Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Samon And kassmasa i don't have word for you i said only❤❤❤
በጣም እንደምትችል በሌሎች ስራዎችህ ነግሬህ አለሁ። ጥሩ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም። በርታታ
በጣም የወደድኩት ስራ
yehone beka menager alchalkum kalat ateregni hulum musicawochn betam ne mimechugni abate bertalgni
Bro some quality 2 z nations music industry quality.
Next video 📽️
ትችላለህ👏🏻
VIVID STORYTELLING 😍😍😍
💯💯
I digging it. True story about our life in Addis Ababa. I feel no Administration to see what we are seeing.... drug, prostitution and poverty.... Great message and observations. Thank you
incredible 😜
Wow bro. You are number 1
Tlyalshe
💯💯💯
1000
ለሊትለመጀመር አዲስ ስራ ሆኜ ስቱዲዮአዲስ ቀንን የሚከተል የሚገኘው በልጦአወርዳለው አወጣለው ከየት እንደምጀምርግራ ገብቶኝ ማወቅ ውስጥ ያለውን ነገርበሃሳብ ተወጥሮ አይምሮከመሸ በህዋላ ሰርዤ ቀጠሮተነስቼ ወጣው ላስብ ምን እንደጎደለካገኘው ልፈልግ በከተማው ጥበብ የተሳለየሚተኩስ የሚያነሳ ህይወት የኔ ምላጭእውነት የሚያፅፈኝ የሚያረገኝ ቀራጭበዚ ሰዓት ትዝ ይለኛል ከጓደኞቼ ጋርያበድንበት ያ ጊዜ ለኔ አይዘነጋይሄ ለሊት አለው ሚስጥር እንዳትጥራጠርአለው የተለየ ነገር ልዩ የህወት ቀመርለአንዳዱ እረፍት ለአንዳንዱ ሀፍረትለአንዱ ስራ ልቤ ለሊት ሲያይ የ አንድ ቀን ስህተትለተመቸው ለመምረጫ ለተራበው አደን መውጫየቂም በቀል ፍትህ መስጫ የፍርድ ቀን መቀጣጫለአደለው ደስታ ብቻ ስትሆን ይቺ ምሽትመርሻ ነች ለተከፋው ላለው በብስጭትፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ… የለም)ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም)ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ…የለም)ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም)በዚህ ምሽት እየተጓዝኩ በአካልም ሃሳብበጨረቃ እየፈለኩ ጥበብ የሚሆነኝ እርካብየመንገዱ መብራት ግማሹ በርቶ ግማሹ የጠፋውመስሏል የኛን ህይወት ለአንዱ ጎድሎ ለአንዱ እንደሚሞላውሳይ የወደቁት በየጥጉ በእድሜ የገፉት ምስኪን ህፃናት ወጣቱበመከራ የሚኖሩት በብርድ በ ሃሩሩይቀየራል ያስተዋለ ለነሱ የህይወት መነፅሩጠርቶ ስማዩ ኮኮቦች ተወርውረውልዩ ስሜት አለው ጨረቃዋ ስታየኝ እያየውበነፋሻው አየር እየሄድኩኝ በዝግታአስተዋልኩኝ ሌላ የዉብ ገፅታመኪናዋ ተውጣለች በጫጫታእየሳቁ ነው ጥንዶቹ ተመስጠውያስታውቃል እንደሆነ እየተደሰቱከጠርሙሱ ተቀባብለው እየተጎነጩደስታቸው እንዳይጨልም ባይነዱ ተመኘውበእንባ እንዳይሸኝ የደስታ ቀናቸውአይታወቅ አጋጣሚው ስንቱ ቀርቷል ወቶፍም በሚሳምባት በዚች ለሊት ለደስታ ጠጥቶ ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ… የለም)ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም)ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ…የለም)ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም) ከተማዋ ቃል አላት እኔ እየሰማሁትእየተጓዝኩ የሷን ሚስጥር በአይኔ አየሁትይገርመኛል ይሄ ቦታ አሁን ያለሁበትነው የሚመስለው ግርግሩ ጊዜ የሌለበትበግራ እና በቀኝ የምሽት ቤቶቹ ተደርድረውበመብራትም ሰፈሩን አድምቀውተሰልፈው አውራ እንስቶች በየበሩጦርነት ይመስላል በአጭሩ ደንበኛ ሲስቡይሄ ሁሉ አስገርሞኝ ልቤን የደነቀውመገኘታቸው ነው አዎ ትምህርት ቤት ከበውተፅኖውን