Thank you so much for sharing this life changing book for our community, I have been looking everywhere to get this Amharic translated book to my audience.
Wow betam arif tmhrt new yagegnehunet tsehafiw bedeb techekobet new yetsefew batekalay egna Ethiopians sle habt yalenn ewket yemikeyr new tedam berchi yarada lj
Er Er Wawwww Yemir Ejig Bexam Des Yemili Mesihafi New Bexam Bizu Mesihafi Anibibiyalew Gin Ahun Balewibet Megizati Silemalichil Egen Mesihafi alagegnim Biye Tesifa Koriche Neber Lemejemeriya Gize mesihafi Yanebebiku Yahil New Yetesemagni Thank You Very Mach
Thank you is the least can say to you to show my appreciation for you have done for me... የምንፈልገውን መጽሐፍ በሚመስጥ ድምፅህ እና በማራኪ አተራረክህ ስላቀረብክልን ከልብ የመነጨ ምስጋናየ ካለህበት ይድረስህ።👌❤️🙏
If you haven't already subscribe and hit the "bell" 🔔 icon so you don't miss another video! And LIKE 👍 the video.
Wooow Dequ wedemachin Liyuna Meseret yalew Ewiqet selaqerebikelin Kelib Enamesegenalen Yemestafuinim stehafi Atenim FETARI Zemenachihuin Hulu yebarekew!!! 🎉🎉🎉❤❤❤❤
ከስኬት ጋር የተያያዘ መፅሐፍ ሳነብ ኖሬያለሁ ይህንን መፅሐፍ አላነበብኩም ።አሁን አሁን ማንበብ ትቻለሁ ።ማድመጥ በጣም ደስ ይላል።በተለይ የእንቅልፍ ሰኣት ላይ ።ዛሬ ነው የሰማውህ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ። መርዘሙን እኔ አልጠላሁትም ለሊቱን ሙሉ ስለምሰማህ ። አመሰግናለሁ
Enkilfim behon habt new, so sleep while listening.
በጣም ጥሩ ነው ።እናመሰግናለን ።
What are thus books that you have been read.
በbdf ተሃሊካ እስቲ ለኣኸለይ ?
Arif yemetelachewn mesehaft tetekumenaleh pls
እጅግ በጣም የማረከኝ መጽሓፍ ነዉ።
ስለ ፅናት ተነስቶ ፣ነብዩን መሀመድን፣ ሰለላአለይ ወሰለም (ሰላምና እዝነት በሳቸው ላይ ይሁን)ማንሳትህ ገራሚ ነው።
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??እ የኔ ውድ??
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
selelahu aleyhi weselem
ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም
በእውነቱ እንዲህ ተርጉማችሁ ያቀረባችሁ ሰወች ተባረኩ:: እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ::
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??እ የኔ ውድ??
በጣም ነው የማመሰግነው መማር ማለት ይሄነው ወገን እዲህ ነው ለወገኑ ቅርብ መሆን ትልቅ ብዙ እውቀት ነው ያገኘሁበት እግዚአብሄረ ይስጥልኝ።
አንባቢ ነበርኩኝ
አሁን ግን በተለያዩ የህይወት የኑሮ ሀላፊነት የተጨናነቀ ግዜና አይምሮ ስላለኝ ማንበብ ተስኖኝ ነበረ ። አሁን ግን ይሄ ቻናል እየተጠቀምኩ የመፅሀፍ ጥማቴን እወጣለሁ ።
በርታ ወንድማችን 🔥❤️👍👍👏👏
ዋው ዋው ስመኘው ስጉጉለት የነበረ መፅሀፍ በድምፅ ደስ ይላል በርታልኝ ወንድሜ ፀጋህን ያብዛልህ እግዜያብሔር ይስጥልን ክብረት ይስጥልኝ
ሁለተኛ ልሰማው መጥቻለሁ
ይህ መፅሐፍ እጅግ በጣም ወሳኝ ቁምነገሮችን የያዘ ድንቅ ስራ ነወ።አንብቡት!!
Ba turugumu alwe enda
እናመሰግናለን በጣም ነዉ የወደድኩት በሌላ መጽሀፍ እንጠብቅሀለን
እኔ እምለው የእውነት ይህን ሁሉ አዳምጣቹህት ነው። እኔ እንኳን መጽሐፉን አግቻለሁ
በጣም ደስ ብሎኛል ይህንን መፅሃፍ በትርጉም ስላገኘሁት!!! The power of now ትርጉም ብናገኘው በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ በርቱ !!
በትክክል እስካሁነን አልተተረጎመም
ይህን መፅሓፍ ልዪ ነዉ።Thenqyou tedltube!!!
