83ኛB ገጠመኝ ፦ ለምን ይሆን የምንማግጠውና የምናማግጠው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 426

  • @ድንግልማርያምእናት
    @ድንግልማርያምእናት 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jenetbekele5565
    @jenetbekele5565 4 роки тому +1

    መምህሪ ቃል ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡኝ ፍቅሪተ አማኑኤል

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Fano44
    @Fano44 4 роки тому +1

    በስመአብ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @tsehayyednglmariamlij2786
    @tsehayyednglmariamlij2786 4 роки тому +1

    በእዉነት መምሕር ጸጋዉን ያብዛልሕ

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t 4 роки тому +1

    .መምህሪ ፈጠር እድሜ ጤነ ይስጥክ በታትምህሪት ብዙ ለውጥ አይቻለው ስ

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 4 роки тому +1

    እግዝአብሔርን የተመሠገ ነ ይሁን።ክብሩ ይሥፋ ከአፅናፍ አፅናፍ።።

  • @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
    @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 роки тому +1

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому +1

    እጅግ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው የሰጠኸን መምህር። አምላክ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልኝ።

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 3 роки тому +1

    Wel come! ቃለ ሂወት ያሰማልን።🙏

  • @awetgebrehiwet8783
    @awetgebrehiwet8783 4 роки тому +1

    ባንድም በሌላም የሚያስተምረን ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን !! ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
    ስደቲን ውደዱሁት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንተ ምክናየት በመሆን የስንት ህይወት እየተረፈ ነው እግዚአብሔር አንተንም ይጠብቅልን መምህሬ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +1

    የኔም ታሪክ ነው 😥😥
    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🏿

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው እህታችን በቤተያፀናሽ በርታልን መምህራች ትልቅ ትምህርት ነው እየወሰድኩነው

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 роки тому +1

    Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Tsegawin Yabizalih Amen Amen Amen

  • @እርዳቴጊዮርጊስነዉ
    @እርዳቴጊዮርጊስነዉ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፈጸሚዋን ያሰምርው በእውነት 😭😥መታደል ነው በእውነት ወደ በረሃን መመለስ

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን እግዚያብሔር ይመሥገን የኛንም ልብ ይመልሥልንሠሚዎች ብቻ ሣንሆ ለቃሉ የተገዛን ያድርገን

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ወደ ህይወት ጎዳና በሰላም መጣችሁ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ

    እኔም ቪዶውን በስልኬ በማየት የወጣልኝ መንፈስ አለ
    መምህር ግርማ በመቁጠሪው ጀርባቸውን ሲሳርፉባቸው እኔን ይሰማኝ ነበር በወላዲተ አምላክስም ሲሉ በግራ ጉኔ የሚተን ነገር ይሰማኝ ነበር ደስ ሲለኝ ና ስደነግጥ የሚነሳብኝ መንፈስ ነበር በጣም የሚስቅ ሙልጭልጭ ያለ የማያዝ መንፈስ ነበር አሁን ግን ምንም ብደነግጥ ብደሰት ምንም አያመኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤናን ይስጥልን ክብር ምስጋና ይሁን ለወላዲተ አምላክ ለልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን
    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @zinashu9679
    @zinashu9679 4 роки тому +1

    kalehiwotn yasemalin tesfu wodime medanialem fissmiyachin yasamirln amen

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 роки тому +1

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin bdeme betena yakoylini tsgawin yabzalki Ihtachin inkwan des alshi betam des yilal bebetu yatsnashi 🙏🙏🙏

  • @ወለተሰንበትእናቷንናፋቂ

    ሰሞኑን ኮሜንት ሰጥቸ አላውቅም ማዳመጥ ብቻ ነው እና ላይክ ሼር አደርጋለሁ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 8 місяців тому +1

    እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን) ብላቹ።

  • @ምኞትምኞት-ጨ3ዐ
    @ምኞትምኞት-ጨ3ዐ 4 роки тому +1

    እየተቀየርንልህ ነዉ መምህራችን ደስ ይበልህ ፀጋዉን ያብዛልህ እስኪ ግዜ ካለህ ወንዶቻችንን አልስተካከል ብለዉናል እዚህም እዝያም እያሉ በትዳራቸዉ ላይ ፀንተዉ እንዲነሩ ኣስተምርልን ምከርልን በማርያም

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ

    ውይ መምህራን ምን እንደምል አላውቅም
    እድሜ ጤና ይስጥልን።መምህራችን ቆይልን።
    የእውነት ድንቅ ተአምር ነው።እግዚአብሄር ይመስገን።ግን ያላመኑት እንድህ አምነው ከእግዚአብሔር ጋ ሲኖሩ እኛ ክርስቲያን ሆነን
    ግን በተግባር የለንም።
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ክርስቲያን መምሰልን ሳይሆን መሆንን አድለኝ።
    እኔም ብዙ መንፈስ አለብኝ።
    ከነቤተሰቦቸ እህት ወንድሞቻችንን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን።

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu9174 4 роки тому +1

    መምህር በእውነት የአንተን ትምህርት የምንሰማው በሙሉ እድሎኞች ነንምክንያቱም እኔ ብዙ ስብከት ሣዳምጥ ኑሬ መለወጥ አቅቶኝ ነበር አሁን ግን ልቦናዬ ተከፍቶልኝ ማሥተዋልን ካንተ ተማርኩ ግን ይህ ሁሉ የሜሆነው ለምታሥተምረን ሁሉ ስለምትፀልይን ነው እኔ የገባኝ ነገር አለ እግዜአብሄር ባንተ ላይ አድሮ አሥተምሮኛል ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ውድ እህታችን
    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @qwqw7254
    @qwqw7254 4 роки тому +35

    በውነት ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
    በርታልን ብዙ ነገር ተለውጠናን በስደት ሁነን
    ይህን እድንሰማ ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @dgghdfh3912
      @dgghdfh3912 4 роки тому

      Amennnn

    • @muraworkmelka4982
      @muraworkmelka4982 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 4 роки тому +16

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሥራውም ግሩም ነው።⛪⛪⛪በዚህ ዘመን እየተደረገ ያለውን ይሄን ድንቅ ተአምር እንድንሰማ እንድናዬ የፈቀደ የድንግል ልጅ ክብር ምሥጋና ይድረሰው

  • @Semret-m9w
    @Semret-m9w 4 роки тому +7

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ለመምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን እኔ ዛሬ በሰማሁት ህልም ምስክር ነኝ የዛሬ 14 አመት የተባረከ ትዳር እዲሰጠኝ እግዚአብሔር እፀልይ ነበር። ታዲያ ነሐሴ 24 1998 ደብረሊባኖስ ገደም አድሬ ፀልዬ መጣሁ በማግስቱም በህልሜ ትልቅ ሽማግሌ አባት በጆንያ ጫማ ያድላሉ እኔ እና ጓደኛዬም ጫማ ተሰጠን ለኔ ሽፋን በእግሬ ትክክል ሰጡኝ። ለእናቴም ስነግራት ጫማ ባል ነው ፀልይበት አለችኝ እናም መስከረም 4 1999 ለትዳር ለጓደኝነት ጠየቀ። 3 አመት ገደማ በፍቅርና 11 አመት በትዳር አለን አሁን የ3 ልጆች እናት ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ። እና አብዝቶ የእግዚያብሔር ደጅ መጥናት መልስ አለ አሁን መምህር ባስተማረን በቤት ዉስጥ ሱባኤ ብዙ ጥቅም አለው። እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን።

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይህመስገን ለቅዱስ ኢንሻዳይ ለቅዱስ አዶና ለቅዱስ ፀባኦ ክብር ምስጋና አምልኮት ሰግደት ወዳሴ ለቅድስት ሥላሴ

