ወርቃማው ጊዜ ቁጥር 2 | የደረጀ እና ሀብቴ ኮሜዲ Ethiopian comedy 2018

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 173

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 роки тому +17

    ነፍሱን በገነት ያኑርልን በእውነት በልጅነቱ ለተለየን ወንድማችን

  • @sesaiithu3379
    @sesaiithu3379 6 років тому +62

    የሙቱን ነብስ ይማር አንተንም እድሜ ይስጥህ

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅር
    @ፍቅርያሸንፋልፍቅር 5 років тому +34

    ውይ ደርዬ አንጀቴን በላከው የሞቱትን ነብስ ይማር ያንተ እድሜ ያርዝምልክ አይዞን ሒወት ትቀጥላለች

  • @firyemizan8785
    @firyemizan8785 4 роки тому +15

    እሰከመቼም የማትሰለቹ ምርጦች ሀብቴን ነብሱን😥 በገነት ያኑርልን ደሬ ላንተም እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏 በርታልን ከጎንህ ነን

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 4 роки тому +5

    ወይ ደሬ ድምፅ በጣም ምርጥ ነው ሀብትሽ ነብስ ይማር ልብ ይሰብርሀል እንዲህ መልካም ሰዎች ማጣት

  • @ማኛውከልደታ
    @ማኛውከልደታ 4 роки тому +4

    ውይ ደረጀ በሳቅ ነው የገደለኝ አቤት.., ሲል ሲያስቅ ሀብቴ ነፍስህን ይማረው kkkkkkk

  • @saadasada6712
    @saadasada6712 4 роки тому +8

    የሙቱን ነፍስ ይማር አንተን ደግሞ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ እንደአንተ አይነት ጓደኛውን የሚያስታውስ ይብዛልን

  • @kibromteklemariam2021
    @kibromteklemariam2021 4 роки тому +3

    I am from eri..Derie &habtie my fun habtie fetari be genet yanurew

  • @memeeyrus3453
    @memeeyrus3453 5 років тому +20

    ነፍስ ይማር ሀብቴ በእውነት ጎደኛ ብቻም ሳይሆን ወድምም ነው ይህው

  • @honey48757
    @honey48757 4 роки тому +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    Weyne Dereje enna Habte 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    I always enjoy their Jokes.
    Our Favorite Comedians 😍😍😍😍

  • @reditdamsee8831
    @reditdamsee8831 5 років тому +2

    ለሁሉም ነፍስ ይማርልን አንተም አድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ብዙ አስቀሀናል የኔ ባል ገና ሲያይህነው በሳቅ የሚሞተው በጣም እንወድሀለን አሁንም ብታዝናናን ደስይለናል እንደድሮ ምርጥ ጓደኛችክ ባይኖሩም አንተ ያለክን ብታቀርብለን ደስይለናል ፋና ለይ እና አንዳንድ ፊልም ላይ እናያለን ግን ቀልድግን ለብቻው መስራት አቁመሀል ይመስለኛል

  • @abusha2002
    @abusha2002 5 років тому +4

    ቀልድ ብሎ ዝም እኮ ናቹህ ጨዋታውም ቀልዱም ለዛ ያለው ደስ ሲል ቀልድማ በናተህ ጊዜ ቀረ
    ሀብቴም ነብስን በገነት ያኑራት

  • @እሙአቡበክርነኝኢንሻአላህ

    ቀልድ በናተ ቀረ ደረጀ አብሽር ሁላችንም ሞቾች ነን😢😢😢

  • @akliladmasu1244
    @akliladmasu1244 4 роки тому +2

    ቀልድ ድሮ ቀረ በኛ ግዜ ልበል ደሬ!!!! የሀብቴን ነብስ ይማር

  • @libargachewbelachew6029
    @libargachewbelachew6029 3 роки тому +2

    ወይኔ ካራቴው ገደለኝ።
    ሀብቴ ነፍስ ይማር።

  • @honey48757
    @honey48757 4 роки тому +6

    You'll always stay in Ethiopians heart 😍😍😍😍

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 6 років тому +21

    አሁንማ የሚያሳቅቁ እንጂ የሚያስቁ የሉም

  • @reditdamsee8831
    @reditdamsee8831 5 років тому +1

    ቀልደኛና ዘፋኝ በናንተ ግዜ ቀረ ደሬ አይዞክ አሁንም አዲስ ቀልድ ካለህ ጣል አድርግልን የሀብቴን ነፍስ ይማርልን ሁለታቹ አብራቹ አደለም ቀልዳቹ ስትታዮ ታስቃላቹ አትዘን ደርዬ ምርጥ ሰው ሁሉም ሂያጅነው ሟች አንተ ስላለህ ደስተኛነኝ ረዝም አመት ኑር ተስፋዬ እራሱናፈቀኝ ለሁሉም ነፍስ የማርልን

