ሙስሊሞች ሲነኩኝ እስላም የምኾን ይመስለኝ ነበር! || የኔ መንገድ ሚንበር ቲቪ MinberTV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 873

  • @khalid8903
    @khalid8903 3 роки тому +824

    ወደ እስልምና ከመጣሁ ቅርብ ጊዜ ነው እባካቹህ አደራ በድዐቹ አስታውሱኝ

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 3 роки тому +53

    ውይ ፉአደ መልካም ሰው አላህ ሙሉ ቤተሰቦችህን ትክክለኛውን መንገድ መርቶልህ በምስጋና የምናይህ ያድርገን

  • @hayatbedru5129
    @hayatbedru5129 3 роки тому +316

    እኔም ሰለምቴ ነኝ

    • @anshatube
      @anshatube 3 роки тому +5

      ማሻ አላህ እንኩንም ወደ ተፍጠረሽበት ሀይመኖት መጣሽ አላህምዱሊላህ

    • @kadijakadija3784
      @kadijakadija3784 3 роки тому +2

      መሻላ አላህ ይጽናሽ

    • @ውበትሲለካሂጃብነወለካ
      @ውበትሲለካሂጃብነወለካ 3 роки тому +4

      መብሩክ

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 3 роки тому +1

      ማሻአላህ በርቺ

    • @fatum1999
      @fatum1999 3 роки тому +1

      ማሻአላህ እንኳን ወደትክክለኛው እምነት መጣሽ አህለን

  • @hijazuusman2930
    @hijazuusman2930 3 роки тому +107

    አለሀምዱሊላህ ብዙ ሰላምቴዎች አለን እኔም አራት ዓመት አለፈኝ

  • @rabeyakamel5190
    @rabeyakamel5190 3 роки тому +69

    አልሃምዱሊላህ እኔም የቅርብ ቤተሰብ የሆነ በዚህ ሳምንት ሰልሞዋል በጣም ተደስቻለሁ አልሃምዱሊላህ

  • @samih10s
    @samih10s 3 роки тому +150

    ጌታዬ ሆይ!! ሰላትን እረፍት ሊያገኝባት እንጂ ከእሷ ለማረፍ ብሎ ከሚሰግዳት አታድርገኝ!🤲
    ሂላል ኢስላሚኮች ነን አሁኑኑ ተቀላቀሉን

    • @Habebetoube
      @Habebetoube 3 роки тому +6

      ◾️ጃቢር ቢን አብዲላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
      ✅ የላቀው ጌታ አላህ ጥራት ከምስጋና ጋር የተገባው ነው (سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ) ያለ ሰው ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ ይተከልለታል።
      📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
      ◾️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውኛል አለ።
      ✅ ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ (لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ) ማለትን አብዛ። ምክንያቱም ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ነውና።
      ኑ እንማማር

    • @lobabalobaba6670
      @lobabalobaba6670 3 роки тому +1

      አሚን

    • @እሰኪይሁንለበጎነዉ
      @እሰኪይሁንለበጎነዉ 3 роки тому

      ስህ ወላሂ አሚን ለሁላችንም ያረብ

    • @helenkeder7783
      @helenkeder7783 3 роки тому

      አሜን

    • @hayutube5076
      @hayutube5076 3 роки тому

      አሚን

  • @hidayajemal1473
    @hidayajemal1473 3 роки тому +211

    Maschala ይሄ እማ የሙስሊሞች ህይወት የሆነ ብርቅዬ ወንድማችን ነው 💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @mosamohamadmosamohamd8349
    @mosamohamadmosamohamd8349 3 роки тому +37

    ሀቢቢ አልሀምዱሊላ አተ የኛባትሆን እዴት ይቆጨኝነበር።

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 3 роки тому +146

    ወላሂ ሰሞኑን በቲክቶክ ኢየሱስ ጌታ ነዉ እያሉ በሙስሊም ፔጅ እየገቡ አዛ እያረጉ ግን ሰለምቴዎች ያን ያክል በዝተዋል የመክሊት መስለም ያስደሰተዉ ላይኩኝ