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 роки тому +26

    መምህራችን በጣም ደስ ይላል በጣም ብዙ ነፍስ እየዳነ ነው እግዚአብሄር ባባታችን ላይ በእናተ በወንድሞቻችን ላይ እያደረ ብዙ ትምህርት ፈውስ እያገኘን ነዉ የነቃ እድሉን ይጠቀምበት ዛሬ ነው የመዳነ ጊዜ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ለህታችን የደረሰላት ለኛም ይድረስልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አሜን፫።

    • @tigistsisay5328
      @tigistsisay5328 4 роки тому

      Qala ewet yasemalen LAbatachen lememer memer enem silikikin bageg des yeleg Bawerak

    • @tigistassefa2810
      @tigistassefa2810 4 роки тому +1

      @@tigistsisay5328 ሰሊአሚ ሙሙሒረ ከአለኀትገ መአውረአት የፈለገአሊ የቢክሒ ሰኀተሴአተ ለደውለለሐ

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 4 роки тому

      Memehir eneko erasen atefi mil semet yesemagnal ebakehhh eredagn ebakehhhhh.usa

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    ክርስታያን ሞሆን መታደል ነው እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ አመጣሽ ።አምላካችን የዋህ እና በልቡም ቱሁት ነው ፣ሃጥያትን እንጅ ሃጥያተኛ አይጠላም እህታችን እንወድሽ አለን

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 4 роки тому +13

    እልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ደስ የሚል ግጠመኝ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይምስግን መምህር እድሜ ጤናን አብዝቶ ይስጥክ በእውነት ለሁልችንም ልቦና ይስጠን

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ

    ሰለ መምህር ግርማ ተነግሮ አያልቅም እኔ ዱባይ ካልጋላይ ጥሎኛል እና የተዋህዶ ልጅች በጣምያሾፉ ነበር እህቴ በቤቱ ያፀናሸ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 4 роки тому +13

    ሰላም ለናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እኩን ለአብርሀነ መሰቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    መምህራችን ጊዚህን ሰወተህ ሰለምታሰተምርን እግዚአብሔር የድካምህን ወጋ መድሀኒአለም ይክፈልልን እድሜና ጢና ይሰጥልን እኔንም በጸሎታችሁ አሰቡኝ ቃለስላሴ ብላችሁ

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 4 роки тому

      ትክክል መምህር እኔም ሶስት ግዜ ጫማየ አድግሩ ሲጠፉ አይ ነበር አሁን ባሌን ተቀምቻለሁ ይገርማል

    • @egezabhrehoyeeredegedegele4891
      @egezabhrehoyeeredegedegele4891 4 роки тому

      N ;n,nnnnnnnbnnnbnnnnnbnbnnbbnbnnnbnnbnnnbbbnbb;nbbbbbn b b;;;;; n ,nñ,n,nnnnnnnn nnnnnnnn nfese nfese acwen and man and van and nnnñ ;;;n;n;

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ

    የመምህራችንን ትምህረትም ሆነ ሁሉን የምታዳምጡ ላይክ ሳታረጉ እንዳትወጡ መምህር እኮ ላይክ ሼር ብሎን አይውቅም እኛ እንድንለወጥ ነው የሚፈልገው እኛ ደሞ እጃችን በቆጣሪ አይደል የሚሰራ እግዚአብሔር ይመስገን ዋይፋይ ነፃ ለምድነው የማናረገው ዲስ ላይክ የምታረጉም አረጉ ትምህረቱን ግን እስገ መጨረሻው አዳምጡ እኛ ደሞ ላይኩን እስቲ እናዝንበው እስቲ መምህር በጣም እንወደዋለን በጣም የምንወደው መልካሙ ወንድማችን ነው የምትሉ ላይክ በሉ ???!!!!!!!!!!!!!

