ሚስቴን አምጣት !! 😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 62

  • @Bitt-h4n
    @Bitt-h4n 5 днів тому +6

    ለሚስትክ እኔ ልግዛ ትክክል አስማረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 4 дні тому +1

    ያስማረን ሚስቶች እየወደድኳቸውነው ከይሻሙሽ ውጭ😂😂😂 ባንቻየውንና አዲሷን

  • @hihhi741
    @hihhi741 5 днів тому +3

    ምነው አሰማረ ያልብሰላችሁ አሰሜ ጀገና ነው💪

  • @Ake-bp6lj
    @Ake-bp6lj 5 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂አይይይ ዳምጠዉ ብቻየ አደርኩ አላለም😂😂😂😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 5 днів тому +2

    😂😂😂😂 አስሜን አታስጨንቁት

  • @AsdAhhgs
    @AsdAhhgs 5 днів тому +2

    ኧረ አያሌው እና ዳምጠው ጉድ አመጣችሁ😂😂😂😂

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 5 днів тому +2

    ዳምጣዉና አያሌዉ መግዛት ሲቅታችሁ አስማረ የፈለገዉን ለሚስቱ ቢያደር ምን አገባችሁ😂😂😂

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 5 днів тому

    ወቸው ላንድ ቀሚስ አትሆኑም😂😂😂 የናተስ ከፋ አያሌው ና ዳምጠው ግዙላቸው

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 5 днів тому

    ዳምጥዋ አለህ አዞን ቻለው 😂😂😂😂😂😂

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri 4 дні тому

    ወይ አየሊው እረ። ቀስ😂😂😂😂

  • @SXxእመብሪሀንእናቴ
    @SXxእመብሪሀንእናቴ 5 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂አሰሜ ነብሩ

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 5 днів тому

    የኛ፤ትልቁ፤ዋናው፤የትዳር መፍረስ ምክንያት፤በቅናት ሌላውን ለመምሰል በፉክክር ሰላም ማጣትና ትዳር ማፍረስ ነው።ኧረ እንደቤታችን በሰላም እንኑር።

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri 4 дні тому

    አስመረ ደግ አረገ ለሲት። የለው ክብር። እነ ሰይለብሱ ይኑሩ ከተሚ ብተገበ እጥብ ነበረ ምተረግህ 😂😂😂😂 እግለዩ ደምጠውነ አየሊው ትክክል አደለም

  • @جميلهحمدي-ر6ك
    @جميلهحمدي-ر6ك 5 днів тому

    ብቻየንአደርኩአላለምእናምንያርግህ😂😂😂😂😂😂

  • @amefke2069
    @amefke2069 4 дні тому

    ወይ ቅናት በገዛ ገንዘቡ በሚስቱ መን ጥልቅ አረጋችሁ

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 днів тому +2

    አስማረ ካለው ወርቅስ ቢለብስ እናተ እና የእናተ ሚስቶች ምን አገባቸው ይሄ ደግሞ ምን የሚሉትነው የምሰሩት ድራማ ሰው እደቤቱነው የሚኖረው

  • @JdjDhdh-lx4yg
    @JdjDhdh-lx4yg 5 днів тому

    ዛሬ አንደኛ ነኝ❤❤❤🎉🎉

  • @menatesfa-xl3th
    @menatesfa-xl3th 5 днів тому

    ወይ ትበይን ❤❤❤❤❤

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 5 днів тому +1

    አያሌው እና ዳምጠው አስማረ ሚስቱን ስላስጌጠ ስላሳመረ የእናንተ መንጨርጨር ምን የሚሉት ነው።አዎ ሴት ልጅ ማማር ፣ማጌጥ ትወዳለች። ከሚስቶቻችሁ ጋር ተመካክራችሁ እንደ አቅማችሁ አልብሷቸው።ለእናንተ አረቄ እና ጠላ መጠጫ የምታጠፉትን ቆጥባችሁ ግዙላቸው።አስማረ በዚሁ ቀጥል ሚስትህን ስራ ማገዙንም በርታበት።

  • @SeidEbrahim-o2x
    @SeidEbrahim-o2x 5 днів тому +4

    ብርቂን የትሰደድካት ካታአናት አልወርድም ዳምጠው አምጣት

  • @tgsts-v3g
    @tgsts-v3g 5 днів тому +1

    እረ ልትበሉት ነዉ እንዴ አያሌዉ እና ዳምጠዉ አስማረ ምስኪን በገዛ ገዘቡ ምንስ ቢገዛለት ምናገባችሁ አበዛችሁት 🎉🎉🎉

  • @AliAhmed-z2d8o
    @AliAhmed-z2d8o 5 днів тому +2

    ምስታችሁን ተቆጣጥራችሁ ያዙ

  • @WebeneshNigatu
    @WebeneshNigatu 5 днів тому +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 5 днів тому +1

    ወገኖቸ፤መጥረጊያውን፤ረዘም ያለ፤በትር የሚመስል ብትሰኩበት፤በመጎምበስ ወገባችሁን ከምትቆርጡና፤አባራው በአፍና በአፍንጫችሁ እንዳይገባም ያግዛል።

