የኛ Yegna Yehulachinm Tena | ክፍል 4

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024
  • በየኛዎች የትወና ገጠመኝ ተዝናኑ
    Subscribe: bit.ly/2wPney7
    Connect with Yegna
    Facebook: / yegna
    Instagram: / yegna_official
    Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
    Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
    Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
    የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
    አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
    ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
    የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
    ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
    Facebook: / yegna
    እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
    የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
    እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
    ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
    • ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
    • ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
    • በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
    • ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
    • የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
    • ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
    • በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
    የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
    YEGNA IS FOR ALL OF US!!
    Dear viewers,
    We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
    We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
    Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
    Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
    Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
    your real name (make up a nickname)
    your age,
    your address,
    the name of your school,
    your email address or phone number, or
    any financial information or passwords.
    Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' UA-cam so you can visit under an adult’s supervision.
    #Yegna

КОМЕНТАРІ • 268

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 роки тому +36

    ክክክክክክክክክ ገጠመኛቹ በጣም ያስቃል ። ሀይሌ ደሞ ሁሌም መብላት ነው እንዴ ?? ፕሮግራማቹ በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 3 роки тому +48

    ማነው እንደኔ የኛዎቹን የሚወድ 💖💖

  • @sarss-4442
    @sarss-4442 Рік тому +1

    እውነት የኛዎች በጣምነው የምወዳችሁ ግን እንደኒየሚወዳቸው ማነው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 3 роки тому +5

    ስወዳቹ ያለ ማጋነን በጣም ጎበዞች ናቹ
    እንዳትለያዩ በርቱ ።

  • @ኡሚዩቱብ-የ3ኀ
    @ኡሚዩቱብ-የ3ኀ 3 роки тому +58

    አቦ ስወዳችሁ እስቲ የኛን እንደኔ የሚወዳቸው ላክ ግጩኝ

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ

    የእኛዎች ደስስስ ስትሉ ሎሚየና ሀና በጣም ታስለቅሱኝ ነበር ዴቭ እኔ እወድጀዉ ልሞት ነዉ 😍😍😍😍ሀይልየስ መች ነዉ ከምግብ የምትላቀቀዉ ሁላችሁም ዉድድድድ ❤❤❤❤❤

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 3 роки тому +50

    _ያሬድና ምግብ መቸ ነው የሚለያዩት😂 በርቱልን😍_

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 3 роки тому +11

    ዋው 👌ድቅ ስራ
    ሳቢዬ ስታምሪ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅሽሽሽሽሽ

  • @meditube5596
    @meditube5596 3 роки тому +72

    ማነው እደኔ የኮመት ሱሰኛ በ👍አሳውቁኝ

  • @hamdyatube7118
    @hamdyatube7118 3 роки тому +36

    የሎሜ አድናቄ

  • @እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ

    ዳዊት በጣም ነው የማደንቅህ ፀጋዬ ሁላቹም ምርጦች ናቹ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 3 роки тому +1

    የኔ ምርጦች የትቤት ትዝታዎቸ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሃለሁ በርቱልን በጣም ደስስስ የምትሉት

  • @davemusic27
    @davemusic27 3 роки тому +23

    ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ።
    ትንሽ ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ሰብስክራይብ ማድረግ ጨክኖ አይቶ አያልፍም

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 3 роки тому +31

    ማነዉ እደኔ ቪዶ እያዳመጠ ኮሜት እሚአነብ ቪዶ እኮ አላይም የኮሜት ወዳድነቴ

  • @SIMUYEARSEMATUBE
    @SIMUYEARSEMATUBE 3 роки тому +34

    ለምን ተወዳጅ እና ተፈላጊ እንደሆናችሁ ታውቃላችሁ? በቃ እራሳችሁንና እራሳችሁን( ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያ ሆናችሁ ነው የሰራችሁት ከህንድ አልተኮረጀ ከጃፖን በቃ የራሳችንን በራሳችን ልጆች የኛዎች የሁላችንም ምርጫ በርቱ የወደፊት ተስፋዎቻችን

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 3 роки тому +25

    ሣብዬ ቅመም ማነዉ እደኔ እሚወት እፍ ደሞ አዚህ ላይ አድጋለች

  • @Makii7629
    @Makii7629 3 роки тому +10

    ዋው በጣም ሀሪፍ ነው በርቱልን የኔ ልዩወች ስወዳችሁ ኮ

  • @rabitube6009
    @rabitube6009 3 роки тому +8

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሚን በሉ

  • @wellotube8381
    @wellotube8381 3 роки тому +7

    ፍቅርን ግን ስውዳት 😍😍❤

  • @ህይወቴደምተከፍሎበታልህይ

    ሀይሌ ግን ሁሌም ስትበላ ነው እንዴ የምትውለው ቆይ በድራማውም በእውነት ግን የሆንክ የማታስመሰግን ነክ ክክክክክክክክክክ የኛወች ውድድድድ ነው

