የኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት ለኛ ሞት ነው ግብጽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 186

  • @ምንተስኖትምንዳዬ-ፈ8ነ
    @ምንተስኖትምንዳዬ-ፈ8ነ 3 місяці тому +35

    በሰላማዊ ትግል የባሀር በር ማግኘታችን አይቀርም
    ፈጣሪም ተጨምሮበት።፣፣፣

  • @DaniSami-ym5xd
    @DaniSami-ym5xd 3 місяці тому +18

    ኡስታዛችን ለድካምህ እናመስግናለን ተባረክ❤❤🎉🎉🎉🙏🙏

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 3 місяці тому +11

    ሰላም ላንተ ይሁን የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ተባረክ። በርታ

  • @ሙናሲሆን
    @ሙናሲሆን 3 місяці тому +21

    አገራችን ሰላም ቢኖራት ጥሩ ተስፋ አላት ።አገራችን ለሚደክሙት ለሚለፉት ለለውጥ ክብር ይገባቸዋል ።እናመሰግናለን ።

  • @tamrualemu7496
    @tamrualemu7496 3 місяці тому +12

    የእነሱ ሃሳብ በጣም ይገርማል እኛ ግን ተኝተናል፡፡

  • @Emuyyee
    @Emuyyee 3 місяці тому +4

    ኡስታዝ ጀማልዬ ባለመሰልቸት ለምታስተላልፈው ተርጓሜ የኢትዮጵያ
    ሕዝብ ሊያመሰግንህ በጣም ይገባሃል
    ተባረክ አላህ ብርታት ይስጥህ !!!!!

  • @SantaKassa
    @SantaKassa 3 місяці тому +13

    ታላቅ ነበርን ታላቅም እንሆናለን፦ይህ የባህር በር ተገኘ ማለት የመጀመርያ ስኬት ሲሆን በቀጣዩ አመታት የኛ እንበርታ ሌሎች አገሮች ለምነው ውሰዱ ይሉን ነበር መንግስት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያን የሚል እግ/ ይስጠን እንጂ ዐለም ሁሉ እጁን ባፉ አርጎ ነበር የሚደመምብን በረከታችን እጅግ ብዙ ነበር ዋናው ነገር የውስጥ ሰላም ቢኖር አየራችን ሁሉ ይሸጥ ነበር ።
    ሰላም ለሀገራችን!!!

  • @sefajaber
    @sefajaber 3 місяці тому +9

    ምቀኛ እቅልፍ አይተኛ ኡሥታዜ አተና ጀግናው መርያችን ማመሥገኛ ቃላት የለኝም ሌላ ነገር ቢኖር ኖሮ ማለት በቻልኩ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 місяці тому +19

    በቃ በምቀኝነት እንቅልፍ የላትም አይደል ? ይገርማል እናመሰግናለን ኡዝታዝ🎉🎉🎉

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 3 місяці тому

      ግብጽ ብቻ አይደለችም የኛ ምቀኛ በዝርያችን ጉረቤቶች እዳለ ጠላቶቻችን ናቸው 😢

    • @skking3686
      @skking3686 3 місяці тому

      ​@@hananabdena4051በዙሪያህ የሚመቀኙህ ካሉ ምን ኣጥፍተን ነው ብለህ እራስህ ጠይቅ😂😂😂😂😂

    • @EluZkerya
      @EluZkerya 3 місяці тому

      @hanana etc... shabiyaw minim alatefachim tigegnoch erteria Djibouti ye ethiopia Idget yemiasferachew Egypt Mogadishu nachew.

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 3 місяці тому +1

      @@skking3686 ምን ያስቃል ምን አጥፍተን ነው እስቲ አንተ ንገረኝ የመሬት ወረራ የተደረገብን እኛ እኮ ነን በጣም ትገርማለህ

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 3 місяці тому

      @@EluZkerya ተው ባክህ ኦነግን አሰልጥና ለዚህ ሁሉ ነገር ያደረሰችን ነው

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 3 місяці тому +9

    ኡስታዝዬ ሳትሰለች እየደከምክ ለምታስተላልፍልን መረጃ በጣም እናመሠግናለን!!! ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ትውልድህ ይባረክ!!!