  • @ነኢማየወሎልጅ
    @ነኢማየወሎልጅ 3 роки тому +86

    ይሄእኮትልቅ ሰውነው ወላሂከተፈናቀሉ ሰዎች ጋር አብሮ ይከራተታል ጀዛኽአላህኸይር የአኼራወንድሜ❤️❤️❤️

  • @yasminbintislam2418
    @yasminbintislam2418 3 роки тому +47

    እኔም የሚያሳስበኝ ይኼው ነው ወደ አኺራ ሲሄዱ አላህ ይዘንላችሁ ማለት አለመቻሌን ሳስብ የጨንቀኛ ዱአ አድርጉልኝ እኔ ያየሁትን ብርሀን አላህ እንዲያሳያቸው

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому

      አብሽሪአላህየፈለገውንያቀናል በሄወትእስካሉተስአትቁረጭ ይመራቸዎል ደምሪኝእሕቴቴ

  • @ራህማቱየብ
    @ራህማቱየብ 3 роки тому +50

    ውዱ ኡመተ መሀመድ እመቱች አላህ ይጠብቃችሁ በየላችሁበት

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 3 роки тому +58

    ሱብሃናላህ. ፋአድ ሰለምቴ. አይመስለኝም ነበር. አላህ. ይጠብቅህ. ወንድማችን

  • @amutiedris9064
    @amutiedris9064 3 роки тому +35

    እኔም ይጨንቀኛል ለቤተሰቦቻችን ሂዳያን ይስጥልን አብሽር በህይወት እስካሉ ከአሏህ ተስፋ አይቆረጥም ይሄን ፕሮግራም ሲያዩ ምን አእንደሚሰማቸው ያ አሏህ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 3 роки тому +25

    ሱባሀን አሏህ የሰው ሁሉ ታሪክ ይገርሚል ጀግናው ፉአድ አሏህ ይጠብቅህ እኔ ሀገር ስገባ እተርቢ ብታረጊኘ ሶፊ

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 3 роки тому +17

    ፉአድ ሁሴን የኔ ምርጥ ወንድም አንተ ከባድ ሰው ነው ኑርልን ረጅን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @dohacity7635
    @dohacity7635 3 роки тому +24

    እግዳ ስትጋብዙ ሶፍት አቅርቡ ሚበሮች በተረፈ በርቱ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    አህለን ሶፊ ፉዓድ ምርጥ
    ለኽይር ስራ ሁሉ ቀዳሚ ነው ምሳሌ የሚሆን
    ልጅ ነው ሰለምቴዎችን የምወዳቸው
    እኮ በምክንያት ነው። አላህ ይጠብቅህ

    • @Habebetoube
      @Habebetoube 3 роки тому +4

      ትክክክል ምገርም ሰላምቴ ነው

    • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
      @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 роки тому +2

      @ሰለምቴዋ ዜድ ነኝ አልሓምዱ zamzam yirga kabade 💘

    • @Habebetoube
      @Habebetoube 3 роки тому +1

      ◾️ጃቢር ቢን አብዲላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
      ✅ የላቀው ጌታ አላህ ጥራት ከምስጋና ጋር የተገባው ነው (سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ) ያለ ሰው ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ ይተከልለታል።
      📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
      ◾️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውኛል አለ።
      ✅ ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ (لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ) ማለትን አብዛ። ምክንያቱም ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ነውና።
      ኑ እንማማር

    • @እሰኪይሁንለበጎነዉ
      @እሰኪይሁንለበጎነዉ 3 роки тому

      አሚን

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 3 роки тому +9

    ሱብሀነሏህ በጣም ይገርማል ፉአድ ጀግናው ሰለምቴ ነህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልህ በጣም ደስ ይላል

  • @الحمدالله-ن6ف6ق
    @الحمدالله-ن6ف6ق 3 роки тому +17

    ዛሬ ልቤ የበለጠ ደማ እኔ በአላህ ተስፋ አልቆርጥም ቤተሰቦቼን ሂድያ እንዲሰጥልኝ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቼ አብሶ እናቴ በጣም ታሳዝነኛለች የአላህ የፈለከውን ቀጥተኛውን መንገድ ትመራለን

