አስናቀ ገብረየስ - የጠላሽ ይጠላ I Asnake Gebreyes - Yetelash Yitela I በሙሉ ባንድ I Ethiopian Music I 2023 [Live]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 296

  • @messaywondimeneh
    @messaywondimeneh  Рік тому +53

    ሌሎች ቪዲዮዎችን ለመመልከት፥ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ። youtube.com/@messaywondimeneh

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 4 місяці тому +7

    በጣም ይገርማል የሚሰማ የሚደመጥ በጣም ምርጥ አርጎ ነው የተጫወተው ግን ብዙም ሰው አልሰማውም እንደሚገባው ፍለጠው ቁረጠው ቢል በሚሊዮን ታይቷል ይገርማል ህዙቡ መስማት ያለብትንም አያውቅም

  • @tsehayfeleke
    @tsehayfeleke 13 днів тому +2

    ጉድ እኮነው አይ አገሬ አሁንም የጠላሽ ይጠላ በክፉ የሚያይሽን ያርቅልሽ በቃው ህዝብሽ በሰላም ይኑርበት

  • @lifescience4365
    @lifescience4365 2 місяці тому +4

    ድንቅ ብቃት ያለው ድምፃዊ ነው። መሳርያ ተጫዎቾቹ ደግሞ የተለዩ ናቸው።

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 Місяць тому +4

    አስናቀ ገብረየስ ዋው ዋው በቃ በደንብ ተጫውተሀዋል አዚመሃዋል እሰይ የእኔ ወንድም🌹🌹🌹

  • @HabetamuHabetamu-t5h
    @HabetamuHabetamu-t5h 4 дні тому

    የዝና እንዴት ነሽ ድሮ ትንሻ ቦለል እያለን በ1990 ዓ ም አብረን እንሰራ ነበር ። ሀብታሙ ነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @jibomamo3596
    @jibomamo3596 9 місяців тому +4

    ይህ ሙዚቃ ለኢትዮጵያ ነው .. አንድ ጊዜ መለሰ "ሀገር ማለት ህዝቦቿን ነው" ብሎ ተናግሯል .. ግን ትክክል አልነበረም .. ግማሹ ኤርትራዊ በመሆኑ ኢትዮጵያን ስላላደረገው ልክ ባዶ ክርክር ነበር.
    ሁሉም የአየር ንብረት፣ አፈሩ፣ የዱር እንስሳትና የቤት እንስሳት፣ መልክዓ ምድሩ፣ ወንዞችና ተራራዎች፣ የተፈጥሮ ሀብቱ፣ ባህሉና እሴቶቹ ... ወዘተ.
    ኢትዮጵያ ከህዝቦቿ በላይ ነች .. ኢትዮጵያ በእውነት የተባረከች ምድር ነች !!

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 10 місяців тому +4

    ዋው ጥበብ አንተ ላይ ነገሰች ከምር ዋው የት ገባቹ አስኔ ሳህለ ሆቴን ጩጬ ሆኜ አቅሃለው ከአሸናፊ ከበደጋር ታሪክም አለን አስኔ ትችላለህ እረ ብቅ በል አሼ እኳን ደክሟል

  • @ኤፍ.ኢ
    @ኤፍ.ኢ Рік тому +4

    እንዳንተ አይነቱን በሰማንበት እነ እንትናን ስንሰማ ጀግና ነህ በቃ

  • @MengistuBiadeglig
    @MengistuBiadeglig 7 днів тому

    አስቻለዉየ ጥላየ ወንድማለም አባየ አይ ድምፅ አይ ግጥም ስለጎንደር አገሬ ተወዘወዝክላት ወንድማለም ለ ናታለም ጎንደር ስሞ ሲጠራ ከራስ እስከግሬ ነዉ የሚወረኝ ኑርልን እድሜ ጤና ይስጥህ አባየ !!! 🙏🙏🙏 !!!

  • @Sisaya964
    @Sisaya964 2 місяці тому +3

    የሚገርም ስራ የሚገርም ጥምረት 👍👌 ዴቭ የስኬት ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ

  • @dawitalemu9753
    @dawitalemu9753 Рік тому +4

    ያምራል - በደንብ ተጫውቶታል - የያኔው ዘመን አቀንቃኝም አይደል

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 4 місяці тому +3

    በጣም ግሩም ድምፅ ነው ያለህ ጥልዬን እስታወስከኝ እንደዚህ ነው ከስሩ እይቀር ጤናና እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demmelashmedhanite3596
    @demmelashmedhanite3596 3 місяці тому +3

