በክበበ ፀሀይ የሕጻናት ማሳደጊያ በቀን በትንሹ 2 ሲበዛም 6 የተጣሉ ህጻናቶች ይገኛሉ። ኢቢኤስ አዲስ ነገር EBS What's New June 13

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @goo8670
    @goo8670 5 років тому +5

    አላህ ይይላችሁ ወልዳችሁ እምትጥሉ እህቶች

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 років тому +16

    የመጀመሪያ ነኝ እኔ የወደፊት ህልሜ ወላጅ የሌላቸውንና ጧሪ የሌላቸውን መርዳት እፍፍፍ ስንት አሉ እኮ ጫማ አተው በእግራቸው እየሄዱ ደረቅ ዳቦ አተው የሚኖሩ በተለይ አቅመ ደካሞች ኢትዮጵያ ላይ ድሀ ብቻ ሳይሆን ሀብታምም ሞልቷል ችግሩ ያለው ለሌለው አለማካፈሉ ነው😭😭ፈጣሪ ሀገሬ አልፎላት ሰው ሁሉ ከስደት ቀርቶ በሀገሩ የሚኖርበትን ዘመን ያሳየኝ🙏
    subscribe አርጉኝና እንማማራለን ጠቃሚ ነገር ሁሌም ሰውን እርዱ በምትችሉት መልካምነት አያስከፍልም👍

  • @selinalove7274
    @selinalove7274 5 років тому +2

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎች ወንዶች ናቸው በእውነት ።ለስሜታቸው ብለው ዚባቸውን ይከፍታሉ ከዛ እነዚህን የመሰሉ አበቦች ሜዳ ላይ ወድቀው ይገኛሉ ።

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 років тому +2

    አቤት አቤት አቤት አድነን ነው ።እግዚሐብኤር ያግዛቹሁ

  • @አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል

    ሀስቢአላህ ወኒእመል ወኪል

  • @goo8670
    @goo8670 5 років тому +2

    ልጀን አላህ እንዳሳድግልኝ ዱአ አድርጉልኝ አላህ አድጋ ትልቅ ሆናልኝ እንዳያት እፈልጋለሁ

  • @trhastrhastrhasbelay1179
    @trhastrhastrhasbelay1179 5 років тому +1

    ፍፍፍፍፍፍፍፍግ እደዚህ አይነት ነገር ሳይ ያመኛል እግዚያብሄር እዳቸው

  • @goo8670
    @goo8670 5 років тому +4

    እህ እኔማ ከወለድኩ ወድህ ህጻን ሳይ ማልቀስ ነው ስራየ አንጀቴን ይበሉኛል

  • @dahab7484
    @dahab7484 5 років тому +4

    እረ ጎበዝ ተጨካክነናል እንዴው አላህ ይስጣችሁ ይህንን የፈጠራችሁና አሁን የምትሰሩ ሁሉ
    Ufffff ሲያሳዝኑ ህጻናቶቹ

  • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው

    አላህ ይጨምሪለቹ

  • @konjitalemu1408
    @konjitalemu1408 8 місяців тому

    Yes

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +3

    ልጅን ወልዷ መጣል ከባድ ነው ልጆችዬ እግዚአብሔር ያሳድግቸዉ ወይ የሀገሬ መንገድ ይህን ጨካ የመሰል መንገድ ለማሰራት ሕፃናትን ሜዳ ላይ መጣል

  • @እግዛቢሄርይመስገን
    @እግዛቢሄርይመስገን 5 років тому

    አምላክ ያሳድጋችሁ እናቴ አችም እረጅም እድሜና ጤና አምላክ አብዝቶ ይስጥሽ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 років тому

    ክበበ ፀሀይ የግለሰብ ቤት ለዚሁ ተግባር በነፃ የተሠጠና አነሱም እያሳደጉ በስማቸው እንደሚጠራ ስራው በዛው እንደቀጠ ለ እንደሆነ ስንት ሰው የውቅ ያሆን ባለቤታቸው ታዋቂው ደራሲ ከበደ ሚካኤል ነበሩ ሁለቱንም ነፍስ ይማር

  • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው

    ደስ ይለል ማሻ አላህ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 5 років тому

    የአላህ ያረብ😭😭😭😭

  • @arshavintadesse224
    @arshavintadesse224 5 років тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    Amlake abet yante mirat

  • @ፍሪያትየአዳምናፋቂ
    @ፍሪያትየአዳምናፋቂ 5 років тому +6

    የት አካባቢ ነው እባካችሁን ንገሩን ትንሽ እንኩዋን ብንረዳዳ

    • @abebaberhan1406
      @abebaberhan1406 5 років тому

      እፊንጨ በራ

    • @ኢትዩጵያውስጤ
      @ኢትዩጵያውስጤ 5 років тому +1

      ፍሪያት የአዳም ናፋቂ
      አፍንጮ በር ወደሽሮ ሜዳ መውጫ ላይ ነው

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 5 років тому +1

    አምላኬ ሆይ ልጅ ወልዶ መጣል አይይይይይይ ደግሞ ስየመምሩ ዋይኔ ማስተዋልን ይስጠን እንግዲህ ለዚህ መናሻ ወንዶች ነቻው አስራግዘው በይጠፉ እናቶች እኮ ምንም ክፉ ብትሆንም ከአቅሟ በለይ ችግር በየገጥመቻው አስችሎ አይጥሉም ነበራ ።ግን ለማሣደግ ምወሰዱት እንዴት ነው ??ሌላው ልጅ አቶ ይሰቃያል ሌላው ደግሞ ይጥለል አይይይይይይ አምላክ ይቅር ይበለን

  • @ሀቢባወሎቱዪብ
    @ሀቢባወሎቱዪብ 5 років тому +1

    ምንአለ ባለሀብት ለገበኔ ብትሉ ያአልህ አንጀታ
    ተንቀጠቀጠ

  • @genetayele1182
    @genetayele1182 6 місяців тому

    አድራሻ ወይም ሰልክ ቁጥር ከጉናችው ለመሆን

  • @Merry812
    @Merry812 Рік тому

    ለኔ ስጡኝ 1 ልጅ በደንብ ላሳድግ

  • @abebaberhan1406
    @abebaberhan1406 5 років тому

    ውይኔ ያሳድገኝ እቤቲ

  • @sirgutabebe6117
    @sirgutabebe6117 2 роки тому

    አድራሻው የት ነው?

  • @ነፊሳምግብዝግጅት
    @ነፊሳምግብዝግጅት 3 роки тому

    አላህ ዪውደደው ነው ዪነንስራ የሚሰሩ

  • @samirasadeq7644
    @samirasadeq7644 5 років тому

    ባአጠአሚ. የሳአዚነአሊ

  • @tigsetmekonen5042
    @tigsetmekonen5042 3 роки тому

    የት ነው አድራሻው

  • @AsSa-zn5sj
    @AsSa-zn5sj 5 років тому

    ሱብሀን አላህ ፈተናቸንን አታብዛብን ምንአይነትጭካኔነው

  • @simegnmulugeta2947
    @simegnmulugeta2947 2 роки тому

    የድርጅቱ ስልክ አይነሳም እኔ ብዙ ቀን ደውዪ አይነሳም እኔ በጉድፈቻ ማሳደግ ፈልጊ ነበር ስልክ አታነሱም ።

  • @ኦርቶዶክስነኝ
    @ኦርቶዶክስነኝ 5 років тому +1

    እባካችሁ. ይሄን. ፕሮግራም. የምትከታተሉ. በመቤቴ. ስም. በሰላ. ሀገሬ. ገብቼ. እንደው. አንድ. ልጅ. ወስጄ. እንዳሳድግ. እመቤቴ. ትርዳሽ. በሉኝ. እውነት. በጣም. ነው. የጓጓሁት. የበላሁትን. አብልቼ. የማሳድገው. ልጅ. እፈልጋለሁ. እውነት. ነው. የምላችሁ. ጓጉቻለሁ. ብቻ. ለሀገሬ. ያብቃኝ. እንጂ

