“ከቤተሰብ መርገም --“ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 9 днів тому +2

    የብዙ አሰተማሪዎች ፣ሰባኪዎችን ስለ እርግማን የተሰበከ የተጻፈ ትህምህርቶችን አዳምጫለሁ አንብቤያለሁ
    ፓስተር ቸሬ መንፈስ ቅዱስ በእዚህ ዘመን ላለው ሰው ስለ እርግማን መሰበር በቀላሉ መንገድ አንን አስረድቶ ለሌላው እንድታስረዳ ገልጦልሃልና መንፈስ ቅዱስ አመሰገንሃለው
    ደስ ያለኝ ነገር ቢኖሮ የእርግማንን ቀንበር የሚሰብር ጌታ ኢሱስ ብቻና ብቻ መሆኑን አስተምረረሃል ተባረክልኝ።

  • @MaryaHailu
    @MaryaHailu 9 днів тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንን ከዘር ማንዘር የመጣ የሚመጣ ቀበር በየሱስም ተሰበረ አሜን 🙏🙌❤️❤️❤️❤️

  • @1mulugeta934
    @1mulugeta934 8 днів тому +1

    አንድ ቀን በድፍረት ምህረት የማያልቅበት ጌታ በሰጠህ እድል ሙሉ እውነትን ትናገራለህ ብዬ ስጠብቅ ነበር።በድፍረት
    “የትዳራችን ሠላም እየሱስ ክርስቶስ ነው “ለማለት ፀጋውን እግዚያብሔር ስላበዛልህ ደስ ብሎኛል! ቲጂ የሚያምንበትን ሚስጥር በድፍረት እንዲተነፍስ መናፍቅ እንዳይሆን መንፈሳዊ እውነቱንም እንዲተነፋስ
    ነፃ ስላደረግሽው አመሰግናለሁ! አመስግናለሁ ፖስተር ቸሬ!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 11 днів тому +1

    ቸርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም አስተምር እግዚአብሔር መተላለፋችን ይቅር ይበለን 🙏🏾❤️

  • @TheHulule
    @TheHulule 10 днів тому +1

    "እርግማን መስበር" በሚል ብዙ አጭበርባሪዎች የዳኑትን ጭምር ሲያዋክቡ ኖረዋል። በዚህ ትምህርት ብዙዎች ይጠቀማሉ። ፓስተር ቸርነት አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @hana_699ሃና
    @hana_699ሃና 10 днів тому +1

    በእውነት ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤

  • @makdawood3621
    @makdawood3621 4 дні тому

    God bless you and your family.i flow your teaching .

  • @YZH-y5z
    @YZH-y5z 11 днів тому +2

    Welcome my dear Brother.

  • @Alem1985
    @Alem1985 10 днів тому

    Amen . Thank you beloved Chere

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 10 днів тому

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @halleymotek9961
    @halleymotek9961 10 днів тому

    Paster ቸሬ እባክህ ስለ ቤተሰቤ መርገምት ፀልይልን!

  • @bilenselomon
    @bilenselomon 9 днів тому

    God bless you ❤

  • @KidestBelay-op4xj
    @KidestBelay-op4xj 10 днів тому

    Amene Amene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 10 днів тому

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @DanielBayou-i3q
    @DanielBayou-i3q 9 днів тому

    A week ago, I was discussing the idea of a family curse with my wife. She mentioned that we don’t have any family curses because of Jesus on the cross. At first, I was stubborn and didn't agree with her, but after some time, I realized she was right. Recently, when I turned on the TV, I came across a video that helped me feel free and relieved. Thank you, Brother Ch. Love!!
    This is a great message. I am free now !!!❤❤❤

  • @haileyesusnatnael3793
    @haileyesusnatnael3793 10 днів тому

    Ameen

  • @fasekaalante4219
    @fasekaalante4219 10 днів тому

    Thanks 🙏 for sharing

  • @SummerTsegayeAdal
    @SummerTsegayeAdal 10 днів тому

    Amen 🙏♥️

  • @demissietigist
    @demissietigist 11 днів тому

    Amen hallelujah

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 11 днів тому +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 10 днів тому

    Kale hiwot yasemalen pastor Chere. Yesemanewen belebonachen yasaderelen. Mengste semayn yawerselen

  • @DemalashZanebe
    @DemalashZanebe 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ameeeeeen

  • @Almaz-e4l
    @Almaz-e4l 10 днів тому

    Ene Ene

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 10 днів тому

    ቸርዬ በጥሩ ጊዜ መጣህ የመርገም ነገር የኔም ጥያቄ ነበር🙏❤

  • @selamawitbeyene1355
    @selamawitbeyene1355 10 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @selamgirmay9340
    @selamgirmay9340 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LiyaAb-k2x
    @LiyaAb-k2x 11 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 10 днів тому

    አረ ቸርዬ እርዳኝ ቅዱሳን ፀልዪልኝ በቤቴ መርገም አለ

  • @AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or
    @AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or 11 днів тому +1

    Bereta

  • @ZenashZed
    @ZenashZed 11 днів тому

    ❤️❤️

  • @AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or
    @AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or 11 днів тому

    ❤❤❤