እያሰበኩት ነገን ለሚያስቡትበአንድ ቀን ስህተት በዚች ምሽት ሁሉንም ለሚያጡትበዚህ ስህተት በአጋጣሚ ወድቃ ከሃዘን ስካርየምትኖረው ነፍስ እየቆረጠች እየሸጠች ትዳርአዳር እጣፋንታ ገፍታ ከቤትዋ ያስወጣቻትከዚ አዙሪት እንድትወጣ አምላክ ሌላ እድል ቢሰጣትሲሸጥ የውሸት ፍቅር ሲሸጥ የውሸት ሳቅአይቻለው ስትበላ እውነት በዚች አለም ጭራቅብዙ አሳየቺኝ እንዳልረሳት አልፋጉድ አበቃችኝ የኔንም ለሊት ታሪኳን አፅፋፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ… የለም)ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም)ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ…የለም)ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም)
ደስትላለህ❤❤❤❤❤
Under rated legend
ስወድህ❤❤❤
Samua yemechesh
nice👁️👀
Ewnt berta
Amazing proud my bro
🔥🔥👏👏
❤️
Thats what we call talent 👏
I swear to god people they don't know what is music 👏👏👏👏👏👏👏
gerami
🤩🤩🤩 it's fire man
Gerum sira nw 👍
😍😍😍👌👏👏👏👏
እኔንም ገብታችሁ አይታችሁ ብትደግፉኝትልቅ እሆናለሁ ማየት ማመን ነውሳሚየ እወድሀለሁ
Fkr yelem beketemawa dibrt 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
🔥🔥🔥🔥🔥
This is beautiful! Music with a deep lyrics.
🦁 አንበሳ
Wow
Awesome music
nice
😮❤
Gerami sra
bro ላይፈን አስታወስከኝ ።🙏🙏🙏
Don't loss your unique color
👏👏👏
😍😍😍😍😍😍
Good job
dope
🔥
@❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️
Ma nigga
🔥🔥🔥
❤❤❤❤❤❤
♥️♥️
Samon And kassmasa i don't have word for you i said only❤❤❤
በጣም እንደምትችል በሌሎች ስራዎችህ ነግሬህ አለሁ። ጥሩ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም። በርታታ
በጣም የወደድኩት ስራ
yehone beka menager alchalkum kalat ateregni hulum musicawochn betam ne mimechugni abate bertalgni
Bro some quality 2 z nations music industry quality.
Next video 📽️
ትችላለህ👏🏻
VIVID STORYTELLING 😍😍😍
💯💯
I digging it. True story about our life in Addis Ababa. I feel no Administration to see what we are seeing.... drug, prostitution and poverty.... Great message and observations. Thank you
incredible 😜
Wow bro. You are number 1
Tlyalshe
💯💯💯
1000
ለሊት
ለመጀመር አዲስ ስራ ሆኜ ስቱዲዮ
አዲስ ቀንን የሚከተል የሚገኘው በልጦ
አወርዳለው አወጣለው ከየት እንደምጀምር
ግራ ገብቶኝ ማወቅ ውስጥ ያለውን ነገር
በሃሳብ ተወጥሮ አይምሮ
ከመሸ በህዋላ ሰርዤ ቀጠሮ
ተነስቼ ወጣው ላስብ ምን እንደጎደለ
ካገኘው ልፈልግ በከተማው ጥበብ የተሳለ
የሚተኩስ የሚያነሳ ህይወት የኔ ምላጭ
እውነት የሚያፅፈኝ የሚያረገኝ ቀራጭ
በዚ ሰዓት ትዝ ይለኛል ከጓደኞቼ ጋር
ያበድንበት ያ ጊዜ ለኔ አይዘነጋ
ይሄ ለሊት አለው ሚስጥር እንዳትጥራጠር
አለው የተለየ ነገር ልዩ የህወት ቀመር
ለአንዳዱ እረፍት ለአንዳንዱ ሀፍረት
ለአንዱ ስራ ልቤ ለሊት ሲያይ የ አንድ ቀን ስህተት
ለተመቸው ለመምረጫ ለተራበው አደን መውጫ
የቂም በቀል ፍትህ መስጫ የፍርድ ቀን መቀጣጫ
ለአደለው ደስታ ብቻ ስትሆን ይቺ ምሽት
መርሻ ነች ለተከፋው ላለው በብስጭት
ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ… የለም)
ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም)
ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ…የለም)
ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም)
በዚህ ምሽት እየተጓዝኩ በአካልም ሃሳብ
በጨረቃ እየፈለኩ ጥበብ የሚሆነኝ እርካብ
የመንገዱ መብራት ግማሹ በርቶ ግማሹ የጠፋው
መስሏል የኛን ህይወት ለአንዱ ጎድሎ ለአንዱ እንደሚሞላው
ሳይ የወደቁት በየጥጉ በእድሜ የገፉት ምስኪን ህፃናት ወጣቱ
በመከራ የሚኖሩት በብርድ በ ሃሩሩ
ይቀየራል ያስተዋለ ለነሱ የህይወት መነፅሩ
ጠርቶ ስማዩ ኮኮቦች ተወርውረው
ልዩ ስሜት አለው ጨረቃዋ ስታየኝ እያየው
በነፋሻው አየር እየሄድኩኝ በዝግታ
አስተዋልኩኝ ሌላ የዉብ ገፅታ
መኪናዋ ተውጣለች በጫጫታ
እየሳቁ ነው ጥንዶቹ ተመስጠው
ያስታውቃል እንደሆነ እየተደሰቱ
ከጠርሙሱ ተቀባብለው እየተጎነጩ
ደስታቸው እንዳይጨልም ባይነዱ ተመኘው
በእንባ እንዳይሸኝ የደስታ ቀናቸው
አይታወቅ አጋጣሚው ስንቱ ቀርቷል ወቶ
ፍም በሚሳምባት በዚች ለሊት ለደስታ ጠጥቶ
ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ… የለም)
ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም)
ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ…የለም)
ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም)
ከተማዋ ቃል አላት እኔ እየሰማሁት
እየተጓዝኩ የሷን ሚስጥር በአይኔ አየሁት
ይገርመኛል ይሄ ቦታ አሁን ያለሁበት
ነው የሚመስለው ግርግሩ ጊዜ የሌለበት
በግራ እና በቀኝ የምሽት ቤቶቹ ተደርድረው
በመብራትም ሰፈሩን አድምቀው
ተሰልፈው አውራ እንስቶች በየበሩ
ጦርነት ይመስላል በአጭሩ ደንበኛ ሲስቡ
ይሄ ሁሉ አስገርሞኝ ልቤን የደነቀው
መገኘታቸው ነው አዎ ትምህርት ቤት ከበው
ተፅኖውን እያሰበኩት ነገን ለሚያስቡት
በአንድ ቀን ስህተት በዚች ምሽት ሁሉንም ለሚያጡት
በዚህ ስህተት በአጋጣሚ ወድቃ ከሃዘን ስካር
የምትኖረው ነፍስ እየቆረጠች እየሸጠች ትዳር
አዳር እጣፋንታ ገፍታ ከቤትዋ ያስወጣቻት
ከዚ አዙሪት እንድትወጣ አምላክ ሌላ እድል ቢሰጣት
ሲሸጥ የውሸት ፍቅር ሲሸጥ የውሸት ሳቅ
አይቻለው ስትበላ እውነት በዚች አለም ጭራቅ
ብዙ አሳየቺኝ እንዳልረሳት አልፋ
ጉድ አበቃችኝ የኔንም ለሊት ታሪኳን አፅፋ
ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ… የለም)
ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም)
ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ…የለም)
ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም)
ደስትላለህ❤❤❤❤❤
Under rated legend
ስወድህ❤❤❤
Samua yemechesh
nice👁️👀
Ewnt berta
Amazing
proud my bro
🔥🔥👏👏
❤️
Thats what we call talent 👏
I swear to god people they don't know what is music 👏👏👏👏👏👏👏
gerami
🤩🤩🤩 it's fire man
Gerum sira nw 👍
😍😍😍👌👏👏👏👏
እኔንም ገብታችሁ አይታችሁ ብትደግፉኝ
ትልቅ እሆናለሁ ማየት ማመን ነው
ሳሚየ እወድሀለሁ
Fkr yelem beketemawa dibrt 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
🔥🔥🔥🔥🔥
This is beautiful! Music with a deep lyrics.
🦁 አንበሳ
Wow
Awesome music
nice
😮❤
Gerami sra
bro ላይፈን አስታወስከኝ ።🙏🙏🙏
Don't loss your unique color
👏👏👏
😍😍😍😍😍😍
Good job
dope
🔥
@❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️
Ma nigga
🔥
🔥🔥🔥
❤❤❤❤❤❤
♥️♥️