    አስናቀ ገብረየስ ይልሀል ይሄ ነው ወይኔ ችሎታ ይገርማል ኑርልን

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 4 місяці тому +3

    ማን እንዳገር እገርን የመስለ ምንም የለም እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያርግልን ስላም ሆኖ ሀገርችችን ሁሌ እንድናስባት ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @19tahsase
    @19tahsase Рік тому +4

    waw ጥሌን ባስናቀ ውስጥ አይጠገቤ ዘፈን!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerusalemtube5869
    @jerusalemtube5869 11 місяців тому +4

    ዋው ደጋግሜ ብሰማው ምንም የማይሰለች አቦ ይመችህ❤❤❤

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega 11 місяців тому +3

    አስናቀ። ለካ ግጥምና ዜማ በማጠትህ ነዉ ልሳካልህ ያልቻለዉ። ድንቅ ዴሞፅ ነዉ የለሄዉ።

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Рік тому +2

    ልዩ ስጦታ ነው።
    ይገርማል ይህ መታደል ነው!
    "ይታደሉታል እንጂ
    አይታገሉትም" ማለት ይኸው ነው።

  • @AmbaGeb-k9t
    @AmbaGeb-k9t 2 місяці тому +1

    በጣም ያአምራል ወደ 70ዎች ወሰድከኝ ሠንጋተራን አሳታወስከኝ

  • @anwarinfo1098
    @anwarinfo1098 5 місяців тому +2

    በየቀኑ የምከፉተው ዘፈን የአንድነት ዘፈን ነው ሚመስለኝ ቆንጆ ስራ ነው🎉🎉🎉ፋጮቱ ዋው

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 Рік тому +3

    ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ!የውስጥም ሆነ የውጭም ጠላትሽ!!

  • @ayajemal4-a131
    @ayajemal4-a131 Рік тому +3

    100% ሰጥቼሀለሁ።🤘🤘🤘🤘🤘🤘

  • @abeekebee2005
    @abeekebee2005 Рік тому +2

    በዓለም ላይ አንተን የሚደርስ ዘፋኝ የለም መድረክ ላይ በሚገባ የጥላሁንገሰሰ

  • @YibzaworkShibru
    @YibzaworkShibru 2 місяці тому +4

    ትችላለህ ብቻ ያንስሀል አስኔ

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 Рік тому +2

    በጣም ገርሞኛል ደስታዬ ብዙ ነው ታልቅ አርቲስት ነው DR ጥላሁን አልሞቱም 👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Рік тому +3

    አስናቀ ትልቅ ቦታ መድረስ የነበረበት ትልቅ ድምፃዊ ነው

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 Рік тому +7

    አስናቀ ገብረየስ እባክህ ፀጉር ብቻነው የሄደው ድምፅ እንዳለ ነው ! ወደመድረክ በክብር ተመለስ ።

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Місяць тому +2

    የሙዚቃ ንጉሳችን ጥልዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!

  • @asfawdegefu6175
    @asfawdegefu6175 11 місяців тому +3

    Tilhan Guseseie the king of Ethiopian Music. May your soul rest in peace

  • @endalegmedhin
    @endalegmedhin 2 місяці тому +5

    ኢትዮጵያን የጠላ በቁሙ ተልቶ ይሙት

  • @SelemonLove-i8j
    @SelemonLove-i8j 5 місяців тому +3

    እጅግ እጅግ በጣም ተደናቂ ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigussieBerhanu
    @NigussieBerhanu 4 місяці тому +1

    God bless the singer! ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰጠ ታላቅ ሥራ!

  • @samuelfeke197
    @samuelfeke197 9 місяців тому +3

    Qalat.......yelgnemmmmm😢😢😢

  • @vasileiosdelaportas2142
    @vasileiosdelaportas2142 Рік тому +1

    ድንቅ ጥበብ የተሞላበት ስራ። ጥልዬ ሁሌም ሕያው ሆኖ ይኖራል በስራው በንዳንተ ባለ ድንቅ ጥበበኞች።

  • @milkilion696
    @milkilion696 9 місяців тому +3

    Star ⭐✨✨⭐⭐

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 10 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 7 місяців тому +3

    ውይ በጣም ምስጥ የሚደርግ ሙዚቃ ነው❤

  • @BichabichaBbBichaBb
    @BichabichaBbBichaBb Рік тому +3

    ልዩ ድምጺ በጣም ማራኪ ኣስነቀ

  • @19tahsase
    @19tahsase Рік тому +5

    ድራሚስቱ ደስየሚል በሁሉም ሙዚቃዎች ላይ በጣም ጎበዝ ወጣት ነው በርታ ነገሮችን ያሳምራል።ድንቅ እንቅስቃሴ በርታ❤❤

  • @MuktarAbdulwohab
    @MuktarAbdulwohab 10 днів тому +1

    ቁጭ ጥሌ ❤❤❤❤

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 7 місяців тому +3

    ጥላሁን ገሰሰ እራሱ እንደዚህ በደንብ አልተጫወተውም በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ ደግሞ ጠፍተአል አስንቅ

