የጎጃም ግንባሮች ትንቅንቅ፣ ምሽጉ ተሰብሯል! ከጎንደር የመጨረሻው አዋጅ! "ጦርነቱ አብቅቷል" የዝግ ስብሰባው ምስጢር፣ አበባው ተዋርደዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 72

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 7 місяців тому +13

    ውድ አዘጋጅ ከፍኖ የተሰጠ መግለጫ የምንሰማበት ቀን ናፈቀን ለማንኛውም አንድነት ሐይል ነው አንድነት በመተማመን ከእኔ እርሱ ይሁን ሰለወጣበት አላማ ሲል እንጂ ሰለማጠራው ሰም አይሁን የምትከፍሉት የህይወት መሰዋአት ነው ሰለዚህ ህይወት ለመክፈል የወጣችሁት በቂ ናችሁ ግድ የለም አንድነቱን ሰይሙት የውጩ ይቆይ

  • @sameeramohammed7199
    @sameeramohammed7199 7 місяців тому +9

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ለዘላለም ይኑር

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 7 місяців тому +2

    ድል ለፋኖ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ አቀራረብሽ እና እምትጠቀማያቸው ቃላት እራሱ አጀት ያርሣል እናመሠግናል ፋኖ ጋ ወደ ፊት ፋኖ ማይ ኪንግ 👏

  • @solomon3431
    @solomon3431 7 місяців тому

    🙏 “የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”
    ዘዳግም 1፥11🙏

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 7 місяців тому +3

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd 7 місяців тому

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @meletho304
    @meletho304 7 місяців тому +2

    የአማራ ሕዝብ ፋኖች እብካችሁ በአንድነት ላይ እርብርብ አርጉ ሕዝብም አይወዛገብ የጠላት መሳለቂያ ሕዝባችን አይሁን የሚሞተው የአማራ ሕዝብ ይክበዳቹሁ ለመለያየት ለመለያየት እማ ብአዴን እና አብን በቂ ናቸው

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 7 місяців тому +1

    ድል ለፋኖኖኖኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @GechMan-be2id
    @GechMan-be2id 7 місяців тому +3

    💪💪💪💪💪💪ድል ለፋኖ💪💪💪💪

  • @marysam9193
    @marysam9193 7 місяців тому

    ምነዉ ኢትዮጵያ እንደ ጀግናዉና እንቁ በሆነዉ ፑቲን አይነት መሪ ባገኘት ፈራኸ እግዛብሄር ያለዉ በሃይማኖቱና በሃገሩ ላይ የማይደራደር !!!!!

  • @RhmaQwer
    @RhmaQwer 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 місяців тому

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 7 місяців тому

    💪💪💪💪💪💪💪

  • @NesanetMx
    @NesanetMx 7 місяців тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 7 місяців тому +1

    Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 7 місяців тому +3

    ወያኔን ትጥቅ ሳያሰፈታ አማራን ልዩሀይሉን አፈረሰ አልበቃው ብሎ ፋኖን
    መሰሪያውን ሳይሆን ቀበቶውን እናሰፈታዋለን አማራን ንቀውት ነበር
    ጀግናው ፋኖን ይህው እነድ አመት ወይፍክች ድል ለፋኖ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 7 місяців тому

      ኦነግ ሸኔን ረሳህ

  • @anbachewmekonnen7482
    @anbachewmekonnen7482 7 місяців тому

    የውጭ ዜና አንፈልግም

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amhaadmassu9322
    @amhaadmassu9322 7 місяців тому

    ድል መቀናጀት አይባልም ድል መቀዳጀት ነው የሚባለው

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 7 місяців тому

    ፋኖ😍❤👌

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 7 місяців тому

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 7 місяців тому

    ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለፋሽስቱ ጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን።

  • @fantish7680
    @fantish7680 7 місяців тому

    አማራ ፋኖ ወደ አንድነት የማይመጣ ከሆነ የአማራ ትግል አደጋ ላይ ነው የትግሬ ወያኔና የኦሮሙማ ብልፅግና ተባብረው ከፋፍለው አማራን ተባራሪ ተሳዳጅ ጠላት አድርገው እየወጉን ነው ቢያንስ ቢያንስ በአንድነቱ እምነት ያላቸው የፋኖ አደረጃጀቶች በቆራጥነትና በአርእያነት ውህደቱን ሊጀምሩት ይገባል

  • @kassa4882
    @kassa4882 7 місяців тому

    💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn8901 7 місяців тому +1

    ምነው ፋኖ የአብይ በሽታ ያዘው እንዴ ? ለመጨረሻ ጊዜ መቼ ነው የሚያበቃው?

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 7 місяців тому

    ፋኖ

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 7 місяців тому +2

    መአዚ ይሄ Dacord ሪልስቴት ማስታወቂያ በጣም ይሰለቻል please አታስተዋውቂው
    Thank you 🙏

    • @Ayu-a12
      @Ayu-a12 7 місяців тому

      ምንችግር አለው አረ እንደሰው እናስብ በዚህ ማስታወቂያ እኮ ገቢ ታገኝበታለች እሷም ቢሆን ጥሩ መረጃን ለኛ አስካደረሰች ድረስ ለሷም የሚያስፈልጋት ገቢ አለ ለመኖር
      ሁሉን በቀናነት አይተን የምንቀበልበት መቸ ነው።

  • @SmegnEndashaw
    @SmegnEndashaw 7 місяців тому

    ሁሉም ተገቢ ጥያቄ ነው

  • @GhGu-x3w
    @GhGu-x3w 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @yibeltalabraham603
    @yibeltalabraham603 7 місяців тому

