሳችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +4

    ምርጥ ፕሮግራም ነው እሽዋ በርቱልን 🥰

  • @umomohamad
    @umomohamad Рік тому +10

    በስግደት ያላቹሁት ወንድም እህቶቼ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤

    • @Kali-qk2gu
      @Kali-qk2gu Рік тому

      yena konjo amen amen amen

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 Рік тому

      ስደት በሚል ይስተካከል ?

  • @user-tl7fn3uw2j
    @user-tl7fn3uw2j Рік тому +1

    እረመዳን ከሬም በኢትዮጵያ

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 Рік тому +3

    ኧረ እንመጣለን! አሪፍ የቤተሰብ ጨዋታ!

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +15

    ማነው የዮሲያስ ማዘን ያሳዘነው 👍👍👍

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון Рік тому +1

    ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይሰጥህ

  • @abeman4771
    @abeman4771 Рік тому

    Fasil & yonatan congra!!

  • @Hasinatube
    @Hasinatube Рік тому +4

    እሸምርጥ የዘመናችን ወጣት ሁሉ ስው ምነ እዳተ ቢሆን እስኪ አንድ ነገር ተባበረኝ የኛ አንበሳ ዩቱቤን አስተዋውቅልኝ ደከመኝ ከስራ ጋር ስወዳችሁ ሁላችሁም ትለያላችሁ እስቲ እሸን የምትመለከቱ ሁሉ እደሱ መሆን ቢያቅተን ጥሩ ስው እ እሁን የስው ሀቅ አንብላ እሺ እድሜህን አላህ ያስረዝምልነ ያረብ እዳተ ያለ ጀግና መታ መታውን ይስጥህ አንተን የወለደች እናት ሁሌ እደተመረቀች ትኖራለች አላህ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ የሸ ሰራተኞች ሁሉ እናተን ባንስ በቀን አስሬ ነው የመሰያችሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @bemytube2758
    @bemytube2758 Рік тому +2

    እሼ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ።

  • @zegelilatube
    @zegelilatube Рік тому

    እሼ መልካም ሰው💚💛❤️

  • @tameatopto8217
    @tameatopto8217 Рік тому

    በጠም ዳስስስስስ፡ያሚል፡ቆይታ፡ነበር፡

  • @teweldemedhinberhane9921
    @teweldemedhinberhane9921 Рік тому +2

    ወኒ ብላ እኮ በትግርኛ መልሳ ነበር ልክ ነበረኝ እሼ መሌ❤

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Рік тому +1

    አሹ መልካም ሰው ሰን ለመርዳት የምታደርገውን ጥረት ሳላደቅ አላልፍም❤❤❤❤

  • @emusamuel7937
    @emusamuel7937 Рік тому

    🎉አሪፍ

  • @teorin_shiekh
    @teorin_shiekh Рік тому

    ፋሲል የእጁን መዳፍ ሲያሳክከው ነው ያወኩት እንደሚያሸንፉ 😂😂❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Рік тому

    ዋው እሸ ደስ ይላል

  • @kinhasaboch6309
    @kinhasaboch6309 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ይበል የሚያሰኝ ነው ሆኖም ግን የሚወዳደሩት 3ቢሆኑ ለህፃናቱ ሞራል ሲባል አሸናፊው አንድ ሲሆን ምንም አይደለም ፪ሲሆኑ ግን በአንደኛው ልጅ ላይ ተፅኖ ይፈጥራል።ከዛ ውጭ ይበል. የሚያሰኝ ነው በጣም ደስ ይላል !!!!❤

  • @abdusaalamabraahim86
    @abdusaalamabraahim86 Рік тому

    Wow amazing

  • @MulayeRoba-uk5gm
    @MulayeRoba-uk5gm Рік тому

    ዮናታን የኔ አይናፋር እድግ በልልኝ

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv Рік тому +4

    ወኒ yalchu ይመጀመርያ ጥያቄ ኮ በትግርኛ ኣግታ ነበር አሼ 😄😄

    • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
      @አድራሻዬከመስቀሉስርነው Рік тому

