''ኢየሱስ ይመጣል'' || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || PROPHET TILAHUN TSEGAYE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025
  • ''ኢየሱስ ይመጣል'' || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || PROPHET TILAHUN TSEGAYE
    #preaching #prophet #tilahun #ecrc
    OUR YOU TUBE CHANNEL
    PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC BY
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
    "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"
    Everlasting Christ Revelation Church
    አድራሻ፦ ከኤድናሞል ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ ስታዲየም ፊትለፊት በአቢሲኒያ ባንክ ባለው መግቢያ 100 ሜትር እንደሄዱ በስተግራ እንደታጠፉ ያገኙናል

КОМЕНТАРІ • 132

  • @ኢየሱስ-አባቴ
    @ኢየሱስ-አባቴ Місяць тому +2

    Amen 🙏🙏📖📖📖📖 Tebarek bebuzu begettasim zemen Hulu yilemlem ❤❤xiliye🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Tsaga-mg2wk
    @Tsaga-mg2wk 2 місяці тому +7

    ይገርማችኋል በፊት ሲሰማ ውስጤን የሚጨንቀኝ ስብከት አሁን ግን በየደቂቃው ቢሰማ አያጠግበኝም አገኘህኝ ኢየሱስ የኔ መዳኒት አልፈልግህም ስለ መቼ ተወከኝ እፈልግሻለሁ ብለህኝ ተከተልከኝ እናም አዳንከኝ የራስህ አረከኝ ነፍሴ አንተን አንትን አለች እወድሃለው አባቴ 😥😥😥🙏🙏🙏🙏 ሌላውን አልፈልግም ኢየሱስ ውረሰኝ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @natenaelmeresa3971
    @natenaelmeresa3971 2 місяці тому +6

    ይህንን መዝሙር ነው ሰሞኑን እየሰማውት የነበር አልጠግብ አልኩት እውነት ኢየሱስን የሚያስናፍቅ መዝሙር ብቻ ዘምሩልን ተባረኩልን

  • @TSAGAWOLDE
    @TSAGAWOLDE 12 днів тому

    አሜንንን አሜንንን አለኝ ቀጠሮ እየሱስ ከሚባል እንግዳ አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል እኛ ሊወስድን እኛም ከሱ ጋራ ለዘልአለም እንኖራለን ሃሌሉያ 👏👏👏👏👏

  • @new-tt6ww
    @new-tt6ww 2 місяці тому +8

    ታድለን እኰ እየሱስን የሜያስናፍቅ ልብን ሰጠን መንፈስ ቅዱስ።

  • @FrehiwotWendimageg
    @FrehiwotWendimageg Місяць тому +1

    አሜን ኢየሱስ ይመጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YohannesBenketoKifala
    @YohannesBenketoKifala 2 місяці тому +5

    ጌታ በታላቅ ትዕዛዝ በመላዕክት ድምጽ ይወርዳል

  • @yemisrachfeseha9995
    @yemisrachfeseha9995 2 місяці тому +2

    የክርስቲያን ተስፋ ኢየሱስ ይመጣል
    እኛም እንሄዳለን ከጌታ ጋር ለዘለዓለም እንኖራለን ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁን ሃሌሉያ !!

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 2 місяці тому +2

    🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @YordiSolomon-vb7xd
    @YordiSolomon-vb7xd Місяць тому

    ተባሰክ ነብይ ጥሌ እባክህ እብራውያን
    ደብዳቤ እንማር እኛ ክፍለሐገር ነን ቆላስይስን ተማርን በጌታ ፍቅር እጠይቅሀለው

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 2 місяці тому +3

    Wwwwwwww hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah ulfadhuu Eyesus 😢😢😢😢

  • @ErimasBogale-xy7lq
    @ErimasBogale-xy7lq 2 місяці тому +3

    እየሱስ ጌታ ነወ አሜን አሜን እየሱስ ይመጠል wo እነደት ደስ ስል እየሱስ ስበልና ይመጠል ስበል ❤የእግዚአብሔር ሰወ ነብይ ጥሌ በእወናት ተበረኩ❤

