ቅድስት - (የዐብይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት) ለምን ቅድስት ተባለ?+++Kesis Mekonnen G\Ghiorgis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 38

  • @አለምነሽየድንግልባርያ
    @አለምነሽየድንግልባርያ 5 років тому +18

    እንኳን ለእሜታችን ልደቷ ወርሃዊይ መታሰቢያ አደረሳችሁ አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፆሙንም በሰላም እንደ አስጀመረን በሰላም ለብርሃነ ትሳኤ ያድርሰን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን በድሜ በጠጋ ያቆይልን አሜን፫
    *ዘወረደ ብለን ጀምረን ቅድስት ብለን ደግሞ እንድንጀምር የተፈቀደልን ሆሳዕና ብለን እንድንጨርስ ይርዳን አሜን ፫*

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉዕል እግዛአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል

  • @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ
    @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ 5 років тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ለኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wondesenbarttema5118
    @wondesenbarttema5118 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያስማልን

  • @ምልጃሽነውያቆመኝ-ቀ5በ
    @ምልጃሽነውያቆመኝ-ቀ5በ 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 років тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @addisatnafu4569
    @addisatnafu4569 5 років тому +1

    አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥዎ !
    ገሬ አንተንም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ !

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 років тому +2

    ለመምህራችን: ቃለሂወት: ያስማልን:
    የአገልግሎት: ዘመኖን: ይባርክልን:
    በእድሜ: በጽጋ: እግዝአብሄር: ያንሩልን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ምስራቅኪዳኔ
    @ምስራቅኪዳኔ 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን

  • @sisaykasa7592
    @sisaykasa7592 5 років тому +3

    ቃል ህውሐትን ያሰማልን መምህራችን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 років тому +5

    🙏🙏🙏በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ስላም ለእናተ ይሁን የእግዚአብሄር ቤተስቦች የድንግል ማርያም የመስቀል ስር የደራ ልጆች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆም ቅድስት ሁለተኛው ሳምንትና ቅድስትእለተ ስንበት እሁድ የተቀደስ እለተ ስንበት ክብር ነው#ለእናታችን ልደታ ለማርያም ወርሀዊ ክብር ባዓል በስላም ለዚ ቀን አደርሳችሁ በእናትነት ፍቅሯ በርከቷ በለንበት አይለየን ፆም ቅድስት የድህነት የበርከት የሀጥያት መደምስሻ የዳቢሎስ ድልመንሻ ያድርግልን አሜን!! ለመምህራችን እውነት ቃልሂይወት ያስማልን በስንበት ጉባዬ እንዴት ደስስ የሚል ጉባዬ ነው እድሜ ፀጋውን ይስጥልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገን ይሁን የስማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር #Gere3025የአገልግሎትዘመን እናታችን ልደታ ትባርከልህ በርታ መልካም እለተ ስንበት ብሩህ ቀን ይሁንልን አንድነት ፍቅር ያድልን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hf3459
    @hf3459 5 років тому +3

    አሜን አሜን አሜን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 років тому

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኮ አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @jxnn1429
      @jxnn1429 5 років тому

      አሜንአሜንአሜን

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 років тому +1

    Amen kale ehyewet yasmalen memher,yemotwenem nebes yemar lebeatesbochum mesenanaten yestelen!!!

  • @ስርኬእመአምላክወድሻለው

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አምላከ ቅዱሳን እንደቃሉ እንድንኖር ይርዳን

  • @ሩሐማምህረትበሚገባት
    @ሩሐማምህረትበሚገባት 5 років тому +2

    በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለሁለተኛ ሳምንት የአብይ ፆም ወይም ቅድስት እናም ለእመቤታችን ለልደታ ማርያም ወርሀዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለኛም የሰማ ነውን በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 років тому +2

    Amen Amen Amen

  • @kassechassife4977
    @kassechassife4977 5 років тому

    Amen Amen Amen kalehiweti yasemalin

  • @digitechcell3078
    @digitechcell3078 3 роки тому

    እውነት ነው የዘምኑ ስው ቅዱስ አይባልም ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ልብ ይስጠን

  • @ethiopia2663
    @ethiopia2663 5 років тому +1

    Amen Amen Amen kalahiwaten yasamalen

  • @ashrafcell8810
    @ashrafcell8810 5 років тому

    Amen Amen Amen kalihiwoti yasemalen🙏🙏💚💛❤

  • @ሪምነኝየሸገሯእብድ
    @ሪምነኝየሸገሯእብድ 5 років тому +2

    ሰለ ንቅሳት ሀጥያትነት አስተምሩን

  • @tr-ny2if
    @tr-ny2if 5 років тому +1

    amiennnn

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ

    eqane abero adrsen egzabher yemsgen beslam yasftemn

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @pezapet411
    @pezapet411 5 років тому +2

    Amen
    Amen
    Amennnnnnn

  • @wonedsenfikadu8114
    @wonedsenfikadu8114 5 років тому +2

    Amen amen amen

  • @feraehot3517
    @feraehot3517 5 років тому +1

    Amen amen amen