  • @ኢትዮጵያትቅደም-አ6ዠ
    @ኢትዮጵያትቅደም-አ6ዠ 4 роки тому +3

    ነብሳቸው በአፅደ ገነት ያኑርልን

  • @maretawalday4422
    @maretawalday4422 4 роки тому +3

    አረ አልጫ ውስጥ ነው ....😂😂😂

  • @semabera2485
    @semabera2485 4 роки тому +1

    😂🤣🤣
    Comedian Habte nefs yimar.

  • @sarahmunashahrukh4266
    @sarahmunashahrukh4266 3 роки тому +1

    Widoche deriye ..habte nefis yimar

  • @ethiopiaenate1490
    @ethiopiaenate1490 5 років тому +1

    Leza yeneberew keldina chewata neber be Dere ena be habte gize dereye edme ena tena yistih habte enwedihalen nebsihin begenet yanurilin amen

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 Рік тому +1

    18.23🤣🤣yazew EZAW yemzmzew... INE kefey lelaw yenqel😂😂😂

  • @ftddcfed4242
    @ftddcfed4242 4 роки тому +1

    ቀልድ ድሮ ቀረ እረጅም እድሜ ደሬ

  • @temesgen_abate
    @temesgen_abate 4 роки тому +2

    good memory ...ይሄ ነው የልብ ጓደኛ

  • @neyoman277
    @neyoman277 2 роки тому +1

    Absolutely golden time! ✨️ habte rest in peace 🙏

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 роки тому +1

    ወደደቡብ ዙረሽ 😂😂👍👍አቤት የበፊቶቹ እኮ ውበታቸው🙏🙏🙏 😭💔

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 6 років тому +17

    እውነት ወርቃማ ግዜ ቀልድ እና ጫወታ በናተ ግዜ ቀረ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 років тому +3

    ምርጥ እኮ ናችሁ ነብስ ይማር ሀብትሽ

  • @bbppbbpp9897
    @bbppbbpp9897 6 років тому +31

    አይዞህ ደረዬ ምረጥ ሠው😭😭 እዳት ያለ ለጋደኛው አዛኝ ያብዛልልን ለሞተው ጏደኛህ ነፍሱን ይምረው ዘንድ ፀልይለት

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 6 років тому +2

      በኡነት፡ለጋደኛ፡መጎዳት፡ዳተአይቼአላዉቅም።

  • @hyggg2518
    @hyggg2518 4 роки тому +1

    እረ፣እንድህ፣አይነ፣ጎድኛ፣የትም፣የለም፣አተን፣አላህ፣እድሜህን፣ያስረዝመው፣በጣም፣በጣም፣ደስ፣የምትሉ፣ነበር፣ስው፣ነንእና፣ወዳፈር፣እንመለሳለን፣

  • @ሰያውየዱባዩሰያውየዱባዩ

    *ደሬ በጣም ነው አንጀቴን የበላከኘ አይዞክ ደሬ የሞቱትንም ነብስ ይማር ደሬ (ይደብራል እንጂ ህይወት ይቀጥላል)*

  • @rahael4505
    @rahael4505 4 роки тому +5

    R.I.P bro, you are a legend

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 роки тому +3

    True 💕 friends👏

  • @zdbintdad9283
    @zdbintdad9283 5 років тому +5

    😂😂😂😂😂😂የየምግቡ በ1190ወቹ አይቸዋለሁ በኢቲቪልጅ አ፯ያለሁ ሙድ ይዘን እንሥቀነበር

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ

    ጓደኝነት በናተ ጊዜ ቀረ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ደሬ ለሞቱትም ነፍስ ይማር ኡፍፍፍፍፍ ሞት ክፉ

  • @frehiwetsendek2232
    @frehiwetsendek2232 4 роки тому +2

    ደሬ አይዞህ ለሞቱት ነብስ ይማር አንተን ፈጣሪ ይጠብቅህ ደሬ

  • @ያራዳልጅፍቅር
    @ያራዳልጅፍቅር 6 років тому +8

    ነፍሱን ይማረው ጓደኛክም አተም እድሜ ይስጥክ

  • @ዝምአይነቅዝም
    @ዝምአይነቅዝም 6 років тому +8

    ውይይይይ ቀልድ በናተ ቀረ ያሁኑማ በጣም አዝግ ናቸው 💖💘

  • @sameeraali4481
    @sameeraali4481 4 роки тому +1

    dre ftari rejim edme yistih

  • @yordanosegebremeskel6921
    @yordanosegebremeskel6921 4 роки тому +1

    Dere gin dimtse alesh yaskefal jegna bematatachn!!

  • @meronsahle7662
    @meronsahle7662 3 роки тому +1

    This is the most funniest thing in the world

  • @zdbintdad9283
    @zdbintdad9283 5 років тому +3

    ደረጀ አይዞን እንወድሀለን በዛሬ ጊዜ ጎደኛየለም በድሮዉ ቀረ😢😢😢😢😢😢😢😢ደረጀ አሥለቀሥከኝ

  • @danielaa8313
    @danielaa8313 10 місяців тому

    Sewyew is the best comedy!

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 4 роки тому

    Waw mert fikre new yenbrechu hululim betensew yegebawel

  • @tsedekselashi3677
    @tsedekselashi3677 4 роки тому +3

    Zefenu yaslkesew ✋✋😫😫

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 роки тому +1

    በዛ ወርቃማ ሰአት የነበረው ጭውውት ሰዉ እውነተኛ ሳቁን ነበር የሚስቀው !!!! አሁንማ -----------!!!! እርግጥ--------!!!! ይሁና?

  • @HiHi-cg2ux
    @HiHi-cg2ux 4 роки тому +2

    Nefs yemar

  • @samuelmengesha8956
    @samuelmengesha8956 6 років тому +14

    120 tv program nafekegn

  • @abelwondimuhaile6653
    @abelwondimuhaile6653 Рік тому

    😂😂😂 ኸረ የድብድቡ part 🤣🤣🤣

  • @እማዬናፈቅሽኝ
    @እማዬናፈቅሽኝ 5 років тому +4

    ሀብቴ ነብስህን ይማረዉ በእናንተ ጊዜ ቀረ ሳቅ ያሁኖቹ ለዛ ቢስ ብቻ አዝጎች

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 Рік тому

    እኔ ኡነት ለመናገር ሀብቴን አላቆም ነበር ሞተ ሲባል ግን አዝኛለው ነብስ ዪማር ደሬ አንተ ግን ኑርሊኝ😂😢😮😅

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 4 роки тому +4

    ነፍስ ይማር ሁላችንም ወደዛው ናን

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 5 років тому +2

    ደሬ ምርጥ ጏደኛ
    ድሮ ይሄንን ለማየት ስንት እንዳልጏጏን አይ ጊዜ
    ነፍስ ይማር ሀብትዬ

  • @YZA202
    @YZA202 4 місяці тому

    የተወካይ ተወካይ..😂

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 4 роки тому +3

    ሞት ክፍ ነው ለማንም አያደላም

  • @kebedeyacob7053
    @kebedeyacob7053 3 роки тому +1

    Wow!!

  • @rosaan-i5r
    @rosaan-i5r 2 місяці тому

    legendary commedy

  • @muhamedseid7888
    @muhamedseid7888 2 роки тому

    ጥሩ ነው ደሰ ይላል

  • @ኩርኩትአሊበጣምየምወደው

    Lihabita nifes yemar nifesun bigenit yanirelin derija demo edima tena yesitek

  • @siyamabduljelil138
    @siyamabduljelil138 3 роки тому +2

    በጣምያስቃል ኑርልን 🤣🤣🤣🤗🤗🤗♥️♥️♥️♥️

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 роки тому +1

    nefs yimar ayzon

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኀ9ወ

    ስነክሰዉ ነዉ ጥርሴ እዛ ውስጥ የቀረዉ hahahaha

  • @harbcell7918
    @harbcell7918 6 років тому +9

    ድሮ ቀረ ቀልድ በናንት ግዜ ጓደኝነት ቀረ አሁን ጓደኛ ሳይሆን ጉደኛ በዛ

  • @ትግስትየድንግልልጅ-ጨ5ኀ

    nebshin ymarew hebtaya 😭😭😭😭

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 років тому +1

    ደሬ አዝናናችሁኝ ጥሩ አደረክ ሀብቴ ነብስህን ይማረው

  • @adochaademtu5678
    @adochaademtu5678 4 роки тому +1

    Des yelal ewenetem werkamaw gize!!

  • @Sara-wm1lz
    @Sara-wm1lz 2 роки тому

    Ayzok Dere hulum terawu sides yhedal Rip

  • @mekelleyoutube567
    @mekelleyoutube567 4 роки тому +1

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ......................................................ኤልሳ,

  • @esaking9360
    @esaking9360 4 роки тому +1

    Tikklegnaeun menged yimrah

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Рік тому

    ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 6 років тому +5

    ያኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ 10 ዓመት በፊት እንደተለቀቀ እህ ብለው ከልባቸው ቢያዳምጡት ኑሮ… ዛሬ ስንቶች ባልተቆጩ ነበር።
    *ቴዲ ግሩም ሰው*

  • @ikru5796
    @ikru5796 5 років тому +1

    ዴሬ ምርጥሰው

  • @ዝምአይነቅዝም
    @ዝምአይነቅዝም 6 років тому +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ሆድ ባሰኚ ሁሉም እዳተ ለጓደኛው ተቆርቋሪና አዛኚ ቢሆን ምናለበት ምናለ መጥፎው እያለ ጥሩው የሚሞት

  • @yesmintube2116
    @yesmintube2116 3 роки тому +1

    እውነትም ወርቃማው ጊዜ.

  • @מוטיאקל
    @מוטיאקל 5 років тому +1

    ሰወዳችሁ አየ ሞት ሀብቴ ነብሰህን ይማረ

  • @tsegayeyegeta524
    @tsegayeyegeta524 4 роки тому +2

    ጓደኝነት እንዲህ ነበር ።

  • @ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ

    እፍፍፍፍ ሞት ባጭር አስቀርው ስወዳችሁ ሀብትሽ

  • @emattube6412
    @emattube6412 5 років тому +1

    ወይ ደረጄ እና ሀብቴ !
    ወደር የሌላችሁ ኮመዲያን !!!

  • @حياهحياه-ز8ص
    @حياهحياه-ز8ص 6 років тому +1

    ክክክክክ አረበሥቅ የምግብ በጣም ያስቅን

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 роки тому +1

    በጣም.ልብ.ይነካል.አብቴ.ነብስይማር

  • @ክፉሺንአልስማእማ
    @ክፉሺንአልስማእማ 6 років тому +69

    ቀልድ በእናንተ ጌዜ ቀር ያሁኖቹ ለዛ ቢሶች ይጃጃላሉ

  • @abebealem9657
    @abebealem9657 5 років тому +1

    Dere be strong life of full of up and down u know

  • @ybeltalawoke6529
    @ybeltalawoke6529 2 роки тому

    ፕሮግራም መሪው ማን ነበር?

  • @shoogs1237
    @shoogs1237 5 років тому +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @TinaTina-nd5cx
    @TinaTina-nd5cx 5 років тому +2

    Nebsimar anten demo egziyabiher yitebiki ayizok

  • @kumagemeda6135
    @kumagemeda6135 9 місяців тому

    Keld dero kare

  • @birhanuyeshalem
    @birhanuyeshalem 4 роки тому +1

    golden

  • @EmiliwolleAnu
    @EmiliwolleAnu 8 місяців тому

    34 she nw 34bir ke 75???😅

  • @siseysisey767
    @siseysisey767 6 років тому +1

    Wawww deri keled benat gizi Ker

  • @teruloveisfromgods2215
    @teruloveisfromgods2215 2 роки тому

    Ye zemn enku nachu

  • @sabontuuinatalaahayileorom8446
    @sabontuuinatalaahayileorom8446 3 роки тому +2

    Kkkkkkkkkkkk

  • @hellahellapen5595
    @hellahellapen5595 6 років тому +1

    Dre ayzohi qeldi binate gize qeree Aboo

  • @tabiahmax9338
    @tabiahmax9338 6 років тому +2

    Yemwedachu ❤

  • @kedirahmed4880
    @kedirahmed4880 Рік тому

    sepere!!!

  • @ehinmehinmskulu6056
    @ehinmehinmskulu6056 4 роки тому +2

    አነ አመሃሪከ አይከልን የ ሰለዚ ከልምድ ድለተይ ዩ ቅሰ ኢለኩም ትዛርቡ
    So thanks

  • @מוטיאקל
    @מוטיאקל 4 роки тому +1

    Hi hi

  • @selamselam9719
    @selamselam9719 6 років тому +1

    Ewunet endenanete Yale godgnamoch behlme endehon engine bewun aych alwukm

  • @mdmotinmiah9757
    @mdmotinmiah9757 4 роки тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