    ስላም ማዜ,
    በቡሬ ወረዳ ልይ ቦታው ደርቆ አከባቢ ያለውን የሲቪልና ጨፈጨፈ የሚዲያ ሸፈን ስጡት

  • @AberaOtiso
    @AberaOtiso 7 місяців тому

    አማራ ህዝብ ትግል መላው ኢት፣ያ ህዝብ ጀግና አማራ ፋኖች ጎን ናቸው ።
    ዘረኛ አብይ ኢት፣ያ ህዝብና ብረስቦች ለማጥፋት የተነሳው አሽባርው አብይ ባንድነት ኢናስ ወግዳሌን ድል ጀግና አማራ ፋኖ።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 7 місяців тому

    መአዚ የምን ቤት ግዙነው መጀመሪያ አገር ይኑረን ህግና መንግስት ይኑር እንኳን ከውጭ ሄደን ቤት ገዝተን ልኑር እዛም ያለው መቆሚያ መቀመጫ አቷል !!!!!!! አገር እንዳለው ሰው ቤትግዙ አትበሉን !!!!!! መጀመሪያ ነፃነት ድል ለአሳረኛው ፋኖ🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @Blangi
    @Blangi 7 місяців тому

    ብልፅግና በሽጠው ብር ቤት ይግዛና የት መጣ ብሎ ለመውረስ ነው ማስታወቂያዉ? ብልግና Down!!! Victory for FANO!!!

  • @love_cup2048
    @love_cup2048 7 місяців тому

    በርቱልን

  • @buzuneshsheferaw6009
    @buzuneshsheferaw6009 7 місяців тому +1

    ስለእሪል እስቴት የምታስተውልውቂውን ብታቆሚ ይሻልሻል የትኛው ሃገር ላይ እና በምን ስላም ነው ቤት የሚገዛው????

  • @oldurukumuru8188
    @oldurukumuru8188 7 місяців тому

    ኦሮሚያ ለዘለላም ትኑር

  • @FikieFikente
    @FikieFikente 7 місяців тому +1

    ይህ የቤት ይግዙ ማስታወቂያ አሁን አይሆንም መድከም ካልሆነ አማራ ነው ሚያዳምጥሽ

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut 7 місяців тому

    ድልፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 7 місяців тому

    ለማንም ተገንጣይም አቸርጋጅም ለትግርየም ለኦሮንም ተገንጣም አላማንም አሳኩይም ስራም ሰሪም መብትም እስከመገንጣል ድራማንም ህገም አራዊይትም ድራማንም አማራም ህዝብንም አስጽፍተንም እንገንጠልም ድራማንም መሪትዉም ተከፋፍለነዋልም ከልለነዋልም ድራማንም ሱራምችአፈናቅል ግደልም አፍን እሰርዉት አማራዉ አሳድዳችሁንም አላማቸዉ ተነቅቶባቸዋልም ይህንም አደገኛም ጨፍጫፊይም መሪይም የዉሸትም መከላክልያም ማስወገድም ግድንም ነዉ የዉሸትም አስገንጣይም ግብርንም ሰብሳቢይም ወታደርንም የዉሸትም መከላከያም አሰላፊይም የዉሸትንም ፈደራልም መንግስትም ማስወገድም ካማራም ህዝብንም ዉስጥም ገብቶም ሚፈተፍትዉትም ህዝብንም እያስመታም ይህንም አደገኛም አካሀዳቸዉንም ማምከንም ካማራም ጋርንም ያላቸዉ የዉሸትም ስራም ድራማንም ሙሰርዉትም ፈደራልም ስም ይዘዉ ህዝብንም በማሳደድም በማስጨፍጨፍንም በጦራቸዉ በዘራቸዉ እያከፋፈለም ሚያፋጀንም ፈደራልማጽፋትም ነዉ ያለበትም ህዝብንም አማራም ልጅዎችንም ፋኖችንም።

  • @ንቁ-ሠ5ኰ
    @ንቁ-ሠ5ኰ 7 місяців тому +1

    ምን አይናለት ወራዳነት ነዉ ለዚህ አዉሬ አገዛዝ ጥይት መግዣ ቤት ግዙ ምነዉ ተልከሰከሳችሁ

    • @Eassefa
      @Eassefa 7 місяців тому

      Exactly!!

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 7 місяців тому

    The mortgage war is coming to an end also UA-cam business !!

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 7 місяців тому

    የሰራነውን ቤት የአብይ መንግስት ሊነጥቀን አሰፍስፎ እያለ ቤት ግዙ ብላችሁ እንዴት ታስተዋውቁናላችሁ ለዶክተር አብይ ሽጡለት ሞኝ መሰልና ችው

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 7 місяців тому +1

    አረ በናታቹ ፡ የተጋነነ ፕሮፖጋንዳው ለብልጽግና ሥርዐት ተውለት ፡ " ጦርነቱ አብቅቷል " ከሚለው ከእውነታ ጋር የማይገናኝ አገላለጽ እንድትቆጠቡ ይመከራል ።

    • @gerrygessese4461
      @gerrygessese4461 7 місяців тому

      It’s not yet started

    • @ZekariasSolomon-m3b
      @ZekariasSolomon-m3b 7 місяців тому

      @@gerrygessese4461 ትንቅንቁ ከመንግሥት ጋር እንጂ ከተራ ቡድን ጋር አይደለማ !

  • @Thomas-h2u
    @Thomas-h2u 7 місяців тому

    Abiy Ahmed is Dead snacks and Abiy Ahmed must be avoided by force because Abiy Ahmed's donkey prosperity government foolishness and viciousness killer hopeless prosperity government in Ethiopia.

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @محمد-ت1ك9ح
    @محمد-ت1ك9ح 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 7 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