  • @Ahmad-cu3cr
    @Ahmad-cu3cr 2 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ በብዙ ጸጋ ነብይ ጥሌዋ

  • @mulusemagnwbenh3310
    @mulusemagnwbenh3310 2 місяці тому +2

    እሰይ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና ልን ተባረክ ተወዳጅ ነብይ ።

  • @Yonos-z3f
    @Yonos-z3f 2 місяці тому +2

    amen ❤❤ amen❤❤ amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kibebew
    @kibebew 2 місяці тому +4

    አሜን እየሱስ ልወስደን ይመጣል🙏🙏ሀለሉያ

  • @TadilaaAshchone
    @TadilaaAshchone 2 місяці тому +3

    Esysus Jesus Christ superstar live 😢😢😢😢😢😢

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 2 місяці тому +4

    አሜንንንንንን ፀጋ ይብዛላችሁ ❤🎉

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይክበር❤❤❤
    አሜን ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል!

  • @DanielMitiku-n1p
    @DanielMitiku-n1p 2 місяці тому +3

    ክርስቶስ እሱ የህያዉ የእግዛብሔር ልጅ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @TadilaaAshchone
    @TadilaaAshchone 2 місяці тому +2

    Esysus Waqayao amene Jesus Christ superstar live 😢😢😢😢

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому

    እንኳንም፡ እውነተኛ፡ ክርስትያን፡ ሆንኩ! ከባድ፡ ዘመን፡ ነው! ክፋቱ፡ አይሏል!!!

  • @YabsirausmaneYA5B66
    @YabsirausmaneYA5B66 2 місяці тому +1

    Amen marnta😢😢

  • @የኔወዳጅኢየሱስነው
    @የኔወዳጅኢየሱስነው 2 місяці тому +2

    አሜን፡፡፡፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LuyaHale-n3x
    @LuyaHale-n3x 2 місяці тому +1

    አሜን ይመጣል(ማራናታ)

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 2 місяці тому +2

    Uuuuufe ameeeeeeee ameeeeeeen ameeeeeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 2 місяці тому +1

    አሜን አለኝ ቀጠሮ እየሱስ ከሚባል እንግዳ 😭😭😭😭😭ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 2 місяці тому

    መዝሙር 150
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
    ² በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
    ³ በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
    ⁴ በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት።
    ⁵ ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።
    ⁶ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ።

  • @rich-pn8kn
    @rich-pn8kn 2 місяці тому +2

    አሜን ኢየሱስ ይመጣል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 місяці тому +2

    ቅዱሳን በሙሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiNora-e6d
    @MimiNora-e6d 2 місяці тому +1

    Ene betami tebarikaleu tebareki geta yibarek

  • @NadraNad-zr7kw
    @NadraNad-zr7kw 2 місяці тому +1

    እባክህ የእግ/ር ልጅ ሆይ ቶሎ ና

  • @TigistTamiru-pe5pv
    @TigistTamiru-pe5pv 2 місяці тому +1

    Ameeeeen ameeeen ameeeen 🤲🤲🤲🤲Maraanaataa yesus 👋👋👋

  • @QuickLine-p1q
    @QuickLine-p1q 2 місяці тому +1

    Yegezibhar saw tila gata agaligilotin yibarikaw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YadiiAbebe
    @YadiiAbebe 2 місяці тому +1

    1st

  • @Missy-f9c
    @Missy-f9c 2 місяці тому +2

    A🙏 menn❤🎉

  • @Henok-uf7jj
    @Henok-uf7jj 2 місяці тому

    አሜን ተባረክ ጥሌ

  • @eyerusalematenu465
    @eyerusalematenu465 2 місяці тому

    ጥልዋ😘😘😘

  • @challayashibrget
    @challayashibrget Місяць тому

    ተባረክ 🙌

  • @Ethio_Ai0-b5b
    @Ethio_Ai0-b5b 2 місяці тому +1

    tesfachin eysus yemetalenal amen yemetal

  • @abiyotashkotonga4766
    @abiyotashkotonga4766 Місяць тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ብቻ የእግዚአብሔር ልጅ ነው