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 3 місяці тому +4

    ጅግና ወንድማችን አቡበከር በርታ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን ስደት ረሀብ ጦርነት በቃችሁ ይበለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +7

    ሰላም ጀግናችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Dallol253
    @Dallol253 3 місяці тому +7

    ምቀኛ እራሱ ከሚያገኝ ሌላዉ ሲያጣ ይደሰታል አሉ ፈጣሪ ለሀገራችን የሚያስፈልጋትንና ሰላማችንንም ይስጠን ሆሆ እነዚህ ሰዎች እንቅልፍ አጡ እኮ

  • @ሙናሲሆን
    @ሙናሲሆን 3 місяці тому +27

    በፊት የሀይል የጉልበት አሁን የኢኮኖሚ የበላይነት ።ፅናቱን ለኢትዬጲያ ።

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 3 місяці тому +4

    ፈጣሪ የግብፆችን ክፋት ለራሳቸው ያድርግላቸው

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 3 місяці тому +10

    አዎ ! ኢትዮጵያ የባህር በር ታገኛለች ! ግብጽም እንደ ቃላቸው የሞት ሞት ትሞታለች !!

  • @kasechshiferawe8937
    @kasechshiferawe8937 3 місяці тому +10

    አዬ ግብፅዬ የሞት ሞት ሞተሻል ኢትዮጵያም የባህር በሯን እየገነባች ነው ሞትስ እንዲህ አይደለምን 😍😍😍😍

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 3 місяці тому +4

    እናመሰግናለን ኡስ ጀማል።
    ፈጣሪ እንደ ግብፆች አይነት ምቀኛና ጠላት ለኢትዮጲያ ስለሰጠ እናመሰግነዋለን ።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 3 місяці тому +1

      አላህ አፋቸውን ይዝጋልን ካለምቀን ሌላ ስራ የሌላቸው እርጉሞች።

  • @abebekidane5216
    @abebekidane5216 3 місяці тому +5

    የሚገርም ነው ይሄ ሁሉ እየሰማን ሸኔና ፋኖ ለምን እንደሚወጉን አይገባኝም

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 3 місяці тому +5

    ህዝባችን ተከፉፍሎ እደዝ ለጠላቶች መጨፈሪያ ያደረገን የዘረኚነት ውጤት እጂ ኢቲዮጲ ከህዝቦቿ ጋር ሆ ብሎ ቢነሳ ማንም አይደፍረንም

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 3 місяці тому +3

    የማታውቀው ምድር ይገዘልሀል ማለት ይኽ ነው የጌታ ስም ብሩክ ይሁን።

  • @NaniAbera-c7c
    @NaniAbera-c7c 3 місяці тому +2

    ተባረክልን. ኡስታዝ በርታልን

  • @abdelal-rahmanmohammed9553
    @abdelal-rahmanmohammed9553 3 місяці тому +6

    እምየ ኢትዬጲያየ ኑሪልኝ

  • @mohammedjuhar8007
    @mohammedjuhar8007 3 місяці тому +4

    Ustaz Berta May Allah almighty help you

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 3 місяці тому +5

    Mashalla Allha yetebeke

  • @ZenebeworkNegash-os7pg
    @ZenebeworkNegash-os7pg 3 місяці тому

    የተባረኩ ኡሰታዝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ

  • @gcy3510
    @gcy3510 3 місяці тому +2

    ኡሥታዝ ጀማል ጀዛህን አለህ ይክፈልህ እሆ ሰውዬ ታማልከት ምን ያክል በእትዮጵያ ያምቃሰቅሰው በጣም እጋርማል ለእትዮጵያ አለህ ይታበበራን

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 3 місяці тому +1

    ሰላም ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ኡስታዝ ምቀኛ አታሳጣኝ ይላል የሀገሬ ስው እምዬ ኢትዮጵያ እንደሆነች እላይ ወታለች በአብቹ ልጅዋ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @eyasuuerko6684
    @eyasuuerko6684 3 місяці тому +5