  • @maryemhabashi8709
    @maryemhabashi8709 3 роки тому

    ዋው በጣም ሙዚቃችሁ ተመችቶኛል እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ።

  • @fetihaali2979
    @fetihaali2979 3 роки тому +1

    ሳባ ተብየዋ ስታምር ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ የርቴ እህትናትዴ ርቴ የቤትች ድራማ

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 роки тому +1

    ያለምም ድምፅ ያምራል የሁላቹሁም ቆንጆ ናቹሁ በርቱ

  • @ዜድየሣዳትተማሪ
    @ዜድየሣዳትተማሪ 3 роки тому +6

    አቦ ስወዳችሁ ምርጦች ቀጥሉበት

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 3 роки тому

    ያሬድ. መላውአክላትህን. ስወድልህ. ምርጥ ነህ እኮ. በርቱ

  • @husseinhussein2133
    @husseinhussein2133 3 роки тому

    ወይኔ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃትሁ በርቱልኝ ውዶቸ

  • @HabtshTube-j7l
    @HabtshTube-j7l 3 роки тому +12

    ዉይ ዉይ ሀይሌ እንኳን የሸመተ ያረሠም አይችልህ አንተ ቀጮ

  • @ሒዉይየበረከትንግስት

    ሎሚ የኔ ምርጥ እርጋታሺ እዴት ደስ እደሚል ግን ሁላቺሁንም ውድድድ ነው የማረጋቺሁ አደጋቺኋለሁኝ ጎበዝ ናቺሁ በርቱ

  • @ejiguamoges6445
    @ejiguamoges6445 3 роки тому +18

    እኔ እምለው ግን ለምንድነው ተዋናይወች ስትባሉ ለምንድነው አንገታችሁ ላይ መስቀል ማህተብ የማታደርጉት

    • @የሠፈሯልጅነኝ
      @የሠፈሯልጅነኝ 3 роки тому +1

      የኔም ጥያቄነዉሆ

    • @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ
      @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ 3 роки тому +3

      አረ የኔም ጥያቄ ነው ቆይ እንካን በሀገራችን በሰው ሀገር በስደት ያለነው ማህተባችን ከሚበጠ አንገታችን ይበጠስ ብለን አስረናል ማህተብ የተዋህዶ ልጆች መገለጫነው ቆይ ሀገራችን ምን እየተካሆደ ነው😤

    • @ejiguamoges6445
      @ejiguamoges6445 3 роки тому

      በእውነት በጣም በዛ ለምን እንደዚህ እንደሚደርግ አላውቅም እንዴ ማህተባችን እኮ መገለጫችን አድማቂያችን ነው

    • @የሠፈሯልጅነኝ
      @የሠፈሯልጅነኝ 3 роки тому

      @@ejiguamoges6445 እኔ የምገርመኝ እያወቁ ነዉ እንዴግን ማለቴ ካላሠራችሁ አትሠሩመ ይባላሉ??

    • @ejiguamoges6445
      @ejiguamoges6445 3 роки тому +1

      @@የሠፈሯልጅነኝ ማነው የሚያስገድዳቸው እነሱ ካሰቡበት እነሱ ወደው ነው እንጅ እራሳቸውን ሀይማኖታቸውን ማስጠበቅ ያለባቸው እነሱ ናቸው በጣም ያሳዝናል እየተደረገ ያለው ሁሉም ተዋናዮች ሳይ መስቀል አይደርጉም መስቀላችን ክብራችን ድህነታችን ማንነታችን ስንት ዋጋ የተከፈለበትን እነሱ እንደቀላል ነገር ያዩታል

  • @TaibaMohammed-y5j
    @TaibaMohammed-y5j 2 місяці тому

    በጣምነዉየምታምሩት ቀጥሉበት

  • @RTRayan-b2o
    @RTRayan-b2o 3 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ 💯💯💯💪💪💪👌👌👌

  • @rabitube6009
    @rabitube6009 3 роки тому +11

    ሳባን ስወዳት

  • @doromboskena2987
    @doromboskena2987 3 роки тому

    it good entertemante and hayile its very fun actor also lomii its very like as just or truth.

