ቅኔ በሊቁ መምህር የኔታ ተረክበ( መንክር)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 4

  • @MerawiassefaAmera
    @MerawiassefaAmera Місяць тому

    አይይይ የንታ ተረክበ አወረዱት

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 4 роки тому

    በለው!

  • @merigetasenaysenshaw9152
    @merigetasenaysenshaw9152 4 роки тому +3

    ይህ ቅኔ የቀረበው ሞጣ ቀራንዮ መድሓኔ ዓለም ቤተ-ክርስትያን ላይ ነው ቅኔው የቀረበበት ምክንያትም የቀራንዮ መድሓኔ ዓለም ቤተ-ክርስትያን አስተዳዳሪና የቅኔ መምሕር መልአከ መልአክ መሪጌታ ተስፋ የተባሉት ሊቅ በመሞታቸው ነው በጣም ያሳዝናል መልአከ መልአክ መሪጌታ ተስፋ ወዳጄ ነበሩ መሞታቸውንም አሁን በዚህ ቅኔ ነው የተረዳሁት በጣም ያስለቅሳል ሊቃውንት እያለቁብን ነው እኝህ መሪጌታም ሐዘናቸውን በቅኔ ነው የገለጹት ምናልባት የቀለም አባታቸው ሊሆኑ ይችላሉ የኔታ ተስፋም ቅኔ ሲቀኙ እንደዚህ በወኔ ነበረ የሚቀኙ እግዚኣብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማር ለቤተ ሰቦቻቸውም መጽናናቱን ይላክልን አሜን

    • @mintenigberkesisdibekulube7641
      @mintenigberkesisdibekulube7641  4 роки тому

      አዎ መ/ሕ ሠናይ እውነት ነው። መርጌታ ተተክበ ለእኔ የቅኔ መምህሬ ናቸው።
      የየንታ ተስፋ የቅኔ ልጅ ናቸው።