    • @hayatmohammed2954
      @hayatmohammed2954 2 роки тому

      አላህ ሂድያውን ቅርብ ያድርግላቸው

    • @ሀዩ-ቀ6ቸ
      @ሀዩ-ቀ6ቸ 2 роки тому

      አብሽሪ አላህ እድያ ይስጣቸዉ ያረብ

    • @ayshaaysha7744
      @ayshaaysha7744 2 роки тому

      አብሽሪእህቴ

  • @ጀነትያረብወፈቀኝ
    @ጀነትያረብወፈቀኝ 3 роки тому +22

    ያረብ ፈአድን የሚወዳቸውን ሰወች ወደቀጥተኛው መንገድ ምራቸው አላህ ወይ የምንወዳቸውን ሰወች አምጣልን 🤲🤲🤲

  • @hayatseid6279
    @hayatseid6279 2 роки тому +7

    አብሽር ወንድሜ ያሉት ቤተሠቦችህን አላህ እስልምናን ይወፍቃቸዉ😍😍😍😍❤❤❤

  • @hayu470
    @hayu470 3 роки тому +14

    ሰለምቴዎች ኢማናቸው ማሻ አላህ ነው🥰🥰🥰🥰

  • @Gf-sy8jq
    @Gf-sy8jq 3 роки тому +41

    ማኔ እደኔ የኔን መገድ የሚወደው ሀቂቃ በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 роки тому +6

    እደ ፉአድ ሰለምቴ ነው እደ ገና ዛሬ ሰማሁ ደስስስ ሲል ባአላህ አልሀምዱሊላህ

  • @ኢስላምሰላምነውሰሚራነኝሰ

    እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሃምዱሊላ

    • @almahi37
      @almahi37 2 роки тому

      ማሻአላህ

    • @abuaysha6020
      @abuaysha6020 Рік тому

      እናንተ ስትሰልሙ ከኛ ከነባሮቹ ሙስሊሞች የተሻለ ሆናችሁ ትኖራላችሁና አላህ ያግዛችሁ። ለኛም ዱአ አርጉልን። አላህ ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቀን።

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 3 роки тому +7

    አላህ ሁሉንም ቤተስቦች አላህ ይመልሳቸዉ ፉአደ ኢሻ አላህ ደስታህን ሙሉ ያዲርገዉ

  • @zedtube6322
    @zedtube6322 3 роки тому +23

    ፎአድ አዱኛ ኤልያስ ሶስቱም በጦም የምወዳቸው ወንድሞች አላህ ይጠብቃቸው

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 роки тому

      ኤልያስ ማንኛው ነው?

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      ቤተሠብ እንሁን በቀንነት

    • @laylamosa5306
      @laylamosa5306 Рік тому

      @@እረህመት-ዘ5ተ በልሳሰት ኤልያሰ ከዲር መሰለኝ

  • @hautymola2358
    @hautymola2358 3 роки тому +147

    ሶፍት ብታስቀምጡ ጥሩ ነው ፕሮግራም የደስታ ልቅሶ አለው

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed 3 роки тому +11

    ወላሂ ማሻአላህ ወንድም ፉአድ ሰለምቴ አመስለኝ ነበር ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን የኢስላም ፈርጥ ወንድማችን ነዉ

  • @ranaamen999
    @ranaamen999 3 роки тому +53

    ያረብ አላህ ይጠብቀን ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ክርስቲያን ቤተሰብ ጋር ከልጆቼ ጋር ነው የምንኖረው።

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ማሻአላህ እኔ ብዙ ጊዜ ሴቶች በይበልጥ ደግሞ እንደዚ በኢንተርቪው ማድረግ / ጋዜጠኛ ሆነው ስሰማቸው አይመቹኝም ሶፊ ግን በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ ቅላፄዎችሽ፣ የቃላት አጠቃቀም፣ ኮፊደንስሽ ማሻአላህ እላህየ ይጠብቅሽ ።

  • @sumeyatube4455
    @sumeyatube4455 3 роки тому +8

    በጣም የምወደው ፕሮግራምነው ማሻአላህ ፉአድ አላህ ይጨምርልህ የምቶዳቸውንም ሠወች አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልህ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      ቤተሠብ እነሁን በቀንነት

  • @sadaabrar3658
    @sadaabrar3658 3 роки тому +27

    ሦፍት ብታሥቀምጡ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 3 роки тому +10

    ወንድም ፊኤ. በጣም እንቁ. ወንድማችን ነህ. የምትወዳቸውን. ቤተሰብ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው. አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን. ፍትህህህህ ለወሎ ህዝብ