የሳይኮሎጂ እና የቢዝነስ መፅሀፎችን share adergugn ወንድማችን በርታ
You were born rich ..የሚለውን የቦብ ፕሮክቴር መጽሐፍ በእንዲህ ዓይነት መልኩ ባገኝ ደስ ይለናል ። እጂግ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም አስተማሪ መፅሃፍ አመሰግናለው። ይህ ስራ የቡዙ ሰው ኣስተሳሰብ ይቀይራል ።በስራቹ ልትደሰቱና ልትከበሩ ይገባቹሀል በርግጥም ኩቡራን ናቹ በጣም አከብራቸዋለሁ በድጋሚ አመሰግናለሁ ።ለ ኢኒፓየር ኢትዮጵያ ።
አሜን ይወገድ እናመሰግናለን
ይገርማል ለካ ብዙ የማላውቀው ነገር አለ ስለ ስኬት።ብዙ ቦታ አስሻለሁ፣ አንብቤያለሁ፣ ሰምቻለሁ የዚህ መጽሐፍ ግን ይለያል።
እግዚአብሔር ያክብርልን ቴዳ።
በጣም አመሰግንሀለሁ
በጣም ደስ ብሎኛል ይህንን መፅሃፍ በትርጉም ስላገኘሁት!!! The power of now (የአሁን ሃያልነት) በድምፅ ብታቀርቡልን በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ በርቱ !!
የኔም ምርጭ ነው ውድሜ በpdf ታግኝልኝለህ እኔ አርብ ሀግር ነወ የምኖርው አመሰግናለሁ
@@geberkedan2865እኔ ልስጥሽ
Thank you so much for sharing this life changing book for our community, I have been looking everywhere to get this Amharic translated book to my audience.
እዩ የኔ ትሁት
Eyuye asitemariyachen😍❤❤
@@EatSipDelicious ኑሩልኝ 🙏
Eu yene wud mekariye thanke demo set negn
Thank you Eyu for sharing Amazing book
ድምፅህ ይባረክ ተባረክ
ከልብ እናመሰግናለን ጥርት ያለ ድምፅና አነባበብ ተባርክ ቆጆ ነገር አግቸበታለሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤ወዶች ከማርስ ሴቶች ከቬኖስ መፀሀፍ ብታነብልን በጣም ደስ ይለኛል ከምር እደምነብለን አምናለሁ አመሰግናለሁ 🎉
ይህን መጽሐፍ ስጠብቀው ነበር
በጣም እናመሰግናለን Tedeltube.
በሒወቴ ብዙ የቢዝነስ መጽሐፍ አብቤለሁ አንዳንዱ ቁጠባ ያስተምራል ግን ሲኖርህ ነው የሚቆጠበው ይሄ ጠቅላይ ስለሆነ አሪፍ ነው በተለይ የ7 ህግ ትልቅ ቦታ አለው ካገኛችሁት ስኬት በ30ቀን የሚል መፅሐፍ ጋበዝኳቹህ
ደስ የሚል ነዉ። እኔም በከፍተኛ ደረጃ በአሼ ትምህርት ተለዉጫለሁ።
እናመሰግናለን በርታ ትምህርት ሰጪ ትርጉም ነው🙏
የምታቀርቧቸው መፅሃፍት ድንቅ ናቸው።ህይወቴን ምን ያህል እንደለወጡት ፈጣሪ ምስክር ነው።አተራረክህ ደሞ መፅሀፉ ላይ ነፍስ ይዘራበታል።Than you ።እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን በቅርቡ ገዝቸ ለማንበብ የምፈልገው መፅሀፍ ነው ሙሉውን አዳምጠዋል ኢንሻአላህ ብዙ ነገር እንደ ምንማርበት
Thanks 🙏 so much
ጎበዝ ነህ እናመሰግናለን
ድንቅ መልክት ነዉ
Thanku for sharing
ተባረክ አንተየዋ👌🙏
በጣም እናመሰግናለን፡፡ይህን መፅሐፍ ለማንበብ እመኝ ነበር ነገር ግን በስራ ምክንያት አልቻልኩም፡፡ይህን መፅሀፍ የማውቀው the power of secret መፅሀፍ ካስተዋወቀኝ ታላላቅ ሰዎች አንዱ በ bob proctor ነበር፡፡ይህ ሰው እያንዳንዱን ሀሳብ መነሻውን ከዚህ መፅሀፍ ነበር የሚያደርገው፡አሁን በድምፅ ያውም በትርጉም ስላካፈልከን በእኔ በኩል አመሰግናለን፡፡
Thank you ❤
በጣም የምወደው መጽሐፍ ነው ወደ አማረኛ ሰለተረጎምከው ለአገራችን ወጣት ያስፈልጋል እናመሰግናለን
ዋዉ በጣም ጥሩ ነኝ እኛ አገር አልተለመዱም እንደዚህ አይነት ሃሳቦች keep it up
Wow betam arif tmhrt new yagegnehunet tsehafiw bedeb techekobet new yetsefew batekalay egna Ethiopians sle habt yalenn ewket yemikeyr new tedam berchi yarada lj
ገና አላዳመጥኩም ሳላዳምጥ በጣም በጣም አደንቃለሁ !!! እኔ በተፈጥሮዬ አንባቢና ፃሓፊን ትልቅ ትልቅ አክብሮት አለኝ !!! እዝጋሃበር ያክብራቹ !!!!
