ውዴታውን ፍለጋ || በወንድም አቡበከር ይርጋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 111

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 роки тому

    ጀዛካሏሁ ኸይርን ኡዜታዝና እረጋ ጣፋጭ ነዉ አደበትህ እረጋ ቢለ አደበትህ አሏህ ይጨምርልህ ኡዝታዝና ዉዲ ኤህቶቼ እስኪ ዱአ አዲርጉልኝ ቁረአን እዳገራልኝ በአላህ ሥም ልጠይቃችሁ

  • @Aisha-fl8ul
    @Aisha-fl8ul 6 років тому +24

    አላህ ይጠብቀን እኛ ሰዎች ከወንጀል አንጠራም !ወንጀልም ከሰሩ በኻላ ከልባቸው ከሚቶብቱት ከሚፀፀቱት አላህ ያደርገን።

  • @Tube-oh1dn
    @Tube-oh1dn 6 років тому

    ጀዛከላህይር ኡስታዝ - ምንኛ ያማረ ተውባህ ነው አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ...

  • @NN-tw5pz
    @NN-tw5pz 6 років тому

    የአላህ ምናለ ያማረ የተዋባ ሃድስ ነው ያረብ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይረን

  • @ekrammohamed6746
    @ekrammohamed6746 6 років тому +8

    ያረብ እንዴኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳተ ፍፁም መልካምነት ይቅር በለን ያረብ ..... መጨረሻችንን አንተ አሳምርልን ያረብብብብብብብብብብ

  • @ከድጃነኝጩጨዋአልሀምዱሊላ

    አቡኪየ የኔ ጀግና የኔ አደበተ ጣፋጭ ጀዛኸላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

    • @sainabag3125
      @sainabag3125 6 років тому

      Damad Elshaeq ሱባሀንአላህ።አተይቅርባይነህ።አተይቅርበለን።አቡኪ።ጀዛኩሙላህ።

    • @aa45gdhjs49
      @aa45gdhjs49 5 років тому

      መጣምደስተኛነን

  • @መርየምወርቁ
    @መርየምወርቁ 4 роки тому +1

    ሱለላዉ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላዉ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላዉ አለይሂ ወሰለም

  • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ

    የአላህ መጨረሻየን አሳምርልኚ ያረብብብ አተተውበትን ወፍቀኚ ይስረብብብ

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ያረብ መጨረሻችን አተ አሳምርልን ኢላሂ

  • @kediryenus4767
    @kediryenus4767 6 років тому +1

    ወንድም አቡበክር አላህ ይጠብቅህ ያረብ ወላህ አንደበተርቱ እንደው ብሰማው ብሰማው ድምፀህ ምንም አይጠገብ ድአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላቹህ የወላጀቸን ሀቅ እኝወጣ አላህ ያደርገኝ ዘድ በተለይ እናቴ ወላሂ አንዳንዴ በጣም ያለህ ስራ ይገርመኛል እናቴ ሁለት አመት ነው ያረገዘቺኝ እናም በጣም ይጨቀኛል ሀቋን እወጣ ይሆን ወይስ ምን ይበጀኝ ይሆን እያልኩ
    አላህ ሆይ የወላጀቸን ሀቅ የምሰጣ አድርገኝ ያረብ

  • @فاطمهالفاطمه-ن2ك
    @فاطمهالفاطمه-ن2ك 6 років тому +1

    ጀዛከላህ ኸይረን በሠማው ብሠማው ዬማልጠግበው ዬአብኪ ደረስ አላህ ይጠብቅህ አብክዬ

  • @marymmohmd7672
    @marymmohmd7672 6 років тому +2

    አላህ ወክበር አላህ ይጠብቀን ያረቢ አንተም አላህ ይጨምርልህ ህይወቴ ማማክረው ሰው ሳጣ ያንተን ሀዲስ መስማት. ጀመርኩ ስደትላይ ግራ ሲገባኝ ያንተ ድረስና ቁራንስ ሰማ ይቀለኛ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ ከካፊር ነው ምኖረው በድዋ አስታውሱኝ

