Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰለ ንጉሱ ሰላቀረብክ አጅግ በጣም ደሰ ብሎኛል,ሮናልዶ ❤❤❤❤
Efi thanks for R9 el fenomenon zegeba ❤I am gonna cry of all the memories WC 1998 😢/ 2002 🎉 ❤ትሪቡን ይለያል 🙏 !!
ክስተቱ❤❤❤ሮናልዶ ሊዊሥ ናዛሪዎ ዴሊማ የኔ አንደኛ
ኤፎ etv እያለህ ነበር አንተን መከታተል የጀመርኩት ። አሁንም ቢሆን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ ...የእውነት ትችላለህ አንተ🙏🙏🙏😍😍
R 9 ❤❤❤football ⚽ 1
በጣም ምወደው ተጫዋች ንጉሱ
There is the only one Ronaldo #9 💛💛💛
I watched from dire dawa 😘😘😘😘😘
ኤፎ አለን አለን ሮናልዶ በ9 ቁጥር እስካሁን በብራዚል ብሄራዊ ቡድን እና በክለብ ያልተተካ ድንቅ ተጫዋች ትሪቡንን ወክዬ የምሮጥበት ቲሸርት እንካቸ በሉኝ ሙላት ከቡራዩ
ኣቀራረብ ድምፅ ዋው ትችላለክ ኢፊይ❤! ግን ኣንድ ፕሮግራም መንድትሰራልን እፈልጋለዉ የሮናልዶ ኣትለቲኮ ከ ጁቬንቱስ ደርሶ መልስ የ ኣትለቲኮ ደግፊዎች ንግግር ጨምረህ
yehe gezetagn betam des yella dimstu Efremi
ክስተቱ ይለያል
አንድ ተጫዋች ብቻ ሙሉ ብቃት ያለው እሱም ሮናልዶ ሊውስ ናዛሪዮ ደሊማ ብቻ ነው ለእኔ በሚገር ሁኔታ ኤፋ ተረከው ፍሰሃ ተገኝን ነው ያስታወስከኝ ስለሮናልዶ 97.1 ላይ ሲያወራ ሰውነቴ ሲነዝረኝ ይታወቀኛል ያንተ አተራረክ ደግሞ እውነቴን ነው እንባዬን ነው ያስመጣኸው ልዩ አተራረክ ስለምርጡ ተጫዋች እናመሰግናለን።
🙌👏😍
Please sile Gennaro Gatucho akirbu🙏🙏🙏
ኧረ ላይክ እያደረጋቹ ለዚ አቀራረብ እንኳን ላይክ በካርድ እራሱ ያንሰዋል ሁላችን ላይክ እናርግ ያየው 174 ሰው ላይኩ ሶስት ለኤፊም ብርታት ነው
ለቀጣይ ስትሰራ ግን በቪድዮ የታገዘ አርገው እኛ እየተዝናንን እንድንሰማው::
ኤፊ በጉጉት እየጠበቁኩህ ነበር አርፍደህም ቢሆን ደርሰሀል ትለያላቹ super tribun ትለያላቹ እውነትም በካርድ ኤልፌሎኖማዮ ይለያል
በቪድዮ የታገዘ አርገው
pele messi maradona ተደምረው r9ኣያክሉም
Are bakh
ሰለ ንጉሱ ሰላቀረብክ አጅግ በጣም ደሰ ብሎኛል,ሮናልዶ ❤❤❤❤
Efi thanks for R9 el fenomenon zegeba ❤
I am gonna cry of all the memories WC 1998 😢/ 2002 🎉 ❤
ትሪቡን ይለያል 🙏 !!
ክስተቱ❤❤❤ሮናልዶ ሊዊሥ ናዛሪዎ ዴሊማ የኔ አንደኛ
ኤፎ etv እያለህ ነበር አንተን መከታተል የጀመርኩት ። አሁንም ቢሆን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ ...የእውነት ትችላለህ አንተ🙏🙏🙏😍😍
R 9 ❤❤❤football ⚽ 1
በጣም ምወደው ተጫዋች ንጉሱ
There is the only one Ronaldo #9 💛💛💛
I watched from dire dawa 😘😘😘😘😘
ኤፎ አለን አለን ሮናልዶ በ9 ቁጥር እስካሁን በብራዚል ብሄራዊ ቡድን እና በክለብ ያልተተካ ድንቅ ተጫዋች ትሪቡንን ወክዬ የምሮጥበት ቲሸርት እንካቸ በሉኝ ሙላት ከቡራዩ
ኣቀራረብ
ድምፅ
ዋው ትችላለክ ኢፊይ❤!
ግን ኣንድ ፕሮግራም መንድትሰራልን እፈልጋለዉ የሮናልዶ ኣትለቲኮ ከ ጁቬንቱስ ደርሶ መልስ የ ኣትለቲኮ ደግፊዎች ንግግር ጨምረህ