  • @bintseid4429
    @bintseid4429 3 роки тому +3

    ሱበሀነላህ እኔ የሚገርመኝ አብዝተው እስላም ጠሎች በመጨረሻ ይሠልማሉ አልሀምዱሊላ

  • @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
    @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 3 роки тому +13

    የአሏህ አልቅስህ አስለቀስከኝ
    ወደመስጂድ ስትጎትተኝ አየሁኝ አሉህ
    አላህ ሆይ ለነዚህመልካም ቤተሰብ ሂዳውን ስጣቸው!!
    የእናትህ ቤተሰቦች መልካም ሰውች ናቸው
    የናትህ ሚስጥር በደንብ ገብቶኞል💚

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 3 роки тому +13

    ምረጥ ወንድማችን ነህ አላህ ይጠበቃችሁ
    سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 3 роки тому +21

    ወንድም ፉዓድ አላህ ይጠብቅልን ጠንካራ ወንድም ነው ወላሂ ዛሬ ገና ነው ሰልምተ መሆኑን እየሰማው ያለውት አላህ እንኳ ወደተፈጠርክበት አላህ አመላከተህ

  • @bedryaabatulem5044
    @bedryaabatulem5044 3 роки тому +4

    Mashallah tbrakhalla Allah ይጨምርህ Ustaz ፍአድ JZK kheir 🙏🏽🤲🏽🌹

  • @እናቴኑሪልኝኡሚእወድሻለሁ

    አብሽር ወንድማችን ኡፉ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ቀርቶ ሲያዝንም ያስለቅሳል ጠንካረ ነህ ማሻ አሏህ

  • @fozianoor7155
    @fozianoor7155 3 роки тому +2

    ማሻአለህ አህለን፡ፉዲ በጣም ነው ያምያከብርህ

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 3 роки тому +3

    በጣም ይገርማል የአባትህ ቤተሠቦች ትል
    ወለታነዉ የዋሉልህ ጀዛቸዉ አላህ በኸይር
    ይክፈላቸዉ አተን የመሠለ ወድማችን ጨለማዉሥጥ አልቀረህብንም አልሀም ዱሊላ

  • @marimm8100
    @marimm8100 3 роки тому +6

    እኔ ለጎብኝት ቱርክ በሂድኩ ብየ ተመኘሁ አላህ ለቱርክ መሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @seadmah187
    @seadmah187 3 роки тому +4

    አህሌን ወመርሀበን ሶፊዬ ዛሬ ትልቅ እንግዳ ነዉ የጋበዝሽልን ፉ የማከብርህ ወንድሜ

  • @መኪነኝሰለምቴዋ2010
    @መኪነኝሰለምቴዋ2010 3 роки тому +26

    ፎአደ ጀግናው ወንድማችን

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 3 роки тому +3

    ኡሥታዝና ብርቅያችን ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 роки тому +7

    ያ አላህ!!! እእእ አስላም ሊያደርጉኝ ነው: ዛሬ የምትለፋለት ዲነል እስላም ባላሰብከው አጋጣሚ ማረከህ አልሀምዱሊላህ

  • @naela9429
    @naela9429 3 роки тому +6

    ፉኤ አክስትህን አለህ ቀጢታኛውን መንገድ ይምረቻው ያረብ ልቤን ነከው 😢

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث 3 роки тому +6

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወድማችን በእርግጥ አላህ ሲወድህ ነው ምኞትህን አላህ ያሳካልህ በእስልምና ኑረን ለእስልና ሰርተን በእስልምና የምንሞት ያድርገን

  • @fotmoh6875
    @fotmoh6875 3 роки тому +8

    አዩብ ወይም አቡ ሀኒፋ ወንዷዎቹን ቢያቀርቡ እንደሀሳብ ደስ ይላል።

  • @እውቀትከስራይቀድማንቶብ

    ወይይይ ፉአዴ አላህ የምትወዳትን አክስትህን ኢስልምናን ይወፍቅልህ ያረቢ

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 3 роки тому +23

    👍👍👍አህለን አህለን ሶፊ ዛሬሥ ትልቅ እንግዳ አመጣሽብን ያላ ያበናት እንግዳችን በላይክና በሠቭሥክራቭ ሞቅ አርገን እንቀበለው በጣም ገራሚሠው አቀረብሽልን አሏህ ሀገራችን ሠላም ያድርግል ያረብ ☝☝☝☝☝