  • @halima.mohammedalhamdulila9971
    @halima.mohammedalhamdulila9971 5 років тому +1

    ጀዛከላህኸይርበሰማነውተጠቃሚያዲርገን

  • @kewnyatesfaye2091
    @kewnyatesfaye2091 6 років тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያአላህ

  • @አላህክሪም-ዐ2ኈ
    @አላህክሪም-ዐ2ኈ 5 років тому +1

    ጀዛከ አሏሁ ኸይር ማሻአላህ ❤️❤️❤️👍👍🌹 አላህይጠብቀን ጀዛ ሏሁ 🕋 ኸይር ትክክል ብለሀል አላህ ይጠብቅህ 🌹🌹❤️❤️❤️🌹 አላህይጠብቀን

  • @rehimrehim1011
    @rehimrehim1011 6 років тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር ወድም እደኛ ወጀል ሳይሆን እደሱ እዝነት አላህ ይድረስልን ያረብብብብ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 років тому +2

    ያአሏህ ወሏሂ እደት አስለቀሰኝ ያረብብብብ አፅዳን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 4 роки тому +1

    Sedeq rasulullah selellahu alehi weselem jezak Allah kheyran Allah yetebeqen yarab

  • @እማመቼልምጣ
    @እማመቼልምጣ 4 роки тому

    ጌታዬ ሆይ ውዴታህን ወፍቀኝ ወንጀሌንም ማረኝ አንተ ረሂም አዛኝ ነህ

  • @faybamohame27
    @faybamohame27 4 роки тому +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ያርብ

  • @ጠይባነኝየገጠርልጅ
    @ጠይባነኝየገጠርልጅ 6 років тому +2

    ጌታ ሆይ

  • @adgj9493
    @adgj9493 6 років тому +1

    ትክክል አላህ ይጠብቅህ

  • @zinetasuab9374
    @zinetasuab9374 6 років тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር ወድም አቡኪ

  • @fastfast2080
    @fastfast2080 5 років тому +1

    ሱበሀን አላህ

  • @kalbavip6194
    @kalbavip6194 5 років тому

    አቡኬስለኔያወራህመሰለኝአይይይ
    እስኪአላህወዴሀይቅመንገድይመልስንሁላችንንም

  • @መሬምነኝየአላህባራያመሬም

    ማሻአላ

  • @حمدالدرعي-ذ8ذ
    @حمدالدرعي-ذ8ذ 6 років тому

    ጀዛክአላህኸይር አላህይጠብቅህ ውድወንድማችን.

  • @እናቴሂወቴ-ሰ5ወ
    @እናቴሂወቴ-ሰ5ወ 5 років тому +2

    ያረቢ ጥርት ያለ ተውበትን ወፍቀን

  • @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله

    ጀዛከሏህ ኸይረን አቡበከር

  • @ኡምሀናንሁሴን
    @ኡምሀናንሁሴን 4 роки тому +1

    ማሸአለህ በርቺ ወደኔም ቤት ጎራ በሉ ምለሼ ፍጣኝ ነው ዩቱበሮች ፕሮፍይሌን በመጫን ግቡ

  • @fastfast2080
    @fastfast2080 5 років тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ግን ይሄን ምግብ ያው ላይ የተለቀውን ነ ያለውን ነሽዳ ብትለቁት ደስ ይለኛል ሙሉውን

  • @فاطمهالفاطمه-ن2ك
    @فاطمهالفاطمه-ن2ك 6 років тому +1

    ስለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @fathimasathi8193
    @fathimasathi8193 6 років тому +1

    Jazakalahu. Kayer. Wudachin ustazuna

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    እረያረብ ከወጀልአርቀኝ ያረብቀጥተኛውንመገድምራኝ ከሸይጧንወስዋስጠብቀኝ ጀዛኩምአላህኸይ

  • @ምሳዬየናቶልጂ
    @ምሳዬየናቶልጂ 6 років тому +2

    አላህ ይጠብቀን ከሸይጦን ያረብ😢

  • @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ

    ያረቢ አንተው ጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mdsomayahmdsomayah4459
    @mdsomayahmdsomayah4459 2 роки тому