ለማንበብ እያሰብኩ የነበርኩር መፅሀፍ በትርጉም አላገኘውትን ሚገርም ነው ተባረክልኝ
Amesegenalew berta wendme
Kelib kelib enameseginalen edmena tena yistilin
ዋውው በጣም ብዙ ነገር ተማርኩበት bro እናመሰግናለን ማሻአላህ
እጅግ በጣም አመሰግናለው ብዙ ትምህርት አጊቻለው እድሜ እና ሰላም ይብዛልክ !!
እግዚአብሔር ይስህ ወንድሜ
በጣም የሚያነሳሳ መጽሐፋ ነው!!!
Waw thank you so much this is life changing 🥰🥰🥰🥰
Wowow የምንም ግዜ ምርጥ
What a perfect UA-cam page I ever seen!❤❤❤😍
በጣምእናመስግናለን።በዴንብ ፅድትያለንባብነው
The English version was delivered to me yesterday and I got this audio book today.
I am feeling soo blessed!!
thank you so much
Am listning now it give me alot for my vission
እግዚአብሔር የባረከው አንደበት እንደዚህ በጎ ስራን ይሰራል፡፡ በጉዞህ ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ፡፡
you can win 👇
[ቁልፍ ምስጢር ]ለአሸናፊነት መገዛት ሙሉ ድምፀ መፅሃፍ ክፍል አንድ
you can win Full Audiobook Part 01
ua-cam.com/video/525mzPMNskw/v-deo.html
ቀጣይ The intelligent investor audio
በትክክል
እናመሰግናለን
Er Er Wawwww Yemir Ejig Bexam Des Yemili Mesihafi New Bexam Bizu Mesihafi Anibibiyalew Gin Ahun Balewibet Megizati Silemalichil Egen Mesihafi alagegnim Biye Tesifa Koriche Neber Lemejemeriya Gize mesihafi Yanebebiku Yahil New Yetesemagni Thank You Very Mach
ምርጥ አቀራረብ ነው ቀጥሉበት።
thank you so much l loved
ዛሬ ነው የገዛውት
Thanks
በጣም እናመሰግናለን
Thank you 💝💝💝💝
Chersku be 5ken tnks btm tebareku
አመሰግናለሁ
thankyou
ዋው በጣም ሚገርም ድምፅ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
the art of war and power akerbulen please 🥰🥰tnx bertuln🙏🙏
🎉🎉🎉markii
🙏🏽Thanks
Very good thanks ❤
እያዳመጥኩኝ ነው ተመችቶኛል
እውነተ ለመናገር አንተም ትንሹ ናፖሊዮን ነህ ብዙ የማላውቃቸውን እንዳውቅ አድርገኸኛልና ከልብ አመሠግናለሁ
Thank you so much brother
Waw life iS My best teacher🥰🥰🥰
Yihen metsaf be amharic tergum bemayeta betam tedeschalehu. Thank you. Poor dad and rich dad yemilewun metsehaf netergum bisera bezu sew yimarbetal beya asbalehu. Amesegnalehu. Thanks again.
እናመሰግናለን ተጠቅመናል!
Thank you is the least can say to you
to show my appreciation for you
have done for me... የምንፈልገውን መጽሐፍ በሚመስጥ ድምፅህ እና በማራኪ አተራረክህ ስላቀረብክልን ከልብ የመነጨ ምስጋናየ ካለህበት ይድረስህ።👌❤️🙏
,wow anebabiw beka kale yelegnme tebareke betam new yemnamsegnew❤❤🙏
gobezoch beretu! betam tekami sera new!
አዲስ ተለቀቀ [👉ሙሉ መፅሐፍ]
ፍርሃትህን አትፍራው FEEL THE FEAR AND DO IT ANYWAY FULL Amharic audiobook 🎧 📖
ua-cam.com/video/32vrY22iL1c/v-deo.html
Metshafun yet agegnewalew 🙏🙏🙏
*Top Three Audiobooks*
1) _How to win friends and influence people._
2) _The 48 laws of power._
3) _The way of the superior man._
thanks👏👍
ተመስጨ ነው ያደመጥኩት ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ insiper Ethiopia ላይ ስለዚህ መፅሀፍ ሲነገር ሰምተው ነበር
በጣም እናመሰግናለን።
interesting
እናመሰግናለሁ ቴድ ከልብ💞👌👌👍
አመሰግናለሁ በጣም።
በርታልን
Influence and blue ocean strategy
ስለ ሁሉም አቀራረብ አመሰግናለሁ እናመሰግናለን
Great 👍
መፅሐፍ ባለማግኘቴ bባዶ yehየሆንኩ ያህል ይሰማኝ ነበር አሁን ግን tedel tube እየሰራው ላ ማድመጥ አስችሎኛል .. በጣም አመሰግናለው
Nic
በርታ bro ድምፅህ ብቻ ይበቃል ይመች እናመሰግናለን
ድንቅ ነው