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 місяці тому +1

    አሜን አምን አሁን አሁንያሰብላል ጌታ እየሱሰ ይመጣልእልልል✝️✝️✝️

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 2 місяці тому

    BE ANDEVETH MTWETA KAL Kegzabher sle hone ACTACHA myamelakt new . Berta Ye Aklil Bdrath shlmath KE geta new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ WUD stotachn neh , yeltedebaleke Hiwet yalew kal mesmat eko TLK , TLK bereket new !!!!! HALELUJAHHHH engdy TEBAREK yeferese ktr eyeserah neh
    ESA 58. 11.. 12 !!!!!!!!!!

  • @mafi-z8u
    @mafi-z8u 2 місяці тому +1

    AMEN AMEN MARANATA

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 2 місяці тому +1

    Ameeeen Ameeen EYESUSS YEZELAKEM NIGUSS!!!EYESUSS YEMETAL!!!❤❤❤❤❤❤Ameeen Haleluyaa!!!!

  • @sthembisojali3033
    @sthembisojali3033 2 місяці тому +2

    Amen Amen

  • @MignotNegash
    @MignotNegash Місяць тому

    ማራናታ

  • @temam43
    @temam43 2 місяці тому +1

    እየሱስ

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 2 місяці тому

    አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ አልኝ ቃጥሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ

  • @Fatimaakter-pq4ou
    @Fatimaakter-pq4ou 2 місяці тому +1

    አሜንንንጌታችን ናፍቆታችን❤❤❤❤ 18:45

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 2 місяці тому

    አሜን አሜን እስይ እስይ ደስ ስትል እየሱስ የዘላለም ጌታ ነው ማራናታ ጌታ ህይ ቶል ና ና ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Asuchamasa
    @Asuchamasa 2 місяці тому

    ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን well come n/t

  • @sifenliya2616
    @sifenliya2616 2 місяці тому

    Amen amen amen beyesusm. Meder sebetua bezan ken ena seat yelekenal. Abetu yelejocheh zeut befith mulu yehun adagnachn eyesus❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉 amen yehonew eyesus yemetal!!

  • @God-q7y
    @God-q7y 2 місяці тому +1

    ዑፉፉፉፉፉፉ ዑፉፉፉፉፉፉ የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ተባረኩ

  • @BirkiBirki-y7c
    @BirkiBirki-y7c 2 місяці тому

    Ameeeen ameeeen maqaa IYESUUSN ebifaaama❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mezkeiraddisu171
    @mezkeiraddisu171 2 місяці тому +1

    ተባረክ ወንድማችን

  • @asatarojo4912
    @asatarojo4912 2 місяці тому +1

    Wondimachin tabarek tsaga yibizslihi

  • @eliastadese-s8v
    @eliastadese-s8v 2 місяці тому

    AMEN DOD BLESS YOU YOU PREACH JUST LIKE A PICTURE

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ይመጣል ❤️❤️❤️

  • @حمدالمنصور-ص8ه
    @حمدالمنصور-ص8ه 2 місяці тому

    አሜን ኢየሱስ ይመጠል ማራናታ ቶሎ ና ናፍቃናል የኔ አበት ጌ ይበርክ

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u 2 місяці тому

    ድንቅ ትምርት ነው ተባረክ የጌታ ሰው በጣም ነው ምዎድህ በጌታ ፍቅር 🙏😘😘

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 місяці тому +1

    ኢየሱስ ይመጣል የእኛ ተስፋ

  • @tphonetastic8843
    @tphonetastic8843 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @YordanosAbera-i4f
    @YordanosAbera-i4f 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤Amen

  • @TinsaeAlemu-b2l
    @TinsaeAlemu-b2l 2 місяці тому

    maranata geta yemetal

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 2 місяці тому +1

    Ameeeen❤ Ameeeen❤ Ameeeen❤ Kibir Liyasus Yehuni Geta Yebarkachu Tabaraku Babuzu❤❤❤❤❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 місяці тому +1