    ግብፅ ስለ ኢትዮጵያ መቼ ነው መልካም ሀሳብ ሚኖራት ጎበዝ፤የአባይን ውሃ አራት፤አምስት ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ አዙረን መልቀቅ ብንችል ግበዝ ! ምን ትላላችሁ ።

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 місяці тому +3

    ▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @tolosawakene7487
    @tolosawakene7487 3 місяці тому +3

    የኛዎቸቹ ተማርን ባዮች ( ቅል ራሶች ወይም ሆዳም ቀጥረኞች ) የሀገራችን ኢትዮጵያ ችግሮች ሁሉ እናት የሆኑት ግብፃዊኖች ለሀገራቸወ‍እ ጥቅም ብለው እንዴት አይናቸውን በጨው ታጥበው ሩቅ ርቀት ሄደው የእኛዋን ሰው አለባ ኢትዮጵያን ለማቀጨጭ እንደሚሰሩ ሳይና ስሰማ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለምን የጭጋፎች ትውልድ መፈልፈያ አገር እንደሆነች እስኪ የገባችሁ ካላችሁ ንገሩኝና እኔም አርፌ ሁኡም እንደወደደው ሞታችንን ልጠብቅ ! ! ! !

    • @belayneshali6712
      @belayneshali6712 3 місяці тому +2

      No Ethiopia ahunem sew alat degmo yena tebeka Egziabher new.....

  • @ZewudTefera
    @ZewudTefera 28 днів тому +1

    ኢትዮጵያ መሰላሉን መውጣት ጀምራለች አባይ የኛ ነው!

  • @Abdlheni
    @Abdlheni 3 місяці тому

    ኡስታዝዬ.በርታ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 місяці тому

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @zinet3501
    @zinet3501 3 місяці тому

    ኡስታዝ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 3 місяці тому

    ኡስታዝ ጀማል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክልን፣ጀግናችን።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 3 місяці тому +4

    حسبي الله ونعم الوكيل 💜💜💜💙💙🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wonhaile4852
    @wonhaile4852 3 місяці тому +1

    መምህር እንወድሃለን በርታልን፤ኑርልን፡፡

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 2 місяці тому

    በምላሱ ሁሌም ጠላት እንዲኖረው የሚመኝ ሁሉ ፈጣሪ የልቦናውን ምኞት Yአሳካለታል ።

  • @Saada-z2h
    @Saada-z2h 3 місяці тому

    ኡስታዝ አላህ ይጨምርል የገብፆች ነገር በጣም የሚገርም ነው የዚህ ያክል እኛ ድሀ ሀገራችን የዚህን ያክል ባአገራችን ላይ ምን አሳከካቸው??

  • @GENETABEBE-h8l
    @GENETABEBE-h8l 2 місяці тому

    እግዝያብዬር እንዲህ ይላል ለኢትጽያ ለውዳዋ አገራችን እንዲህ ይላል ድንበርሽ ትስፋፋለች የናቁሽ የጠሉሽ ሁሉ ከእግርሽ በታች ይደፋሉ አገሬ አይዞሽ ከአገራት ሁሉ በድህነት እንደታወቅሽ ብልፅግናሽ ውበትሽ ለአለም ይታያል መታወቂያሽ ጦርነት እንደሆነ የወገብሽ መቀነት ሰላም ይሆናል ራብ ተረት ይሆናል እርስ በእርስ ጦርነት ተረት ሆናል የናቶች ያባቶች የወጣቶች ጉስቁልና ተረት ይሆናል ያወደሙሽ በዘር ከፋፍለው ልጆችሽን ያጋደሉ በሸፍጥ መሬትሽን ለባላንጣሆች ሽጠው የበሉትን ተንኮለኛ ፖለቲከኞችን ጋለሞታሆችን ከመካከልሽ ያወጣል

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 3 місяці тому +1

    ቆይ ምናገባቸዉ ኢትዮጲያ በማንም አትወሰንም 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @tshaykebed72
    @tshaykebed72 3 місяці тому +1