  • @hanalegesse2060
    @hanalegesse2060 2 місяці тому +1

    የኔ አባት ምን እናርግ እንግዲህ ልጆችህን ያሳደግልህ አንተንም ነፍስ ይማርልን እግዛብሄር

  • @EbrahimTeraji
    @EbrahimTeraji Місяць тому +1

    ዋዉ ዋዉ ❤❤❤በጣም ዉብ እና ድንቅ ሙዚቃ ነዉ ሁሌም የሚናፈቅ ዘፈን ነዉ

  • @BennBb
    @BennBb 2 місяці тому +2

    ቃላቆች ያጥሩኛልአሪፍ አርገህ ሠርተከዋል

  • @MarmarMarMar2
    @MarmarMarMar2 11 місяців тому +3

    አቤት ድምፅ ❤

  • @neniye7206
    @neniye7206 Рік тому +2

    ድንቅ ብቃት እጅግ የሚያምር ስራ እናመሰግናለን 👏👏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 11 місяців тому +7

    እሄን ዘፈን ኣባቴን ያስታውስኛል ሱቁውስጥ እኔ ትንሺ ሆኚ በካሴት እያጫወተ ልክ እንደዚህ ይዘፉን ነበር ከፉጨት ጋር!!አንተደግሞ ልክ እንደጥላሁን ተጫውተከዋል!ከፉጨት ጋር በጣም ጎበዝ !🙏🏾🕊️✌🏽💚💛❤️💓

  • @abdi-uz6iw
    @abdi-uz6iw Рік тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉 አቆረቆረዉ ወይ ዘጠና ብሬ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 10 місяців тому +4

    ድንቅ ችሎታ ጥሩ አድርገህ ተጫውተኸዋል።

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 7 місяців тому +1

    አስናቀ ገብረየስ በቃ በደንብ ተጫውተሀዋል እሰይ የእኔ ወንድም 💜💜💜

  • @Shashamane-b2w
    @Shashamane-b2w 10 місяців тому +2

    ዘመን የማሽረው

  • @gethab2306
    @gethab2306 Рік тому +2

    Again, the drummer and the pianist are very impressive and supportive. Thank you all!

  • @davidodav
    @davidodav Рік тому +3

    what an amazing performance! great singer and best band! I like this young drummer! I can see he has a bright future! great job young man!

  • @mossuasmare84
    @mossuasmare84 Рік тому +2

    ፉጨታዋ ራሱ አንድ የሙዚቃ መሣሪያ ነች😘

  • @AmsaleBelachew
    @AmsaleBelachew 12 днів тому +1

    ረጅምእድሜእመኝልሀለሁ❤❤❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Рік тому +2

    ዋው ዋው ቮካል!!!!

  • @alease7494
    @alease7494 6 місяців тому +3

    ቆንጆ አዘፋፈን!

  • @abelking474
    @abelking474 Рік тому +2

    አስናቀ የምርጦች ምርጥ ዋውውው

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg 3 місяці тому +1

    ዋውው በክፋ የሚያይሽ እንዳያይ ያድርገው

  • @eyobgzachew
    @eyobgzachew Рік тому +2

    ልዬ የሆነ ሙዚቃ i love music❤

  • @liuelmekonene2978
    @liuelmekonene2978 6 днів тому

    ክፉ አይንካክ❤❤

  • @MewededDametew
    @MewededDametew 27 днів тому +2

    የድሮ ሰወች ዘፍንን ዘፍ ነው ታል

  • @nature-ct3fm
    @nature-ct3fm 25 днів тому +1

    Thank you so much Asnake 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zerachew
    @zerachew 5 місяців тому +1

    በጣም ! መሳጭ አንድ የሆነ ድምፅ 👌 👏👏👏

  • @seblewolde5045
    @seblewolde5045 6 місяців тому +4

    አይ ድምጽ ሰጥቶሃል ❤❤❤

  • @GebuAyele
    @GebuAyele 4 місяці тому +1

    ሁሌምየማይረሳምርጥዘፈን🎉🎉🎉

  • @selamlehulum7768
    @selamlehulum7768 Рік тому +2

    ልዩ ችሎታ ነው

  • @negazerue7820
    @negazerue7820 Рік тому +4

    ጥማትን ያረካል

  • @GashawDerese-q4q
    @GashawDerese-q4q Рік тому +2

    God has blessed him with a golden voice!

  • @abiytemtime8556
    @abiytemtime8556 Рік тому +2

    Yemegerm Sound, Melody & Band... The Musician wow 😮

  • @hefkbrew7866
    @hefkbrew7866 Рік тому +2

    Great keep it up!!!