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 3 роки тому +3

    የምወደው ምርጥ ፕሮግራም የሰለምቴወች አድናቂ ነኝ

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 3 роки тому +7

    ማሻ አላህ ፕሮግራማችሁን ሁሌም በጉጉት ነው እምከታተለው በጣም ደስ ይላል በርቱ ክፍሏም ታምራለች ጠረጰዛ ላይ ከአበባዋ ጉንም መንድል (ሶፍት)አስቀምጡ

    • @ghhh5425
      @ghhh5425 6 місяців тому

      Dawlshe ngaryate

  • @sofibintmahamad
    @sofibintmahamad 3 роки тому +2

    መሸአለህ ፉአድ አለህ ይጨምርልህ በድንህ መትደረደር ወንድመችን

  • @seadaseada3804
    @seadaseada3804 3 роки тому +8

    ያረብ የምንወዳቸውን ሁሉ ቀጥተኛው ምገድ ይምራቸው ያረብ ሁላችንም የሚሰማንን ነው የተናገርከው አላህ ይምራቸው

  • @yutia2747
    @yutia2747 3 роки тому +12

    ፉዲ ሥወድህ ለአላህብየነው ከነጓደኞችህ አላህይጠብቅችሁ።ቤተሠቦችህንም አላህ ሂዲያውንይወፍቃቸው።

    • @Habebetoube
      @Habebetoube 3 роки тому +1

      ◾️ጃቢር ቢን አብዲላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
      ✅ የላቀው ጌታ አላህ ጥራት ከምስጋና ጋር የተገባው ነው (سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ) ያለ ሰው ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ ይተከልለታል።
      📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
      ◾️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውኛል አለ።
      ✅ ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ (لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ) ማለትን አብዛ። ምክንያቱም ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ነውና።
      ኑ እንማማር

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому

      ደምሪኝእሕቴቴ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 роки тому +10

    ወላሂ ሳየው እንባዬ ይመጣል ወንድሜ ፎአድ አላህ ይጠብቅህ: ኢንሻአላህ ኢኽላስ ያለው ስራ ያድርግልህ: አሚን አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ

  • @asiaebrahim4038
    @asiaebrahim4038 2 роки тому +3

    እኔም ሀያቴ ሞታብኝ አለች በክረስትና ወሏሂ በጣም ያማል
    ስደት ነው ያለሁት አገረ ስገባ ሻሀዳ ሳላስዛት እስኬ ለቀረት ቤተሰብቸ ድአ አረጉልኝ
    ፍሀድ አሏህ ያድያ ይስጣቸው ጀሜን ክረስቴን ቤተሰቦቻችን
    ያርብብብ

  • @SaeedSawed-gg1cp
    @SaeedSawed-gg1cp 3 місяці тому +1

    ማሻአላህሥወድሽየኔመንገድ
    ምርጥፕሮግራምነው

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 2 роки тому +2

    አክሰትህ ሰልማ አተ ሰቀህ አላህ ዳግም ያሣየን ያረቢቢቢ ጌታየየየ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 роки тому +3

    ሚስኪን አስለቀስከኝ
    #ሱብሀን አላህ ወደ መስጅድ ስትጎትተኝ አደርክ በኩታየ ላይ ሰግደክ አለች
    #አላሁ አክበር ይህ ምን ያሳያል ኢንሻ አላህ በስተመጨረሻ ትሰልማለች ይች ያንተ እንባ በሳቅ ይመለሳል ያረብ
    #ትክክለኛውን መንገድን አላህ ይወፍቃቸው
    ለመላው በአለም ላይ ላሉ መንገድ ለሳቱ በሙሉ ያረብ
    ሂድያቱል ተውፊቅ ከአላህ ነውና አላህ ይህዳቸው

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 2 роки тому

    ፎአዴ ማሻ አላህ በጣም ምንወድህና ምናከብርህ ወንድማችን ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @hautymola2358
    @hautymola2358 3 роки тому +3

    አልሓምዱሊላህ እስላም የስጠሀኝ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @sabaritube3557
    @sabaritube3557 3 роки тому +2

    ሰለምቴዎች ጀግና ናቸው ማሻ አላህ ለኢስላም የሚሰራ ጀግና ወንድማችን ነው አላህ ይጠብቅህ ለቤተሰቦችህም አላህ ህዲያ ይስጣቸው ሃሳብህ ይሳካ ያረብ