    Maranata geta hoy tolo nalen

  • @DhhfjcjcGggbn
    @DhhfjcjcGggbn 2 місяці тому

    ሰላም ለዚህ ቤት 😊

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u 2 місяці тому

    እየሱስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው አሜን

  • @natenaelmeresa3971
    @natenaelmeresa3971 2 місяці тому

    አሜን መንቃት ይሁንልን ማራናታ ኢየሱስ ይምጣልን ❤

  • @saraberhanu1866
    @saraberhanu1866 2 місяці тому +1

    Nebye tele zemnhg yebark

  • @MsMasi-n5p
    @MsMasi-n5p 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ameeeennnn

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 2 місяці тому

    Amen! Maranata

  • @selamneshmatewos
    @selamneshmatewos 2 місяці тому +1

    ShalomShalom❤❤❤❤❤

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 місяці тому +1

    Jesus is coming!!!!!!!!!

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 місяці тому

    እውነት ነው አንድ ተስፋ አለን
    ኢየሱስ በክብር ይመጣል ❤❤❤

  • @TadilaaAshchone
    @TadilaaAshchone 2 місяці тому

    Waqayao live Amen 😢😢😢😢😢

  • @mamushdesto5114
    @mamushdesto5114 2 місяці тому

    Maranata

  • @exempt_ed
    @exempt_ed 2 місяці тому +1

    Amen Maranatha 🙏🏽

  • @TadilaaAshchone
    @TadilaaAshchone 2 місяці тому +1

    Amen God 🙌🙏

  • @asterhilawe8192
    @asterhilawe8192 2 місяці тому +1

    Amen

  • @elsaberhane5216
    @elsaberhane5216 2 місяці тому +1

    Amen 🎉

  • @TewodrosAbebe-x1h
    @TewodrosAbebe-x1h 2 місяці тому

    Maranatha Geta Eyesus Hoye Tolo naa.

  • @SakeshumeTashu
    @SakeshumeTashu 2 місяці тому

    አፅነኝ መንፈስ ቅዱስ ተበረክ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 місяці тому

    Wondimachen geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤

  • @mulukenBerhanu-b9w
    @mulukenBerhanu-b9w 2 місяці тому +1

    Amazing

  • @yemisrachfeseha9995
    @yemisrachfeseha9995 2 місяці тому

    ለታረደው በግ ክብር ይሁን !!

  • @VPS277
    @VPS277 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JITUAbera-u2t
    @JITUAbera-u2t 2 місяці тому

    ye tebarkwen tesfachenen lenayew kenu kerbual Hallelujah

  • @adugnamamo4595
    @adugnamamo4595 2 місяці тому

    አሜን

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 2 місяці тому

    Thanks!

  • @AsnakechShamebo
    @AsnakechShamebo 2 місяці тому

    ይወርዳልና አሜን

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 2 місяці тому

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ በደብህ የተማርኩ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seyfugebra
    @seyfugebra 2 місяці тому

    🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ashenafibassa2658
    @ashenafibassa2658 2 місяці тому

    Iyenorin intebkew maranata❤

  • @EthanTube47
    @EthanTube47 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MissKaram-m5l
    @MissKaram-m5l Місяць тому

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 2 місяці тому

    እኔ እዚህ ቤተክርስቲያን ያሉ ሰዎች መምህሩ ብቻ አይደለም የሚገርመኝ ምእመናኑም ናቸው ። ለምን ? ውጭ ትሔጃለሽ ፣ የስራ በር ይከፈትልሻል ! መኪና ይታየኛል ! ምናምን የመሳሰሉት ነገሮችን ለመስማት አይደለም የሚመጡት ስለ ኢየሱስ መወለድ እና መሞት ፣ ትንሳኤ እንዲሁም ስለመመለሱ ሲነገር አሜን ! ለማለት እንጂ እንዴት ታስቀናላችሁ ?

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 місяці тому

    Eyesus yimetal Jesus coming back Amenn maranata tolo na egna lijochih nafikenihal aba😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