  • @bettybetty8062
    @bettybetty8062 3 роки тому +5

    ያሬድየ በልተህ ወይ አጠረቃ ቢቀርስ😀😂😂😀

  • @السيفالسيف-ن5ح
    @السيفالسيف-ن5ح 3 роки тому +1

    Waw betame des telalachu sewedachu beretulem

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 роки тому +1

    በጠም ነዉ ምዎደቹ በርቱ ያኘሆች ብዙ ነጋር እንጠብቀሌን

  • @ahnayalao1294
    @ahnayalao1294 3 роки тому +1

    ዴብም አቤኔዘርም
    ደስስስስስይላል
    ቆንጆናችሁ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 роки тому

    ውይ ስወዳቹሕ በርቱልኝ ፅናት ክክክአችቅናታም በጣም ነው የምወዳቹሕ በርቱልኝ😘😘😘
    ውስጤ ናቸው በርቱ

  • @zedlema7089
    @zedlema7089 3 роки тому

    Zed ነኝ ስግደተኛዋ የየኛዎች አድናቂ በእውነት እኔ በጣም ነው የምውዳችሁ አድናቄያችሁ ነኝ ግን ማህተባችሁን በጥሳችሁ ነው ስግደተኛዋ የምሰሩት ይሄ ደሞ የእውነት ማንነትን ደብቆ እንደመስራት ነው ለምን ለምን ለምን? ? ? ? ! እስኪ ማነው እንደኔ ስለ ማህተብባቸው ሲመለከት ቅር የሚለው

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ አደኛ

  • @MM-vc1uy
    @MM-vc1uy 3 роки тому

    ሁላችሁንም ዉድድ ነዉ የማረጋችሁ እዉነትም የኛ!! በድምፅ አንደኛ የሀይሌ እህት በደረጃ ቢቀመጥ

  • @susuyes5636
    @susuyes5636 3 роки тому +2

    ሎሚ አምሮብሻል

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 3 роки тому

    ደስይ ይላል 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hindyaahusseanyaaallaahbar9357
    @hindyaahusseanyaaallaahbar9357 3 роки тому

    Dasee yelaleee barstoo laa Ethiopian hazebee temaratsnawe💯💯💯❣️❣️❣️❣️💞💞💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪♥️♥️♥️

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 3 роки тому

    Hulachum arif nachu bertu ye tsga dems. Wooow new betam

  • @hayatmohammedmohammed631
    @hayatmohammedmohammed631 3 роки тому

    ውዶች ገጠመኘቻችሁ ያስዴስታሉ በርቱልኝ

  • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
    @ሳራይቱብ-ኀ3ገ 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው በቃ አሚታ ብጨምሩበት ጥሩ ነበር

  • @kuberasane8330
    @kuberasane8330 3 роки тому +1

    በጣም ሃሪፍ ነው ቀርቱ

  • @sallysally9768
    @sallysally9768 2 роки тому

    Wwwwww jabadhuu

  • @awirdubai1893
    @awirdubai1893 3 роки тому

    የኔውዶች ፈጣሪይጠብቃቹ

  • @ህይወትተፈራ
    @ህይወትተፈራ 3 роки тому

    የኛዎች ጣፋጭ እኮ ናቸው ኑሩልን

  • @masarathayilu3938
    @masarathayilu3938 3 роки тому +1

    እካን በሰላም መጣቹ የኛዎች

  • @DimaAdam-es3sd
    @DimaAdam-es3sd 5 місяців тому

    Wow it's great

  • @mareyabeba3598
    @mareyabeba3598 3 роки тому

    ስወዳችሁ ውዶችየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘😘

  • @toybatube6804
    @toybatube6804 3 роки тому

    በጣም ነው እመወዳችሁ የኛወቹ

  • @buzetashome1311
    @buzetashome1311 3 роки тому +1

    Tsagaa baxami nawu yemwdeshi sayeshi dasi yelegal 😘😘😘

  • @جميل-و1ق
    @جميل-و1ق 3 роки тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 3 роки тому +1

    Wow yane wedochi bartu🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 3 роки тому

    ዋውውውውውውው👌👌👌👌👌👈😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍በጣም አሪፍ ነው ትለያላቹ

  • @Jamilaye
    @Jamilaye 3 роки тому

    Wowoow betaaam naw mitamerut naratu wediiid naw maragachu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eeee6436
    @eeee6436 3 роки тому +1

    ጥሩ መልክት ያለው ዘፈን ነው

  • @saronlema2857
    @saronlema2857 3 роки тому +1

    በጣም እወዳችኋለሁ ምርጦችዬ❤❤

  • @sosososo5777
    @sosososo5777 3 роки тому

    ዋዉዋዉዋዉ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤

  • @zedyoutube501
    @zedyoutube501 3 роки тому +1

    ወዳችሆለሁ የኛዎች

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 роки тому

    ድምፅሽ ያምራል ሎሚ

  • @dohaqatar4085
    @dohaqatar4085 3 роки тому

    በርቱ ቆጆነዉ

  • @addexmantube5908
    @addexmantube5908 3 роки тому

    The best one !!!!