    ያረብ እረሐምና በረህመትክ

  • @የወግድዋቆጆ
    @የወግድዋቆጆ 3 роки тому +1

    ምን ያልቃል የኛወጀል😪😪😪😪

  • @ፋጡማቢንትጋሹአልሀምዱሊላ

    ስለላሁ አሊይሂ ወስለም

  • @kh1ilfa117
    @kh1ilfa117 6 років тому

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ያረብ በራህመትክ

  • @الحامدالله-ج2ذ
    @الحامدالله-ج2ذ 4 роки тому

    ጀዛኩምአላህ ኸይረን

  • @Sahada-mb3kj
    @Sahada-mb3kj Рік тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ከዲኢትጲያዊትአህመድ
    @ከዲኢትጲያዊትአህመድ 6 років тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቀን

  • @Ali-pv5xc
    @Ali-pv5xc 5 років тому

    ሡበሀን አላህ የአላህ

  • @hadiyadaoud7902
    @hadiyadaoud7902 4 роки тому

    ያአላህ ጋሚድያ የሴቶች ምሳሌ ናት አላህ እኛንም እደሶ ቶባች ያድርገን ያረብ

  • @seadamohammad668
    @seadamohammad668 6 років тому +1

    ጀዝክ አላህ ኸይር አላህ ይጠቅን

  • @lamerabedur1907
    @lamerabedur1907 6 років тому +1

    ስብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከድንያ ፈተና

    • @hashihabsh6732
      @hashihabsh6732 2 роки тому

      አሚን ከአኼራ ፈተና ይጠብቀን ይልቅን ዱንያ ቀሪናትና ሁቢ

  • @zamzamcvbnmll6946
    @zamzamcvbnmll6946 5 років тому +1

    😭😭😭😭 አላህ ይጠብቀን

  • @leylaabdela7582
    @leylaabdela7582 6 років тому +1

    አቡኪ የኔ ጀግና

  • @arabia1239
    @arabia1239 5 місяців тому

    ሡብሀንአላሕ ስለላሑአለይወሰለም ያርብ

  • @ያአሏህእዝነትሰፊነው
    @ያአሏህእዝነትሰፊነው 6 років тому +1

    አቡኪ ጀዛከላህ ከይረን

  • @zuzuabdu1611
    @zuzuabdu1611 5 років тому

    ጃዛኩም አላሁ ከይር

  • @fozeyaabrar7182
    @fozeyaabrar7182 6 років тому +1

    Jazake allhu hayer

  • @እሙፍርዶስእሙፍርዶስትወህ

    ጀዛክላህ ኸይርን

    • @sahsgds9059
      @sahsgds9059 6 років тому

      ጀዛ ከአላህ ኸይ ር

  • @حمدالدرعي-ذ8ذ
    @حمدالدرعي-ذ8ذ 6 років тому

    ሰለላሁአለይሂወሰለም
    ሰለላሁአለይሂወሰለም
    ያረብእንደኛስራሳይሆንእንዳንተእዝነትይቅርበለን ያረብብብብብ

  • @rabiarrr5394
    @rabiarrr5394 4 роки тому

    አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @faezaberhan4282
    @faezaberhan4282 5 років тому +1

