የኢሳያስ ጠጠሮች‼️ ሲኖሩ እንግሊዛዊ! ሲቃወሙ ኢትዮጵያዊ! ሲደግፉ ኤርትራዊ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 42

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 3 дні тому +12

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 3 дні тому +3

    ናፍቃችሁኝ ነበር 🩵ስንቴ ገብቼ ቼክ አደረኩ ጆዬዬዬ 🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️
    ስምህን የማላውቀው አንተኛውም ልጅ እንኳን ደህና መጣህ 🙏🏽🙏🏽

  • @birhanubeshir1668
    @birhanubeshir1668 3 дні тому +10

    Thank you Jo!!

  • @kiyarina
    @kiyarina 3 дні тому +5

    Ethiopia + Abiychu FOREVER, smart, compassionate , BRAVE LEADER...🌹🌹🌹🌱🌱🌱☮☮☮⚖⚖⚖⚓⚓⚓⛵⛵⛵💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌹🌹🌹🌱🌱🌱☮☮☮⚖⚖⚖⚓⚓⚓⛵⛵⛵🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴🌹🌹🌹🌱🌱🌱☮☮☮⚖⚖⚖⚓⚓⚓⛵⛵⛵🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟥🟥🟥🟥 GREAT ANALYSIS, BASED ON FACTS. KEEP IT UP. THANK YOU HASAB MEDA.

  • @yaneterhardsson2914
    @yaneterhardsson2914 3 дні тому +7

    Thanks bro 🙏🙏🙏

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 3 дні тому +8

    "የኤርትራ ጠጠሮች" በጣም ግሩም አርእስት ነው። ሀተታ እንኳ ባይታከልበት በራሱ ብዙ ይናገራል። በርታ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 3 дні тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን እነዚህን የደም ነጋዴዎችን፣ ባንዳዎችን አስወግድልን።
    መሪያችንና መከላከያ ሠራዊታችንን በሰላም ጠብቅልን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 3 дні тому +11

    Talk all u want Dr Abeye is talking Ethiopia 🇪🇹 to great lengths you all must have seen enough he will show you a lot more 🎉God bless Dr Abeye God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 3 дні тому +7

    ❤❤❤❤❤

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 3 дні тому +2

    You have a reasonable explanation about the topic.

  • @eshetudaba4952
    @eshetudaba4952 3 дні тому +1

    በርታ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @LiyaCarriker
    @LiyaCarriker 3 дні тому +9

    ምን ያቃልና ሰለሀገር የጥቆም ሰው ሰለአገር ምን ያቃሉና በአብይ ቅናት አሳብዳቸዎል

  • @african-2000
    @african-2000 3 дні тому +6

    God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA

  • @GetanehWube
    @GetanehWube 3 дні тому +3

    ጆን የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ፤ እንደጣፈጠኝ አለቀ 😘

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 3 дні тому +3

    Welcome 🤞🤩 ግን ግን ስትገባ ማስፈቀድ ነበረብህ 👍🤞🤩

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 3 дні тому +6

    ሀቅ ሀቋን!!

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 3 дні тому +4

    እነዚህ ዘመን የበሉ ሀገሬ ሳይሆኑ በሀገር ላይ ቁማር እረ ይብቃችሁ ጡረታ መዉጣት ማንን ገደለ አይይይ ማፈርም ቀረ

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 3 дні тому +1

      አምታጌታቸው(ልጁእንዳሳመረው) በቅርቡ ልጅ ወልዱዋል። መሸቀል አለበት ።

  • @MohamedRedi-y8w
    @MohamedRedi-y8w 3 дні тому +3

    እንኳን ደህናመጣ ስጠብቅ ነበር ጆ ግን ይህ ያንተ ድምጽ ነው?

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 День тому

    Ethiopia will prevail and prosper

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 дні тому +2

    አንዳው አንዳርጋቸው
    ለመሆኑ ከቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ አሊ ታጉሮ ከነበረበት እሥርቤት አንዳወጡት
    እረስቶት ነው??
    ውለታበስ መሆን ያሳፈራል
    ይብላኝ ለከሀዲው
    መሪያችን ግን ጀግና ችን
    እና ጥበበኛ ነው
    የአኢትዮዽያ መሪ ሆኖ
    ይቀጥላል ፣፣✅💪❤️🇪🇹

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 3 дні тому +2

    እንዴት ነህ ልጃችን ዶ/ር አብይ የተነጠረ የጠራ ወርቅ እንደሆነ የምናውቀው እናውቀዋለን ለሰው ብታስረዳው አይገባውም ምክንያቱም አውቆ የተኛ ሰው ቢቀሰቅሱት አይነቃም እንጂ እሱ የወርቆች ሁሉ ወርቅ ነው፡፡ አላህ የውስጥ አዋቂ ስለሆነ እሱ ይታረቀን

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 3 дні тому +4

    እባክህ ቶሎ ቶሎ አቅርብ። ግሩም ትንተና ነው ። የእንዳንተ ዓይነቱ መቅረብ ልዩነት ያመጣል ።

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 3 дні тому

    ✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 3 дні тому +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️❤️🙏🙏

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q 3 дні тому +2

    የአብይ መንግስት አሰብን እና አስመራን በተመለከተ ምን አይነት አፕሮች መከተል እንዳለበት ሌላ አማካሪም ሆነ ምክረ ሀሳብ ፍለጋ አይደክምም።ኢሳያስ አፈወርቂ ራሱ ከበቂ በላይ አማክሮናል። ሩሲያ ለስብሰባ በተገኘበት ወቅት ለሩሲያው መሪ ብላድሚር ፑቲን በግልፅ በመናገር ምክሩን እንድወስድ አስቀምጦልናል። አንዳንድ አካላት እንደሚሉት ሩሲያ ክሪሚያን ከዩክሬን ስትወስድም ሆነ የዩክሬንን ግዛቶች ጦር አዝምቶ ሲቆጣጠር ከዩክሬን ጋር እየተዋጋች ሳይሆን በኔቶ ሃይላት የተቃጣባትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ እየተዋጋች ነው አለ። እውነት ነው። ታዲያ ኢትዮጵያም አሰብን ግብፅ ስትገባ እንዴ ብሎ አሰብን ላፍ ሲያደርግብህ እኔን ወጉኝ እንዳትል እኛ ግብፅን እየተዋጋን ነው። ያንተው ምክረ ሃሳብ ነዋ፣

  • @Mena-k2g
    @Mena-k2g 3 дні тому

    የዮኒ ድምጽ አይደልም ዮኒ ስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @feiselabdela4926
    @feiselabdela4926 3 дні тому +2

    ጆዬ ምንሼ ነው ድምፅህ?

  • @emebetzewde438
    @emebetzewde438 3 дні тому +2

    ጆኒ ሰላም ነህ ድምፅህ ምነው?

  • @kalu8560
    @kalu8560 2 дні тому

    መሳይ የኢትዮጵያ ጠላይ መሆኑን ለታርክ መመዝገብ አለበት ፣ሁለም የኢትዮጵያ ሰላም የሚጠላ አስመሳይ ስምን መላክ ያወጣል የምባለው እውነት ነው መሳይ አስመሳይ።።።