    እውነት ብለሀል ኡስታዝዬ አዛኝ ቅቤ አጎች መቼም ግብፅ የኛ ጠላት ነች

  • @Zerihun-n7o
    @Zerihun-n7o 3 місяці тому

    ክብረት ይስጥልኝ /Galatoom !!!❤❤❤❤❤

  • @DemelashBekele
    @DemelashBekele 3 місяці тому +3

    የኢትዮጵያን እድገት የማትመኝ የዓለማችን ትልቋ ተፎካካሪ የሌላት ምቀኛ ነች!!!ግብፅ ምቀኝነቷ ቀድሟት እንጂ ከኢትዮጵያ ጋር ብትተባበር ብዙ ነገር ተጠቃሚ ትሆን ነበር!!

  • @tesfayehailu5093
    @tesfayehailu5093 3 місяці тому +1

    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ 13ዓመት ሙሉ ደንፍተው ግድቡ ተጠናቀቀ አሁን ደሞ ሁልጊዜ እንቅልፍ የሌላት ሀገር የራሷ እያረረባት አካባቢውን ታምሳለች አይሳካለትም ፈጣሪ ሃገራችንና ህዝቦቿን ይባርክ ይጠብቅልን በርታል አቦ እረጅም እድሜና ጤናን እንመኛለን 👍🙏❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbaderMuhammed
    @AbaderMuhammed 3 місяці тому

    ጀግና ነህ በርታ ያ ኡዝታአዝ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 3 місяці тому

    ሰላም ኡስታዝ ወንድም አለም ♥️

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 3 місяці тому +1

    ሰላም ነው ኡስታዝ ምን አይነት ምቀኞች የተረገሙ ናቸው በአሏህ

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 3 місяці тому +2

    አሰብን መጣታችን የህዳሴ ግድብ ሊሰጠን ከሚችለው ጥቅም አይተናነስም፣ለጂቡቲ ወደብ ኪራይ የምንገብረውየሚሊዮን ዶላሮች መስረጄ ነው ፊታችንን ወደ ፈጣሪ አዙረን መገዳደሉን(ጦርነቱን) በአርቅና በይቅርታ ዘግተን አንድነታችንን ከጠበቅን የሶማሊ ላንድን ወደብ ለምን ትጠቀማላችሁ ብሎ የሚጠይቀን የለም ስለዚህ ወደቡን ለማግኘት ከሚደረገው ትግል ጎን ለጎን መንግሥት የሠላሙን ጉዳይ አጥብቆ ሊሠራበት ይገባል።

  • @ጥሩሠው
    @ጥሩሠው 3 місяці тому +1

    ምናለ ሁሉም ዩቲዩበር እንዳንተ በሀገር ጉደይ ቢሠሩ በየሰዓቱ የሠው ሀገር ወሬ እያመጡ ሰበር ሰበር ከሚሉን
    በርታልን አንተ ጀዛኩሙኸይር

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 3 місяці тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @Travel-hx9hh
    @Travel-hx9hh 3 місяці тому

    ኡስታዝ የአንተ ፕሮግራም በጣም በጣም ጥሩ እኔ የውሃ ፖለቲካ ቀጣይ የአለማችን ገዢ ነው አለመታደል ሆኖ በአዲስ አበባ ደረጃ በቂ የመጠጥ ውሄ ሳይቀርብ እንዲሁም እንደ አገር የችግር ህይወት እየገፋን ለማይረባ ጥያቄ ዘሬ ሀይማኖቴ እያልን እንነታረካለን

  • @AbdulbasitkedirAbdulbasitkedir
    @AbdulbasitkedirAbdulbasitkedir 3 місяці тому