    😥😥😥😥😥😥

  • @ጀሚላነኝየተውሂድተማሪ

    ♥♥♥♥

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 3 роки тому +1

    صل الله عليه وسلم

  • @seadaseada2472
    @seadaseada2472 4 роки тому

    ያረብያረበያረብ

  • @salmas134
    @salmas134 6 років тому +1

    Sellellahu alyehi weselam
    Allah yetbki
    jazki allah kayer

  • @سبحاناللهالعظيمالحمداللهعلىكلش

    جزاك ألله خيرن

  • @rabiaeshetu1997
    @rabiaeshetu1997 6 років тому +1

    ጀዛኩምአላህኽይር

  • @asmajameela6491
    @asmajameela6491 6 років тому +1

    جزاك اللهُ‎

  • @loevloev822
    @loevloev822 6 років тому +1

    Allah etbekek wndma🙏🏼👈

  • @xoyibasaydxoyibasayd6266
    @xoyibasaydxoyibasayd6266 6 років тому +1

    jezaka alla keyrr abuk

  • @fatimazewdu5917
    @fatimazewdu5917 6 років тому +1

    Sulelahu aleyihi weselem

  • @የረሱልወዳጅ-ጨ5ከ
    @የረሱልወዳጅ-ጨ5ከ 6 років тому +1

    جزك الله خيرا استذ

  • @halimahalima3149
    @halimahalima3149 6 років тому +4

    ወላሂ ልቤን ነው የነካኝ

  • @fatimazewdu5917
    @fatimazewdu5917 6 років тому +1

    Jezakilah

  • @rosamohamed9902
    @rosamohamed9902 5 років тому +1

    Jazakallahu kyren

  • @sayidaaabduulaziz3300
    @sayidaaabduulaziz3300 4 роки тому

    Yaa Allahaa 😭😭😭

  • @ኒቃቤነውውበቴ
    @ኒቃቤነውውበቴ 4 роки тому

    ያረብ አንተው ጠብቁን ከዚሙት

  • @fatimaal1233
    @fatimaal1233 6 років тому +1

    Sallallaho allaihi wassallam

  • @T.bint.mehamed12127
    @T.bint.mehamed12127 6 років тому

    selelahu aleyhi weselem
    Ensha Allah jezakum Allah heyr☝

  • @ሆደቻለውለሁሉምጊዜአለው

    😭😭😭😭ያርቢአተውጠብቀኝ

  • @ZZZZ-xo9cf
    @ZZZZ-xo9cf 5 років тому

    yarbe kaiyrn nagr wafagn

  • @jdjjhdhd801
    @jdjjhdhd801 2 роки тому

    ያረብ ከጅል እገደን

  • @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
    @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 6 років тому +1

    Thank you abubeker

    • @rosamohammad4252
      @rosamohammad4252 6 років тому

      ስበሀነ.አላህ

    • @rahmathrahmath5895
      @rahmathrahmath5895 6 років тому

      ጀዛለላህ ኸይር ወንድም አቡበክር
      ያረብ አላህ እዝነቱን ይወፍቀን እኔም አንዷ ወንጀለኛ ነኝ

  • @የወሎዋሽቅርቅርቆጆየወሎዋ

    አቡኪ የኒጅግና

  • @ethiolove885
    @ethiolove885 5 років тому

    MashAllah bro

  • @kh1ilfa117
    @kh1ilfa117 6 років тому +1

    Jezklaheyre wedme abka tfake

  • @noraalarreisi4429
    @noraalarreisi4429 5 років тому

    ❤❤❤

  • @semirayasen7322
    @semirayasen7322 6 років тому +1

    Abuki Jza kallhe heyran

  • @adimera2678
    @adimera2678 5 років тому

    ሀይ ጆሲይ ሰላም ብያለው ስብስክራይብ አርጌሃለው አንተም አርገኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @fozayaumuemarenanaser9893
    @fozayaumuemarenanaser9893 5 років тому

    Allaha Yatabaqn

  • @ታታዥአታውድ
    @ታታዥአታውድ 6 років тому +1

    ኢላሂ………………

  • @mamtube8000
    @mamtube8000 6 років тому +1

    Selellah Aleyhi weselem..,.♥♥♥♥፨፨፨፨

  • @Ali-gn5yl
    @Ali-gn5yl 4 роки тому

    አላህይጠብቅህ

  • @zubydazubyda2050
    @zubydazubyda2050 6 років тому

    ጀዛክ አላህ ሀይረን አቡኪ አላህ ይጨምርልህ

  • @እናቴሂወቴ-ሰ5ወ
    @እናቴሂወቴ-ሰ5ወ 5 років тому

    😭😭😭😭

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ Рік тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @እማመቼልምጣ
    @እማመቼልምጣ 4 роки тому

    😭😭😭😭