  • @mignotassefa713
    @mignotassefa713 2 роки тому

    መውሰድ አፈልጋለሁ አድራሻ

  • @hassettadi9973
    @hassettadi9973 Рік тому

    Address yet naw

  • @fetiyahamza2107
    @fetiyahamza2107 8 місяців тому

    Address

  • @mari-kx4xq
    @mari-kx4xq 5 років тому

    እሰላማለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱ እላህ ብር ትናንት ስር ግን የትነውቦታውእናእንዴትማናገርእችላለሁ

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 2 роки тому

    አንድ ልጅ ማሳደግ እፈልጋለሁ

  • @senayitdiriba9047
    @senayitdiriba9047 5 років тому

    አንድ ልጅ ብት ሰጡኝ

  • @jemilaedris81
    @jemilaedris81 5 років тому

    ኢናሊላሂ ወይና ኢላሂ ራጂኡን አላህወይ አንተ ይቅር በለን እረ ጎበዝ እንዴት ያለ ግዜ ሆነ የሰውልጂ ጭካኜው እዚህደረጃ ደረሱአል

  • @ዘኩትዩብ
    @ዘኩትዩብ 5 років тому +4

    አኡዙቢላህ 9 ወር ሙሉ በሆዷ ተሸክማ እንዴት ቆሻሻላይ ትጥላለጥ

    • @giffet1741
      @giffet1741 5 років тому

      ወዳ አይደለም ግን የወለደ አይጨክንም ግን ግድ ሲሆን ባት ነው

  • @tigsetmekonen5042
    @tigsetmekonen5042 3 роки тому

    ማሳደግ ለሚችል ትሰጣላችሁ?

  • @andarega6800
    @andarega6800 5 років тому

    Selamnwe

  • @lamethiopia4630
    @lamethiopia4630 5 років тому

    Omgd 😭😭😭

  • @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ

    በጣምያሳዝናልወይሰውየኔአሰሪእንኳንልጅእቢብዌላትሁሌማልቀስነውእባካቹወገኖቼምንምቢቸግርእንዲአታርጉመውቀሴአደለምይቅርታ

  • @dabribridion4876
    @dabribridion4876 5 років тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 5 років тому

    Ere ebakacchehu ene lij yelegnem ande setugne.

  • @suditube3606
    @suditube3606 5 років тому

    Andon setghe lesedezete be netechge

  • @samiramousa3598
    @samiramousa3598 5 років тому

    💔😟

  • @نورسراج-غ8ج
    @نورسراج-غ8ج 5 років тому

    ኡፉ

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ

    ለምን አርገዘው ለምን ይጥላሉ አረ ሴቶች ማሰቢያ ግዙ

    • @SenutiGetnet
      @SenutiGetnet 7 місяців тому

      Mn malet new

    • @SenutiGetnet
      @SenutiGetnet 7 місяців тому

      Manm sew lemiyadergew neger mknyat alew

  • @MimiMimi-ei6mu
    @MimiMimi-ei6mu 5 років тому

    Oh dear lord some people cry to have a child here is those cruel inhuman women put them in trash😭😭😭😭😭

  • @ፈይሩዛኑርየ
    @ፈይሩዛኑርየ 5 років тому

    ወይኔ ህጻኖቹ ሲያማምሩ

  • @እናትክፉአይንካት
    @እናትክፉአይንካት 5 років тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @በስምልጠራውዴ
    @በስምልጠራውዴ 5 років тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንጀቴን በሉት የረቢ አቤት ጭቃኔ

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 5 років тому

    Lijohcahcnn lewhc sew edastubin egnaw eyetrdadan enasadigahcwaln yeng tar degafahcn nahcw Hager terkabi nahcw 👬👭👫 whc yemihedt eyablasahcw new

  • @feenettube1325
    @feenettube1325 5 років тому

    Uuuuuuffffee

  • @sihamhikmet1685
    @sihamhikmet1685 5 років тому

    woy chekane

  • @MimiMimi-ei6mu
    @MimiMimi-ei6mu 5 років тому

    I wish those women has been introduce birth control, simple because it's very very sad to watch this kids with out any parents .

  • @أبومحمدالعكور
    @أبومحمدالعكور 5 років тому +1

    ይህ ሁሉ በድህነት ፍራቻ አደለም።
    በየ ዩኒቨርስቲ በሴት አዳሪነት የሚተዳደሩ ቆሻሻ ሴት ተማሪዎች ልጆች ናቸው።