    Ustaz masha allah

  • @alladin692
    @alladin692 3 місяці тому

    USTAZ ❤❤ This .. Nice Jobs ❤Respact You

  • @Saada-z2h
    @Saada-z2h 3 місяці тому

    السلام عليكم
    جزاك الله خيرا

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu 3 місяці тому

    ኡዝታዝ❤🙏 ምርጥ ሀበሻ

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 2 місяці тому

    ግብጽ ጊዜ ለኩሉ ብዙ አሰቃይታናለች አሁን ግን መጥፊዋ ደርሷል

  • @AyshaRak
    @AyshaRak 3 місяці тому +2

    Asww ustaaz ❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +4

    ግብጽ ሴረኛዋ ተንኮለኛዋ ኢትዮጵያችንን ፈጣሪ እየረዳልን ከፍ ከፍ እያለች እያዩ ሲቃጠሉ አፋቸዉን ሲከፍቱ ይዉላሉ ለምን ለጋዛ ወንድሞቻችን እንዲህ አያስጮሁም የፈሪ ዱላ ፉከራ ጉራ ብቻ ዉሸታም ናቸዉ ዝምብሎ መቀበጣጠር

  • @tamratabraham1241
    @tamratabraham1241 3 місяці тому

    ጠላታችን እኮ ዘጭ ነው ግን አንድ አምላክ ደሞ አሳልፎ አይሰጠንም

  • @Ethiopian21YouTube
    @Ethiopian21YouTube 3 місяці тому

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 3 місяці тому +1

    መንግስቱ ሀይለማርያም በአንድ ወቅት በምስራቅ የተነፈሰ ጎማ አለ ብሎ ነበር አሁን ደሞ አንድ የብስክሌት ጎማ አለ ከወደሰሜን ለአንዴና ለመጨረሻ መተንፈስ ያለበት እንላለን ማን እንደሆነ በቅርቡ ይታያል ልብ ያለዉ ልብ ይበል❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 3 місяці тому

    እንደኔ ጦርነት ውስጥ መግባት የለብንም።
    ግብፅ ሀያል ጦር መሳሪያ አላት። ሌሎች ጎረቤትም ሀገር ብቻቸውን አይዋጉንም።
    ብቸኛው መፍቴአችን ራሽያን እና ቻይናን ተጠቅመን ኒኩሌራችንን አጥምደን ካበቃን በኋላ ቢሆን እመርጣለው።
    ያኔ ሌሎች ጣልቃ ሳይገቡብን ብቻ ለብቻ ይዋጣልናል። ሰላም ለ 🇪🇹 ሀገሬ

  • @samuelhagos9798
    @samuelhagos9798 3 місяці тому +1

    Don’t even dream it Eritreans people are the kings of Redsea.

  • @Taajdin-qu1pu
    @Taajdin-qu1pu 3 місяці тому +1

    Mashaallaha tabarakallaha ❤

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 3 місяці тому

    Welcome back my dear brother

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 3 місяці тому

    🇪🇹💪🇪🇹 ለሀገሩ የማይሞት አንድም ኢትዮጲያዊ የለም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    ግቡጵም ሆነች ኤርትራ ጅብቲ ሱማሌ እንዲውም ኬንያ ሁሉም ማወቅ ያለባቸው ነገር ቢኖር የፈለገውን መሰዋትነት ከፈለን የባህር በር አና የሁላችንም የሆነውን ቀይ ባህርን ማግኘታችን የማይቀር ነው አለበለዝያ ግን ሁሉም ተደራርበው ይምጡ እንጂ ኑሮ መኖር እስኪያቅተን ድረሰ አናታችን እያዞረን ከ125
    ሚሊየን ሕዝብ ይዘን ከቀይ ባህር ከ50 ኪሎ ሜትር በታች ለቀይ ባህር እየቀረብን ሆን ተብሎ የባህር በር እዳናገኝ ተደርጎ ከምንኖር ተያይዘን ብናልቅ ይሻላል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    🇪🇹💪🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹💪🇪🇹

  • @TimotwosMer
    @TimotwosMer 3 місяці тому

    ያሳዝናል

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 3 місяці тому

    اللهم اكفينا شرهم وبلاهم واجعال كيدهم فينحوريهم يارب اجعال تدبيرهم تدميرهم ياارب احفظ بلدنا وشاعبها مين كل شر الآشيرار وكيد الآكياد الله يحفظك يااستاذنا الغالي جمال بشير❤

