Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Thank you MK🙏 It’s good to learn about our brothers and sisters in Christ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በአለም ላይ ያሉ ኦርቶዶክሶች የገናን በዓል አከባበራቸውን ባለንበት ስላሳያችሁን ከልብ እናመሰግናለን
በርቱ ማኅበረ ቅዱሳን!
ማህበር ቅዱሳን ደናናችሁ ግን በሰላም ነው የአዕላፋት ዝማሬን ያላስተላለፋችሁ 🤔 የምር በጣም ገርሞኛል
እናመስግናለን ቆንጆ ዝግጅት ነው።
ወንድም እህቶች የበረቱና የጠነከሩ በሌላ እምነት ተከበው ያከብራሉ ያመልካሉ እኛ ግን አባቶቻችን ባቆየናትና በተጋደሉላት እምነታችን ለማምለክና በዓላችንን ለማክበር እንሽኮረመማላለን ዘጠኝ ነፍስ እንዳለው በፍርሀት ደጋግመን እየሞትን ነው። ግን ለምን? እስከመቼ በፍርሀትና በመደንዝ እንኑር
እግዚአብሔር ታላቅ ኦርቶዶክስን እንደ መሆን መመረጥ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ እግዛብሄር ይመሰገን ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኖራለች❤❤❤❤
Enkuan Aderesachihu Krstosawiyan, yebealu bereket yihunlin. MK Egziabher yabertalin!
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
እንኳን አደረሰን
Interesting.
Good
❤❤❤
የአእላፋት ዝማሬን እስከአሁን በሚዲያቸው ቢያንስ ቢያንስ በዜና እንኳን አለማቅረባችሁ ያሳዝናል። ያሳፍራልም።
Melkam BeAle
ከሩሲያም ከግሪክም የሚቀድመው ካጠገባችሁ ያለውን አዕላፋት የዘመሩበትን የኢቲዮን ድምቀት የሆነው የሀገራችሁ አስቀድሙ ጌታ ይሁናችሁ እንጂ በጣም ግራ ታጋባላችሁ😢
አይዞን ወንድምዓለም
በውጪ ያሉት የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት ነባር ባህላቸውንና አብሮ የቆየ የገና በዓል አከባበር ሥርዓታቸውን ነው ሊያሳዮን የሞከሩት ስለ ኢትዮጲያ ለኢትዮጵያዊያን እንዲህ ነው የምታከብሩት ብለው መንገር አይጠበቅባቸውም የአአለፉት ዝማሬ ከዚህ ቪዲዮ ይዘት ጋር ብዙም የሚሄድ አልመሰለኝም
ዝም ፡ በል
@@abelb8555የአእላፋት ዝማሬን አንድም ሳያሳዩና ሳይዘግቡ ባህር ማዶ መሻገራቸው ግራ ያጋባል። እስከአሁን በሚዲያቸው ቢያንስ ቢያንስ በዜና እንኳን አለመዘገባቸው ያሳዝናል። ያሳፍራልም።
ወሬኛ መጮህማ ከበሮም ይጮሀል
ግሪክም ራሺያም ተዋህዶ አይደሉም ስማቸው ነው እንጂ ከካቶሊኮች ጋር ተመሳሳይ ዶክትሪን ነዉ የሚከተሉት
ብምሉ ትማርታቸውስ ይስማማሉ
ስለ አእላፋት ምንም የለም እርስ በእርስ እየተገፋፋችሁ ስለ ነጭ ታወሩብናላችሁ
Ere ayibalim manim alitegefafam, asteyayet sinset eyetetenekekin bihon wegen.
Yemitawerawun eyastewalk behon melkam new dn henok haile ye mahibere kidusan wutet new astewul
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤

ስለ አእላፋት ምንም የለም
እርስ በእርስ እየተገፋፋችሁ ስለ ነጭ ታወሩብናላችሁ