  • @TesfayeGetahun-u7g
    @TesfayeGetahun-u7g 3 дні тому

    አያሌው አስማረ ምርጥ ጓደኛህ ነው ቤትህን አሸንፍ

  • @Alem-p4
    @Alem-p4 5 днів тому +3

    አሰማረ ምን ያድርጋችሁ አበዛችሁት

    • @mebetalipi
      @mebetalipi 5 днів тому

      ኧረቅናት😅😅😅😅😅😅

    • @Alem-p4
      @Alem-p4 5 днів тому

      @mebetalipi አንጨረጨራቸው እኮ😂😂😂

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c 5 днів тому +5

    ዳምጠዉና አያሌዉ እቡር እቡር አትበሉ አስማረ ምን ያድርግ ሚስቱን ለተከባከበ ምን አርግ ነዉ እሚሉት ሠዉ እደቤቱ ነዉ የሚኖረዉ ለሚስትህ አትግዛነዉደ ሆ

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr 5 днів тому

      ትበይን ችግርቭንኳን ቢኖርሽ ትዳር አክባሪ በመሆንሽ ግን ላመሰንንሽ

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ

    ይሸብሽባችሁ😮😮😮😮አበዛችሁት እናተ ደግሞ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 5 днів тому +2

    ዳምጠው አያሌው አስማርምንያድርግ ዋ ግዙላቸው

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna 5 днів тому

    😂😂😂😂meqigah gorbate hyetlibenie nw😂😂😂😂

  • @betelhemtadesse8062
    @betelhemtadesse8062 5 днів тому

    4ተኛ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ 5 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @mrymalhammadi8858
    @mrymalhammadi8858 4 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna 5 днів тому

    Mine ale Ayhlew le tibyen werqie bione betgzah kize hule werdite 😂😂😂😂

  • @yebabo
    @yebabo 5 днів тому +1

    ያጀማአ እስኪ ደምሩኝ አበረታቱኝ !!!

  • @AwelYimam-w1f
    @AwelYimam-w1f 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 5 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂🎉❤

  • @neima7539
    @neima7539 4 дні тому

    ኤጭ ኧረ ከዚህ እርዕስ ውጡ እንዴ እጅ እጅ አለንኮ ሁሌ አንድ ነገር ላይ

  • @HanaMesele-x3w
    @HanaMesele-x3w 5 днів тому

    ምቀኛ

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna 5 днів тому

    Tebiyen werqie yegzalhte be like wedoce❤❤❤❤❤

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 5 днів тому

    ቅናታችሁ ያስጠላል

  • @AlainUaeseada
    @AlainUaeseada 4 дні тому

    እደው አያሌው ከነ ሚስቱ አሽሙራቸው

  • @WebeneshNigatu
    @WebeneshNigatu 5 днів тому +1

    🎉

  • @NerozeAl-n7r
    @NerozeAl-n7r 5 днів тому

    ❤❤❤

  • @tuba9437
    @tuba9437 5 днів тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 4 дні тому

    አያሌው ግን ማን አቦካ አትሁን አስማረነው ከትበይን ያስማማሕ ወረተኛነሕ

  • @AaAa-ed1tl
    @AaAa-ed1tl 5 днів тому

    😢😢😢😢😂😂😂

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 5 днів тому

    ምን ያድርጋቹ አስማረ ?ሚስቶቻቹን ካላቹ አልብሱ ከሌላቹ እነሱም መረዳት አለባቸው የሰው እያዮ ሂወት አይኖርም

  • @FatmehFa
    @FatmehFa 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MseAlm
    @MseAlm 5 днів тому

    😅😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdaneTessema-k9l
    @AdaneTessema-k9l 4 дні тому

    አያሌዉ ላሥማረ 50000ብር አበድራህለት አልነበረ እንዴ የት ሄደ ዪ ብር
    ብርቄን ሲመልሷት ትበይን ሄዳለች

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 5 днів тому

    አፈር ብላ መሃይም አስማረ ነው አቅም ሳይኖርህ አግባ ያለህ ? አሁን ለሚስቱ በገንዘቡ ያሻውን ቢያደርጋላት ለምንያከፋሃል

  • @alha2939
    @alha2939 5 днів тому

    አሲማረአራሳቸዉፈልገዉያምጡለምሲትህየፈለከዉንማልበሲትችላሌህይበዱ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 5 днів тому

    አያሌው አበዛኸው እኮ አስማረን ምን አድርግ የምትለው። አንተ ጉደኛ በሚስ ላይ ሚስት ቤትህ አምጥተህ እንኳን አስማረ አንተን አልጠላም አሁን ለሚስቱ የፈለገውን ቢያደር አንተ ምን ባይ ነህ

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y 4 дні тому

    ለሚስት ልብስ ገዛህ ብሎ ፀብ። የማይመስልና አስቀያሚ ድራማ፣ ጆሮን የሚያገለማ ቆሻሻ ድራማ።

  • @Sumaya-e7f
    @Sumaya-e7f 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