  • @Saada-z2h
    @Saada-z2h 3 місяці тому

    የውጭም የአገር ውስጥ ባገራችን በእስልምናችን አገር ውስጥም የእምነታችን ጠላት የሆኑት አላሄ ሳቆዩ ያጥፋልን እኛ ሙስሊሞች አንድ መሆን መንቃት ይኖርብናል የዲን ጠላቶቻችን በአገራች ስር የሰደደ ጥላቻ ቀን ከለሊት ከስር ጀምረው ነው የሚሰሩት ሙስሊሙ ይሄን ማወቅ አለበት ስር ነቀል ስራ እየሰሩ ስለመሆኑ ሙስሊሙ መንቃት አንድ መሆን ይኖርበታል

  • @KunaVenue
    @KunaVenue 3 місяці тому +6

    ኤርትራን ያስገነጠሉት ግብፆች ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳይኖራት ታስቦ ነው, የኛው ቡትሌው መለስ በግድ የኛን አሰብን ውሰድ ብሎ ለፈላጭ ቆራጭ ኢሳያስ ያስረከበው ከግብፅ ጋር ተመሳጥረው ነው::

  • @Emanuel-9k
    @Emanuel-9k 3 місяці тому +1

    የባህር ሀይሉ ያለቀ ጉዳይ ነው እንደውም ሰሞኑን በጀልባ የኢትዮጵያ እና ሱማሌ ላንድ ወታደሮች ልምምድ እያረጉ ነው ይሄንን በቲክቶክ በሚገባ አይተናል

  • @SadikHussain-xj2yi
    @SadikHussain-xj2yi 3 місяці тому +3

    ኡስታዜ 4ኛ ነኝ

  • @mulugetakidane1847
    @mulugetakidane1847 3 місяці тому +2

    ግበፅ ሁሌ ፅር ኢትዮጵያ ናት facts ነው .. Egypt policy

  • @Desta-t5v
    @Desta-t5v 3 місяці тому +1

    ክበርልን በጣ ም ነው የምወድህ

  • @Yaredesh
    @Yaredesh 3 місяці тому

    አቦ ግብፅ ስለእኛ ምን አገባት አልፈታ አለችን እኮ።🤔🤔😠😠

  • @سبحاناللهالحمدلله-ف9ج

    الله احفظه بحفظك ياالله جمال بشير

  • @BegoNetworks
    @BegoNetworks 3 місяці тому

    በርታልን ❤

  • @dagnachewtilahun8627
    @dagnachewtilahun8627 2 місяці тому

    እናሸንፋለን

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 3 місяці тому

    ኢትዮጵያ ዊ ነን ብላችሁ አገራችሁን የምትወጉ ሰዎች ግን ይሄን ሰምታችኋል!!??

  • @girmabogale5335
    @girmabogale5335 3 місяці тому

    ግብጽ ትሙት እንጂ ኢትዮጰያ የባህር በር ታገኛለች::ግብጽ ሆይ ጠብቂ!!!!ልጆቻችን ብቻ አንድ ሆነው ክንዳቸው ጡንቻችሁን አጠናክሩ:እኛ ሽማግሌዎች በገንዘብ እንበርታ:::😮

  • @NuemanWaris
    @NuemanWaris 3 місяці тому

    Allah yetebkh wustaz

  • @HussanEshtu
    @HussanEshtu 3 місяці тому

    ኡስታዝአላህይስጥህስቀጥሀገራችንከሱማሌከእከሌየበህርበርታገኛለችመባሉየኢኮነሚፓለቲካየበላይነትእንደሚጨምርግልፅነውሁለተናዊህልውናመሆኑንእናውቃለንበእኔእምነትከሱሜሌላንዳከጂቡቲከኤርትራበህርየማገኝትመብትምግደታምነውይህየሚሆነውበግብፅፍቃድሳይሆንበኢትዮጲያህዝብናመንግስትአንድአካልአንድልብሲሆኑነውከዚውጫጫታነውአወበዚህወቅትበጣምበጣምከባድነውበተጨማሪኡስታዝአሰብየማናትየሚለውንመፅሀፍብታየው