  • @Amina-fd8dr
    @Amina-fd8dr 3 роки тому

    እርገጠመኛችሁ በጣም ፈታ አርገኝ በርቱ ውዶቸ

  • @misretmuletmulet9917
    @misretmuletmulet9917 3 роки тому

    ስታምሩ ውይይ በርቱልኝ

  • @ethiopialoveseada393
    @ethiopialoveseada393 3 роки тому

    ዋው

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ቨ8ጘ

    ስወዳቹ በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስሙሀገሩነው
    @ስሙሀገሩነው 3 роки тому

    ይመቻችሁ ምርጥ ስራ ነው

  • @hiralhemangmeswani2946
    @hiralhemangmeswani2946 3 роки тому

    Beautiful song. Can I know the name of the song pls

  • @redietwendesn9549
    @redietwendesn9549 3 роки тому +1

    Wowe bexame des telalcehu bertu eshi

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 3 роки тому

    ሀገራችን ሠላም ያድርግልን

  • @atube9447
    @atube9447 3 роки тому +1

    ዳይት ግን ስወደው

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 роки тому +2

    አሌክስ ለየኛዎች የሰራኸው ተምኔትን ስወደው ግን ሱስ ተጫወተባቹ የሀገሬ አርቲስቶች ኤልያስም መንምኖ ሞተ ከሱስ ውጡ በፈጠራቹ ለየኛዎች በሰራከው የታዳጊዎች ሙዚቃ ስራላቸው አበድኩልክ ከሚለው ሙዚቃ ይሻላል

  • @dilamomarkos4016
    @dilamomarkos4016 3 роки тому

    Midire susegna experience share endiyaderg megebez...min endiyakafil new?

  • @samk7242
    @samk7242 3 роки тому +1

    የምር ፍቅር ምርጥ ልጅ ናት

  • @hidayahashim9766
    @hidayahashim9766 3 роки тому +1

    Happy girls day

  • @Y8f8yifuc
    @Y8f8yifuc 11 місяців тому

    በህይወቴ እንደናተ ፊልም ላይካወኳችሁ ጀምሮ የወደድኩት ሰዉ የለም ሁላችሁም ታምራላችሁ በቃ እናተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ትለያላችሁ

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 3 роки тому

    ዋው ስታምሩ

  • @kuriboku7321
    @kuriboku7321 3 роки тому

    Wow very nice 👍

  • @ነጁየወሎልጅነጁየወሎልጅ

    ማነው እዴኔ ከዳውይት ፎቃ የጠገረረው በላይክ አሳዬኝ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @brzafgebretsadik4164
    @brzafgebretsadik4164 3 роки тому

    ጥያቄ አለኝ
    1, ስለ corona እያስተማራችሁ እራሳችሁ ግን ማስክ ሳታዳርጉ ነው የምትሰሩት ለምን???
    2, ሁላችሁም ማህተባችሁን አውልቁ ተብላችሁ ነው?? ወይስ ምንድ ነው??

  • @juliem1674
    @juliem1674 3 роки тому +2

    English subtitles would be good for the people not speaking language

  • @urcell6881
    @urcell6881 3 роки тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቸ♡♡♡

  • @mehader713
    @mehader713 2 роки тому

    We love ❤ 😍 💖 u guys

  • @jee3642
    @jee3642 3 роки тому +1

    ሎሚ ሰወድሸ

  • @liyuchannel3036
    @liyuchannel3036 3 роки тому

    Wowo very nice ✔️👏

  • @yenutube3577
    @yenutube3577 3 роки тому

    በእግዚሀብሄር sound trackአቹን ልቀቁልን

  • @ያረሡለሏህሀቢበሏህ
    @ያረሡለሏህሀቢበሏህ 3 роки тому +2

    ከከከከከከከከ በቦክስ መታኝ ሲል ሳኩ

  • @ayshatube2225
    @ayshatube2225 3 роки тому +1

    ወይ አትወፍር ሆዳም

  • @ahnayalao1294
    @ahnayalao1294 3 роки тому

    መታዉህ እንዴ
    ደስስስስስይላል

  • @samritube7514
    @samritube7514 3 роки тому +1

    ሀይሌ ዛሬም ትበላለህ😂😂😂😂😂😂

  • @mariyaamhadhaakoo3590
    @mariyaamhadhaakoo3590 3 роки тому

    Onneekorran sin jaaladha babaredduuwwan koo 💞💓💓

  • @sallysally9768
    @sallysally9768 2 роки тому

    Yen konjoo

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 роки тому +1

    ውውውውው ዘፈኑ ዋው ነው በቃ አቦ ይመቻቹ በርቱ

  • @sameerasameera9160
    @sameerasameera9160 3 роки тому

    ሎሚዬ የግባርሽ ፀጉር ማሻአላህ ብዬ አለዉ ግን እዴት አርገሽ አሳደግሹ ስቲ አካፍይኝ

    • @kalkal6204
      @kalkal6204 3 роки тому

      በጄል ነው ሚለጠፈው እህቴ

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 3 роки тому

    Cool