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    ሰላመ እግዚያብሄር ላተ ይሁን መምህር በውነት እግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለውም የሁላችንም የትዳር አጋር ፈጣሪ ይስጠን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    የእግዚአብሔር ስራ ጉሩሙ ድንቅ ነው መምህራችን ቃለ ህዉት ያሰማልን

  • @የክርስቶስባሪያ
    @የክርስቶስባሪያ 4 роки тому

    ተስፋ ሥላሴ ጸጋውን ያብዛልህ በጸሎትህ አስበኝ እህተ ማርያም ብለህ🙏

  • @fikerababu3319
    @fikerababu3319 4 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት 👏👏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ይስማልን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @buzenigatu5336
    @buzenigatu5336 4 роки тому +3

    በጣም ይገርማል ታድለህ የ አንዲትን ነፍስ ማዳን በሰማይ መላኢክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ነዉ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 роки тому +7

    እንኳን ደህና መጣህ
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
    መምህር ግርማን ፈጣሪ አምላካችን ሺህ አመት ያኑርልን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ውቤከረሜላቤላከረሜላ

    ያገርማል የእግዚአብሔር ስራ

  • @dtdtdyfy492
    @dtdtdyfy492 4 роки тому +14

    በጣም የሚጣፍጥ ጥልቅ ትምህርት ያለው ታሪክ ነው የግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት መምህር በማሀል ያለው ማብራሪያ በተለይ በጣም ያስፈልገናል ቃለህይወት ያሰማልን

    • @zrfzrf7697
      @zrfzrf7697 4 роки тому

      Amen Amen Amen kale hiwot yesemalin

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 4 роки тому +4

    ብጣዕሜ ደስ ይብል ተመስገን ወዲ ድግል ማርያም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ኈ

    በፇሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ

    ጥበብ ማስተዋሉን አንተ አድለኝና
    በተግባር ላይ ልታይ ቃልህን ልስማና

  • @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና

    ስለሁሉም ነገር እግዝኣብሔር ይመስገን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 роки тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እጽብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በአንተላይ አድሮ ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን ብዙ እየተማርሁ ነው

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 роки тому +8

    እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ. ባልና ሚስቶችንም ማስታረቅህ. በጣም ደስ ይላል

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure9137 4 роки тому +2

    Thank you so much. 🙏 🇪🇷. 🙏. 🇪🇷. 🙏 🇪🇷. ❤️❤️❤️

  • @betitube7705
    @betitube7705 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ እህታችን
    መምህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን ጸጋውን ይብዛሎት

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ የሚል ሄወት ይገርማል ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለየሱሰ ክርሰቶሰ ክብር ምሥጋና ይግባው ደሰ የሚል ግዜዬ ይሁንላቸው ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልክ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 роки тому +7

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጰጋዉን ያብዛልን
    በጰሎትህ አስበኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ

    አሜን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን የህታችን ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ የኔም ነው አሁን እየተፋለምኩ ነው በፀሎታቹ አቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ።

  • @مريممريم-ط2ر8ذ
    @مريممريم-ط2ر8ذ 4 роки тому +3

    መምህር እግዚያቤር ይባርክወት ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድመምህራችን ቃለህይወትያስማልን ጸጋውንያብዛልህ

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም

    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን ሰላም ይብዛ መምህር እህቴ እንኳን ወዳ እውነት መንገድ መጠሽ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 роки тому +5

    Thanks to god for your help with us today Good bless you 🏥🏥🏥🙏🙏🏥🏥🏥

  • @ምልኣትየማርያምልጅነኝ

    መምህራችን በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን አሜን፫ በጸሎትህ አስብኝ ወለተ ኪዳን እያልህ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛለወት እህታችንን በቤቱ ያጸናት አሜን አሜን አሜን

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 4 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ያድልልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 роки тому +1

      እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይምስገን።ቃለህይወትያስማልን።ምፕንግስትስማያትያውርስልን።እግዚአብሔር ።አመሰግናለሁ እሜንንን