  • @fatimaalsoufi4047
    @fatimaalsoufi4047 3 місяці тому

    ‏حسبنا الله ونعم الوكيل على المسؤولين المصريين

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity 3 місяці тому +1

    የግብፅ የሺህ ዓመታት ክፋት ኢትዮዽያን ከናይል እና ከቀይባህር ማራቅ ነበር።

  • @Esemilaeshetu
    @Esemilaeshetu 3 місяці тому

    መርጥ ሰው አሰ ወር ወቢ ኑርልን ሳቅ በቂ ነው ወላሂ

  • @AbdilmenanJemal
    @AbdilmenanJemal 3 місяці тому +1

    የነሱ ቀላል ነበር ።ም/ቱም የኋላ ታሪካቸውን ማየት ነው ያ ማለት ደግሞ ተዋግታ አሸንፋ አታቅም።ነገር ግን የኘን ደካማ ጎን ያቁታል በውስጣችን በንደ ስለተሰገሰገ ሊጠቀሙበት ይችላሉ ወይም ምን አልባት ለሶማሌ በውስ ልትረዳት ትችላለች።

    • @skking3686
      @skking3686 3 місяці тому

      ኣላህን ኣመስግን ግብጽ ሁለት ግዜ ገጥማለች ያላሸነፈችበት ምክንያት ኣላህ ኣግዞት ነው ከተራራ ከሸንተረር ወርደህ ሞክራት ግብጽ ለኢትዩጵያ ውለታ ኣላት ሃይማኖት በማስፋፋት ይህ ትልቅ ውለታ ነው በተለ ለእስላሞች የኢትዩጵያ ካፍር ሲቀጠቅጥህ

    • @EluZkerya
      @EluZkerya 3 місяці тому

      Mehaym(jahil) mikegna Egypt ye Ethiopian Muslimoch atastemirim alredchim wushetam!

  • @embetgarmkyle6403
    @embetgarmkyle6403 3 місяці тому

    Hi the king well come

  • @belayneshali6712
    @belayneshali6712 3 місяці тому

    Esey engedeh men yederegal setotaw kelay newena nu keena gar Egziabeheren amesegenu. Finito el contrato.......

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 3 місяці тому

    ለኤምሬት ከተማ መሸጡን ፣አስራኤል ሱዊዝ ካናልን የሚተካ ካናል ማዘጋጀቷን እንዴት እንደሚያየው??? ጠይቀው ...ጀማል ወንድሜ ::

  • @tshaykebed72
    @tshaykebed72 3 місяці тому +1

    ግብፅዬ ስራሽ ያውጣሽ ከአሁኑ አትጨነቂ

  • @werkiyeasfaw4702
    @werkiyeasfaw4702 3 місяці тому

    ይህች ግብጽ ተብየዋ ገጥማ የኢትዮጵያን ክንድ በቀመሰች!!

  • @husseinsurur9159
    @husseinsurur9159 3 місяці тому

    ግብፅ አትድከሚ በሉዋት የቀይ በህር ንጉሰ የመን ብቻ ናት::

  • @shewabirhanu6470
    @shewabirhanu6470 3 місяці тому

    Ur Our Hero

  • @madamohiboro6850
    @madamohiboro6850 3 місяці тому

    ግብፅ ለዘመናት በኢትዮጵያ የደረሳችሁ በደል ሁሉ ተቆጥሮ አንድ ቀን እንደ ሃመ ለራሷ የስቅላት ግንድ ይሆናል።

  • @BaleGoba-bt8sk
    @BaleGoba-bt8sk 3 місяці тому

    ወለም ያለ እግር የሚታቀናው እያስጮክ ነው አይዞ እያልክ :ግብጽን አይዞሽ በሉልኝ

  • @huda._.010
    @huda._.010 3 місяці тому +1

    አሰላሙ አለይኩም

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 3 місяці тому

    ገና ደማችንን ለብዙ ዓመታት የጠጠሁን ዋጋ ትከፍላለህ ለእኛ የቤት ሥራ እየሰጡ ደባ እየፈፀሙ የሆለኑ ደም ጠጪነገር ናቸዉ አላህ የሥራቹሁን ይስጣቸው ።

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 3 місяці тому

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።ወየውላቸው፡ምቀኛ፡አስመሳይ፡ሴረኛ፡እብሪተኞች።