  • @yonas316
    @yonas316 Рік тому +2

    በጣም ጎበዝ dramer i like he played wwlm done

  • @BelaynehDubsha
    @BelaynehDubsha Рік тому +2

    አሰኔ በጣም ትለያለህ !!

  • @AyshaHero
    @AyshaHero 4 місяці тому +2

    ይጠላ እዉነት

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Рік тому +1

    ጥላሁን ተነስቶ መጣብዬ ዋው!!!!!

  • @yonastekie8762
    @yonastekie8762 Рік тому +2

    በጣም በጣም ያምራል ትችላለህ

  • @HanaBanana-s4g
    @HanaBanana-s4g Рік тому +3

    👏👏👏Tichilaleh Andegna

  • @Jossyman270
    @Jossyman270 Рік тому +2

    Abate ymut erasu d/r tilahun wow wow rang ❤❤❤❤

  • @rob21112
    @rob21112 8 місяців тому +3

    You are wonderful!! Thank you🎉

  • @Shemeles-l7w
    @Shemeles-l7w Місяць тому

    ፉጨት ከሰማው ቆይቼ ነበር አስታወስከኝ thanks ❤❤❤

  • @BRK60608
    @BRK60608 Рік тому +2

    ድንቅ ነው

  • @Abraham-qy2kb
    @Abraham-qy2kb Рік тому +4

    ከዚህ እድሜህ በፊት ዘፍነኸው ቢሆን ጥላሁን ገሠሠ ሙሉ የዜማውን ባለቤትነት ላንተ ይለቅልህ ነበር እላለሁ። ቆንጆ ድምፅህ ሌላ የራስህን ዘፈን ሳይዘፍን እንዳይቀር እመኝልሀለሁ።

    • @trueHero495
      @trueHero495 Рік тому

      ua-cam.com/video/WiMgmkJe92E/v-deo.html

    • @samueldriba8731
      @samueldriba8731 Рік тому

      ድሮ በጣም ድሮ ዘፍኖታል አስናቀ ገብረየስ ብለህ ፈልገው ታገኘዋለህ

  • @yosefgeberay2143
    @yosefgeberay2143 Рік тому +3

    Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia

  • @henokkeba
    @henokkeba Рік тому +2

    በጣም አሩፈ ነወ

  • @Rihu1000
    @Rihu1000 Рік тому +2

    WOW...HE SANG REALLY WELL.

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 7 місяців тому

    የጠለሽ የጠላ ። ሁሌም አለን ከጎንሽ።

  • @Hulay-m8q
    @Hulay-m8q 11 місяців тому +4

    የኔ ጌታ በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 Рік тому +2

    ዋውውውውው

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw 9 місяців тому +5

    ያምራል የዛሬ 42 ኣመት ገጠር ሆኜ ኣውቀዋለሁኝ አሁን ግን ከሃገር ውጪነኝ ከወጣሁ 20 አመት ሆኖኛአል ኣሁንም እሠማዋለሁኝ

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Рік тому +1

    ጥራት ብቃት እና ልምድ ሲደመሩ እንዲህ አይነት ያማረ የአስናቀውን ድምፅ ሰምተን እንዝናናለን ።

  • @NuradinMuhamed-t2v
    @NuradinMuhamed-t2v 4 місяці тому +2

    የተላሽ፣ይተላ፣ብድሩ፣ይድረሰው

  • @yonasyikealo7197
    @yonasyikealo7197 Рік тому

    መሳይ ምርጥ ሁለገብና ትሁት ጋዜጠኛ

  • @alemayehudessalegne1013
    @alemayehudessalegne1013 Рік тому +4

    የት ነበርክ እስከዛሬ የማንም ጨምላቃ ዘፋኝ ነኝ እያለ ሲላግግብን ።

  • @EbrahimIndris-r1m
    @EbrahimIndris-r1m 5 місяців тому +1

    ለሠሙየየ ይጋበዝልኝኝ

  • @AliOmar-rd9ix
    @AliOmar-rd9ix 9 місяців тому +2

    አንደኛ ነህ ወንድሜ❤

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Рік тому +2

    ድር ሚስት you are # one !!!!!!!

  • @hailemariam5133
    @hailemariam5133 2 місяці тому +3

    ተው፥ አገሬ ኢትዮዽያን፡አትንኳት። አትድከሙ።

  • @darickabera9573
    @darickabera9573 Рік тому +2

    What an amazing performance seriously I cry when I listen for the first time same to tilahun i listen it and close my eyes seriously his talented Singer WOW

  • @gethab2306
    @gethab2306 Рік тому +1

    Played it as good as he did it while young. Still has the voice and nerve. Bravo!