    • @alegntaeshete2964
      @alegntaeshete2964 4 роки тому +1

      7

  • @አለምየተዋህዶልጅአለምየተ

    አግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር የብዙ ሰው ህይወት ወደ መልካም መንገድ አምጥተሀልና

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 4 роки тому +3

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነፍስ እያዳንክ ነው መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ አሜን
    እህታችን ደሞ የክርስትና እምነትን በመቀበሏበጣም ደስ ይላል እንኳንም ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣች
    ያመነ የተጠመቀ የዘላለም ህይወት ያገኛል
    *ማርቆስ 16÷16*

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 роки тому +7

    በፀሎት አስበኝ ወለተ ወልድ እያልህ. መምህር. እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝምልን.

  • @tinsayeyemaryam5129
    @tinsayeyemaryam5129 4 роки тому +9

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ጉድ ነው የምሰማው ትክክል ነው በሁላችን ህይወትውስጥ ያለውን ነው እያስተማርከን ያልህው

    • @adisseyoutub889
      @adisseyoutub889 4 роки тому

      ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ በእውነት በህወቴ በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነውለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን በፆለትህ አስበኝ መምህር ወለተ ስላሴ

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ

    ፀጋዎትን ያብዛለዎት ዕድሜና ጤና ይስጠዎት ልኡል እግዚአብሔር አሜን ፀሎዎቱዎ ይድረሰን ደርሶናልም ክብር ላምላካችን ልድግል ማርያም ልጅ አሜን(፫)

    • @yegetabariya4022
      @yegetabariya4022 4 роки тому

      Endet nehu selam new. Ebakehu endet lesew mesgede yemechilew

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
    ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በርታልን ጸጋውን ያብዛልህ ተመስገን አምላኬ ከ99ኙ አንዱ ቢጠፋው ፈለገው ባገኝውም ጊዜ ደስ አለው ይላል የእግዚአብሔር ቃል እኲንም ከጨለማ ወደ ብርሀ ተመለሳችሁ በእውነት መታደል ነው እዲህ አይነት ጸጋ ሲሰጥ ጸጋውን ይጨምርልህ
    አሜን አሜን አሜን

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህረ በጸሎት አስበኝ እጸተ ማርያም

  • @dametasama4865
    @dametasama4865 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን አሜን!

  • @mollategegn8063
    @mollategegn8063 4 роки тому +2

    የመንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን VCD. እያየች የመናፍቃን መንፈስ የተያዘላት ልጅ እግዚአብሔር ይወዳታል እድለኛ ነች።
    መምህር ለእርሶም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ

    ዋውውውውውውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ነው የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው
    መምህር በጣም አጠረ ደቂቃው ቶሎ አለቀብኝ ስሰማው ውዬ ዳደረ አይጠገብም እኔ የፀሎት ቤት ጭምረ ነው ለቤተሰብ የተሰራው ሲያልቅ መምህር ስል ስእል አድኖ እወስዳለው

  • @meron7563
    @meron7563 4 роки тому +2

    እሰይ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 роки тому +6

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱንም ያብራልህ አሜን አሜን አሜን!!!!!!!

  • @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
    @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 4 роки тому

    መ ምህረ በጣም አረፋ ትምህረት ነዉ በፆሎት አስቡኝ ድንግል ማሪያም የህይወት ዘመንህን ይባረከዉ አሜን አሜን አሜን

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 4 роки тому +5

    በጣም ደስ ይላል የወጡትንም እንደዚህች እህታችን ይመልስልን በእዉነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @armacho524
    @armacho524 4 роки тому +6