  • @fufubintyadabubwa5876
    @fufubintyadabubwa5876 3 роки тому +11

    ፉአዴ ወንድማችን ስለሆንከ እንኮራብሀሌን ሶፊ የኔ ምርጥ እህት አላህ በጄነት ይሰብስበን ያረብ😭💞💞💞💞💞💞

  • @huriyasaeed9978
    @huriyasaeed9978 3 роки тому +3

    Masha alah👍👍👏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sabirjemil5198
    @sabirjemil5198 3 роки тому +3

    MASHALLAH ❤ good to hear your story! Our prayers are with you 🙏

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት

    ያረብ
    አላህወደትክክለኛዉመገድይምራቸዉ
    የኔምያባቴምየናቴምእህቶች
    አሉየሌላእምነትተከታዮች
    ያረብወደቀጥተኛዉመገድእድመለሁበጣምተሥፍአረጋለሁ
    ያረብብብ

  • @ያረብማንአለኝያላንተ

    ማሻ አለህ እዲለኛ ነህ አብሽር ወንዲማችን ለአላህ ምንም የሚሳነው ነገር የለምና አላህ ያሳብከውን ሁሉ ያሳካልህ ያረብ !!!

  • @musefa4184
    @musefa4184 2 роки тому +1

    ማሻአለህ ሚርጥ ያኢስለም ወንድመችን

  • @naela9429
    @naela9429 3 роки тому +8

    ኡስታዝ አብዱል መናን ይቅረብ

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 роки тому

    ማሻ አለህ የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ ቀጥሉ ጀዘካላህ ከይራን ሚንበር ቲቭ 👌👍
    አለህ ይጠብቅህ .Fuad. ዋንድሜ

  • @ኢልሀምYouTube
    @ኢልሀምYouTube 3 роки тому +12

    ሶፊ ሁሌ ሶፍት አስቀምጡ ከስፒድዮ ለእንግዶች

  • @emureyan4173
    @emureyan4173 3 роки тому +9

    ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
    ሱብሀን አላህ መንገዳችን ይመሳሰላል ኢስላምን በጣም ነበር የምጠላው አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሃን ከመጣሁ 17አመት ሆነኝ ኻቲማችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @ኢልሀምYouTube
    @ኢልሀምYouTube 3 роки тому +10

    ማሻ አላህ ፉኤ ጀግናችን አህለን

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 3 роки тому +11

    _ማሻ አላህ ተባረከላህ ወላሂ ያማልጠበቃቼዉ ሰወች ሰለምቴ ሁነዉ ሳይ እገረማለሁ ሱበሀን አላህ ምንኛ መታደል ነዉ በአላህ😭_

    • @Habebetoube
      @Habebetoube 3 роки тому

      ◾️ጃቢር ቢን አብዲላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
      ✅ የላቀው ጌታ አላህ ጥራት ከምስጋና ጋር የተገባው ነው (سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ) ያለ ሰው ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ ይተከልለታል።
      📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
      ◾️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውኛል አለ።
      ✅ ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ (لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ) ማለትን አብዛ። ምክንያቱም ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ነውና።
      ኑ እንማማር

  • @اموعباسانشالله
    @اموعباسانشالله 3 роки тому +14

    ከባድ ሰው አላህ ይጠብቅህ

  • @samireyrsulenafaqi2463
    @samireyrsulenafaqi2463 3 роки тому +6

    እጠብቃለን

  • @LijAhmuTube
    @LijAhmuTube 3 роки тому +30

    ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን
    ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
    ክህደትን ሳይሆን እምነትን
    ቂም ሳይሆን ይቅርታን የሚጠይቅ ልብ ይስጠን😍
    በፍቅር ፕሮፋይልን በመጫን ወደቤቴ ጎራ ይበሉ ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ❤

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 3 роки тому +2

    ዊዊዊ ትልቅ ኒዕማ ውስጥ ነኝ ለካ አልሀምዱ ሊላህ ዐላኒዕመተል ኢስላም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የፉዐድ ሙስሊም ያልሆኑ ቤተሰቦች እና መሰሎችን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @adas-xn5cl
    @adas-xn5cl 3 роки тому +2

    Mashallah fuada selemta nek leka allah ytemerlk

  • @sofiitube473
    @sofiitube473 3 роки тому +3

    ማሻ፣አላህ አላህ ሆይ ልቤን በዲኔ አበርታኝ
    አላህ ሆይ ሙስሊም አርገህ ግደለኝ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 роки тому +6

    _መሻአላህ ምርጥ ሰው ፍአድ አዱኛው ኤልያስ ከድር ኑርድን ነስሮ ምርጥ ወጣቶች አላህ ይጠብቃችሁ ጀሚአን ሙስሊሚን_

  • @fethiyaabdulwehab5784
    @fethiyaabdulwehab5784 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ፉአድ አላህ እንኳን ወደ ተወለድክበት እምነት መለሰህ ምትወዳቸውንም ሁሉ አሏህ በራህመቱ በእዝነቱ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራልህ

  • @firdwos
    @firdwos 3 роки тому +9

    ሱበሃን አሏህ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን 🤲 ውስጤን ከካኀው እኔም እህትና ወንድሞቼን ከእስልምና ውጪ ሆነው አጥቼ ሀዘኔ መሞታቸው ሳይሆን የሞቱበትን መንገድ ሳስበው እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል እህ 😭😭😭

  • @MuhammadSaleem-rf6qt
    @MuhammadSaleem-rf6qt 3 роки тому +2

    አለህ ኢንሻአላህ አክስትህ ብርሃኑ መንገድ ይምራቸው

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 3 роки тому +6

    ያረብ አላህ ቀጥተኛዉን ሙገድ ይምራቸዉ

  • @bookbook3118
    @bookbook3118 3 роки тому +4

    አላህ ይምረቻው ያምትወደቻውን ዘመዶችህን እናንታንም አለህ ያፅናቹ ይምረቹ 😭💙💙

  • @kairiyasurura1579
    @kairiyasurura1579 3 роки тому +1

    ጀግናውድማችን ፈዋድ እንውድካለን ዲናችንሲነካበጣምያመዋር

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    እኮን በሰላም መጣሽልኝ ሶፊ የኔ መንገድ ጥሩ አሪፍ ነዉ በርቱበት ❤❤❤❤የአላህ ባህሪያዎች እየበዙልን ነዉ ሞልተዉ ይፍሰሱልን የኛ ጀግናዎች ገና ብዙ ይመጣሉ አላህ አለ

  • @nuriaahmedin5647
    @nuriaahmedin5647 3 роки тому +13

    ቤተሰብ ሁሉም አላህ ሂዲያ ይስጣቸው

  • @abdinasiribrahim620
    @abdinasiribrahim620 3 роки тому +1

    Masha Allah! May almighty Allah bless you!

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 роки тому +15

    ማሻ አላህ ሰለምቴወች እኮ ወደ ኢስልምና ሲገቡ ጥቅልል በለው ነው ስራቸውን ስናይ የምር ሰለምቴ አይመስሉም ጥንካሪያቸው ሱብሀን አላህ
    #አላህ ይጨምርልህ በርታልን ወንድማችን
    #ሶፊ ማር እናመሰግናለን
    #የኔ መንገድ #የኔ ምርጫ ቀጥይ በርቺ
    #ብዙ ሰወች አሉ ታሪካቸው አስተማሪ የሆኑ አምጫቸው

  • @nemaailynema4840
    @nemaailynema4840 3 роки тому +2

    ማሻአላህ ሶፊ ሶፍት አሰቀምጡ ጠረቤዘላይ👍❤❤❤🌺🌺

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 3 роки тому +9

    አሰላሙ አሌይኩም ሶፊ እንዴት ነሸ?ሁሌም ሰላም አማን እንዳይለይሸ አሚን ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ

  • @seadamohammed632
    @seadamohammed632 3 роки тому +1

    Masha allah አላህየፈለገውንቀጥተኛውንመንገድይመራል አላህቀጥያለውንመንገድይምራን

  • @semira7424
    @semira7424 2 роки тому

    ፉአድየ ሰለምቴ ነህ እንደ ወላሂ በጣም ይገርማል ማሻአላህ ሰለምቴዎችኮ የሚገርም ጥንካሬ አላቼው አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 3 роки тому +10

    አህለን በጉጉት ስጠብቅ ነበር: ግን ሀባይቢ ብዙ ላይክ አርጉ ለእኔ ምገድ 👍 ።ልዩ እንግዳ ከባድ ሚዛን