      ታዲያ ካገኘች ለምን አታስረዳም 😂 ወኒ ምንድነው ሲላት ወኔ አለች እኮ 🙄

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Рік тому

      ​@@አድራሻዬከመስቀሉስርነው 😂😂😂😂😂

    • @Hello2112.
      @Hello2112. Рік тому

      She is right eko end

    • @Fiyori-ye6qv
      @Fiyori-ye6qv Рік тому

      @@አድራሻዬከመስቀሉስርነው ነግሮዋለች አኮ ወኒ ማለት ምን ምለት ስላት ስሚት ማለት alechu

    • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
      @አድራሻዬከመስቀሉስርነው Рік тому +1

      @@Fiyori-ye6qv መልሱን አግኝተው አለች ግን አላስረዳችም ወኒ ምንድነው ሲላት ወኔ አለችው ኒ እና በኔ ይለያያሉ ዙሮ ዙሮ ሁለታችሁም ልክ ናቸው ያለመግባባት ነው

  • @abishaahmed6209
    @abishaahmed6209 Рік тому

    እሼ በየቀኑ የሚገርም ነገር ታሳየናለ ትመቸናለህ የአህያው ድምፅ ግን በሌላ ቢተካ እንደ ሀሳብ ለመስጠት ነው እንወድሃለን

  • @aminemahari7936
    @aminemahari7936 Рік тому

    Eshye betam adnakhy ye gn yeahunu huletena tiyake weni ybalal betgrina eskista yemchil sew weni alew ybalal

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Рік тому +1

    እሼ እዉነት ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤

  • @Dankemile403
    @Dankemile403 Рік тому

    Eshetu u are funny enwedahalen ke eritrea 🥰😍

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 Рік тому

    እሼ መልካምነትህ ቀጥልበት እግዚአብሔር እንዳንተ ኣይነት ሰው በሃገራችን ያብዛልን ሃገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በሉ
    ስደታችን ያሳጥርልን ለኔም ሳብስክራይብ ና👍👈ዝወዳችዋለው

  • @wezammedihin6946
    @wezammedihin6946 Рік тому +3

    በትግርኛ ወኒ (ወኔ)ሻንጣ (ሳንጣ) መልሳ ኣለች

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Рік тому +1

    ለሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዩች እንኩዋን ለዋሁ መላክ ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳቹህ ቅዱስ ሚካኤል ቸር ወሬ ያሰማን❤❤❤❤❤❤

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Рік тому +1

    ዋውውው ደስ የሚል ጨዋታ ነዉ ❤

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Рік тому +1

    የኔ ማር ሲልቅስ አሳዘነኝ እሺ ቀጣይ በቁቁቸው አወዳድራቸው 😢😢የኔ እባ ይፍሰስ እፍፍ

  • @reemmilion9272
    @reemmilion9272 Рік тому

    ወኒ በትግርኛ ትክክል ነው የመለሰች

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Рік тому +3

    ምርጦችየ 🥰ግን ወኒ ተመልሶ ነበር🥺

    • @Hello2112.
      @Hello2112. Рік тому +1

      Yaaaa tekekel

    • @hayatabdu212
      @hayatabdu212 Рік тому

      ኒ እና ኔ ልዩነት አለው አልተመለሰም

  • @teyba2820
    @teyba2820 Рік тому +1

    Betam desi ylale amesegnaleho

  • @haimanottube
    @haimanottube Рік тому +1

    በጣም ደስስስ የሚል ቆይታ ነበር ❤❤❤

  • @philmon236
    @philmon236 Рік тому +3

    በትግርኛ ስሜት ወይም ወኔ ያልከው (ወኒ )ነው የሚባል

  • @hagoswelday381
    @hagoswelday381 Рік тому

    Tgst weni betgrja ney eko an shewedkat ❤❤

  • @senaitdejene6176
    @senaitdejene6176 Рік тому +1

    ወኒ እኮ ትክክል ናት በትግርኛ የመለሰችው

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 Рік тому +2

    አንደኛ ኮማች ነኝ ፍቅር ይብዛለችሁ

  • @Dankemile403
    @Dankemile403 Рік тому

    Weni Tigrigna 🤗

  • @nitart4949
    @nitart4949 Рік тому

    Esh yene biruh sew,berta❤

  • @sweetbb5297
    @sweetbb5297 Рік тому

    ወኒ እኮ በትግርኛ 'ኖው እኮ ትክክል ነበረች

  • @ዝምተኛውእርግብ

    ይሄኛው ዝግጅት አልወደድኩትም ስሙን ቀይሩና ሀገርህን እወቅ ወይም እናንተ በተመቻችሁ አርጉት ብቻ ኢትዮጵያን እንወቅ በሚል ብዙ ብዙ መስራት ይቻላልብዬ ሃሳቤን አካፍያችሃለሁ ብትቀበልርትም ባትቅእበሉትም

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w Рік тому +2

    የዘንዲሮ ረመዷን ኢትዮ ሀገሬ ሰላም ምትሆንበት ያርግልን

  • @mekonwnmwlese-wj1qv
    @mekonwnmwlese-wj1qv Рік тому +1

    ዮናታን እና ፋሲል እንኳን ደስ አላችሁ!!

  • @እፁብፍቅር
    @እፁብፍቅር Рік тому

    አረ በለዉ ደስስ ሲል😂😂😂😂😂

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Рік тому

    Egiziyabhir yitebikih eshe Desi yilali ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Рік тому

    ደስ የሚል ውድድር ነበር💚💛❤🌷💕🌹💓🙏

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Рік тому +2

    የአማሪኛ ችግር ነው የኒ እናት😢❤❤❤

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 Рік тому +1

    በትግርኛ ሆኖ ነው እንጂ ሁሉንም መልሳለች

  • @mebratumulusew1737
    @mebratumulusew1737 Рік тому

    Keep it up bro

  • @MeseretBethsnu-wg5cr
    @MeseretBethsnu-wg5cr Рік тому

    በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️😍😍

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Рік тому

    😍 😍 😍

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Рік тому

    እሼ ትያቄአችሁ ቀላል ነው ትንሽ ጠበቅ አርጉት በተረፈ ሁላችሁ ሰላም ይብዛላችሁ

  • @mimimengistu7587
    @mimimengistu7587 Рік тому

    Eshe, you are so kind.

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 Рік тому

    ደስ ስትሉ ፍቅር ደስ ይላል

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤ሓቢቢይ ኣነ ዮስያሰይ ሽኮር ኣባይካ ይንባዕ😢😢😢😢 ግን የሆነ ነገር ብትሰጠው ላለቀሰው ልጅ😢😢😢እሼ ❤❤ ምርጥ ሰው😊

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Рік тому

    እሼ ምርጥ ሰው

  • @abrehetghebrab5288
    @abrehetghebrab5288 Рік тому

    Betam yegermal be tigrigna new yemlshew tekkel nat hulum , weni malet bedmb dancing michel sew weni alewu weym (wenam) new mbialew betigrigna ,next time betsbubt teru Eshye serahn betam dess yellal Egzabher Amlak ybarkeh

  • @atnafumola4073
    @atnafumola4073 Рік тому

    በጣም ደሥ የሚል ውድድር ነበር

  • @beki4082
    @beki4082 Рік тому

    Nice show of all time

  • @Bet1771
    @Bet1771 Рік тому

    እሸቱ እዚህ ውድድር ላይ ልጄሽ ስለሆኑ የሚመጡት ሲሸነፉ ያዝናሉ፣ ይሰማቸዋል። ስለዚህ ለሚሸነፉትም ልጆች ትንሽ ብር ሽልማት አዘጋጅ

  • @PiassaTube12
    @PiassaTube12 Рік тому

    this is so entertaining show

  • @habtamu222
    @habtamu222 Рік тому +1

    መስኡድን ደጋግመህ አቅርበው ወይም ባላቀረብከው ሪከርዱን ዘግቶ ጠፋብን እኮ

  • @helenkidane4952
    @helenkidane4952 Рік тому

    dear eshetu when she said weni she was saying it in Tigrinya she was write.

  • @Aemiro789
    @Aemiro789 Рік тому

    EShe our icon

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Рік тому

    እሼቱ የድሮ አንድ ብር ላይ የነበረውን እረኛ አይመስልም ??...ያ ብር በጊዜው ክትፎ ያበላ እንደነበር አትርሱ💚💛❤