    መምህር በፆለትዎ ያስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት አመሻችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ስላሴ በለው በፀሎት ደካማ ነኝ ሁሉምን አዳምጣለሁ ግን ምንም አይገባኝ ድንጋይ እራስ ውሀ ፈሰስ ነኝ ይህው አዲስ አመት ከገባ ጀምሮ እደታመምሁ ነው ያበሳጨኛል በተለይ ሰትዬየን የሆነ ነገር ካለችኝ ለምን ተናገርሽኝ ብዬ ሙሉ ቀን ስበሳጭ እውላላሁ እልህ የሚባል ነገር ከልጅነቴ ጀምሮ አለብኝ እፀማለሁ እሰግዳለሁ ሱባኤ እግዛለሁ ሱባየ በያዝሁት ወቅት የዝሙት መንፈስ ይፈታተለኛል ምን ላድርግ

  • @ማንእንደእግዚያብሔር

    መምህርዬ ቃለ ሂወትን ያሰማልኝ አባቴ
    በረከትህ ይደርብኝ

  • @SaraSara-dt7sv
    @SaraSara-dt7sv 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይውትየስመዓልና ክብር ሓውና እግዚአብሔር አምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልካ

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 4 роки тому +6

    አንተ የማተተግብ መምህር እንካን ደና መታህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ብዙ ነብስ እያዳንክ ነው

  • @سعادهسعدون
    @سعادهسعدون 4 роки тому +3

    ለመምህራችን ለመምህር ተስፍ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድ በጤና ይጠብቅልን በአን ላይ ያደረ የእግዚያብሔር መንፈስ ቅዱስ የተመሠገነ የከበረ ይሁን መምህር እባክወን በፅሎትወ ያስብኝ ወለተ ማርያም እባላለሁ

  • @habshihabshi9789
    @habshihabshi9789 4 роки тому +5

    መምህር ቃለህወት ያሠማልን በጾለት አሥቡኝ ወለተ አማኑኤል እያላችሁ አሥቡኝ በጾለታችሁ

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 роки тому +2

    ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 роки тому

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @danielasefa7568
    @danielasefa7568 4 роки тому +2

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በጸሎትህ አስበኝ ገብረ ማርያም

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 4 роки тому +1

      አንድ ባንድ እከታተላለሁ ትምርትህን ግን እቅልፍ እቅልፍ ይለኛል በፀለት አስበኝ ወልደ ስላሴ

    • @yegetabariya4022
      @yegetabariya4022 4 роки тому

      Ayezoshu beselot berta

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    በጣም ደስ ይላል መምህር የእኔም አንድ ቀን ይያዝልኝ ይሆናል አሁን እየተቀጣ ነው ይህ መጥፎ አጋንት እግዚአብሔርን የምለምነው ለአገሬ አብቅቶኝ ከመምህር መንክራት ግርማ ወንድሙ ጎባየ ለመምጣት ያብቃኝ

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰለማይነገረዉ ሰጦታዉ ሁሉ
    *በእዉነት መመረጥ እድህ ነዉ በፍቅሩ መጠራት እግዚአብሄር ሆይ አንተ በቸርነትህ ጠብቀን ለእናተ የደረሰ ለእኛም በሰደት ለምንገላታዉ ይድረስልን በእዉነት እህቴ በቤቱ ያጽናሽ*

  • @newuser4534
    @newuser4534 4 роки тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @kidsitabay9792
    @kidsitabay9792 4 роки тому +1

    መምህር በፅሎት ያስብኝ ወለተ ስላሴ ተስፍ ሒወት በቤታችን በሙሉ ስላም የለም

  • @moonebrahiem2788
    @moonebrahiem2788 4 роки тому +2

    በጣም ያስተምራል እርሱት እግዛቤሄር ይጠብቅልን እዚ ለመስማት ያበቃኝ ክብሩ የተመሰገነ ይሁን

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏⛪️💞💞💞💞💞መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን 🙏🙏🙏⛪️💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን።የሚርምትምህርትነው።መምህሬች።

  • @AAb-uk3mg
    @AAb-uk3mg 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በርታ መምህር ያገልግሌት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርኩዉ